@amaraking16: ፋይላቸው ሲቃጠል ሴራና ሰነዱ ፣ ዝርጥርጥ ያለበት ወያኔ እስከ ጉዱ ፣ ሐምሌ አምስት ደረሰ ደግሞ እንደ ልማዱ ፤ እውነት ያሸንፋል !#creatorsearchinsights #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #አማራ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #ethiopian #vi #viraltiktok #habesha
ወልቃይት ደሜ ነው 🤞አማራነት ማንነቴ ነው 👌
Region: FR
Tuesday 08 July 2025 12:14:45 GMT
Music
Download
Comments
አፄ አሳምነው ፅጌ🦅 :
ራያ ወልቃይት አማራ ነው 🦅
2025-07-08 22:15:23
15
ሴኖ ቮኩላ💙🤍❤ :
እዳትረሳዉ ወድምህ ሲሳይ ታከለ ቅማቴዉ ነዉ ህይወቱን የሰጠልህ 💪💪💪💪 ቅማንት ካመነበት ወደኋላ አይልም
2025-07-10 10:38:39
3
aschila dagnaw :
ኑርልን ጀግናችን ነጻነትን በክንድህ ላሳየኸን አጼ ምኒሊክ ከውጭ ወራሪ አንተ ደግሞ ከውስጥ ወራሪ ነጻ አውጥታችሁናል እና ሁሌም ታሪክ ይሰክራል።
2025-07-13 17:57:49
1
ጎንደሬው በጌ ምድር :
ክንዴ የኔ ደግና💪💪💪💪💪💪
2025-07-08 12:49:38
2
ታግሎ :
አይ ወገን ይገሉናል የሀይማኖት አገር ይሉናል
በተለይ ጎንደሬ መሆንንን ይቃወሙታል ስለማሪያም ብንልም አይራሩልንም ያፈናቅሉናል።
2025-07-08 14:23:58
5
WB.RS :
ጎንደር ለወደደው ሟች ነዉ።
2025-07-10 23:47:32
3
የአስጋዲት ልጅ :
ጀግናው ደመቀ ዘውዱ
2025-07-10 09:45:11
2
ትንሹ ነኝ ቀብራራው ጎንደሬ የበለሣው 🇪🇹 :
የጀግና ጀግና 💪💪💪💪💪
2025-07-11 07:52:40
2
Nati Sisay :
ትለይ ኣለህ ክዳችን ነህ💪💪💪
2025-07-15 09:32:15
1
user84267636686093 :
እንኳን አደሣችሁ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-12 09:46:20
2
Brhan Amare :
ጀግናው ኮነሬል 1000 አመት ኑርልኝ ማንነታችን በክዳችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ወልቃይት ጠገዴ ጎደር ርርርርርርር💪💪💪💪💪💪💪
2025-07-08 19:27:08
2
maseadugna :
ሰላምጤና
2025-07-13 09:43:50
2
አቤል=A.b.e.l💚💛❤️🌎 :
የወቃይት አባት የአማራ ኩራት 💪💪💪💪💪i
2025-07-08 14:49:46
3
ቲዎድሮስ :
አባታችን የቲዎድሮስ ምትክ
2025-07-11 10:08:45
2
atsedawegqo :
እንቁው ወንድማችን ሺህ አመት ኑርልን
2025-07-08 17:44:58
2
Y 👌T😘 :
ጀግናወ ጎቤ
2025-07-11 16:25:22
2
user2677944011693 :
የጀግናዉ ደመቀ ይችን ቀን
2025-07-10 21:31:14
2
🌹🌹ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ ጎንደሬው ነኚየጃኖው :
ጀግናየ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 የወያኔ እራስ ምታት አጨደው ከመረው ወቃው በጎራዴ የደመቅ ሀገረ ዋልቃይት ጠገዴ የኔ አንበሳ ነህ አለነልህ የአማር ኩራት ነህ💖💝💝💝💝💐💐💐💐💓💓💓💐
2025-07-08 18:26:50
1
user6120327409934 :
አይናችን ነህ ኑርልን
2025-07-15 10:26:08
1
ማየቴ :
2 ቀን ያለ ውኋ ያለ ምግብ ከኢትዮጵያን መግስት ተፋልሞ ያሸነፈ የጀግንኑት ጥግ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-13 04:30:20
1
mastie :
ያማራዉ ኩራት ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር
2025-07-09 10:46:00
2
Markon Hone :
ጀግናው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ
2025-07-09 18:16:45
2
fentahunbanit :
እወድሀለሁጀግናው
2025-07-14 09:11:27
1
LakacHew Tezera :
ትክክል የአማራ ጀግኑች ሀምሊ 5ቀንነዉ
2025-07-08 14:01:52
2
Ela love Amhara❤❤❤ :
የአማራው ምሰሶ ኧረ ቃል የለኝም አንተን ለመግለፅ
2025-07-08 21:33:27
1
To see more videos from user @amaraking16, please go to the Tikwm
homepage.