@enhidbechaka: ENHID BECHAKA 🐂ገበሬ part 2 🌴Trip to wondo genet🌴 #wildlifephotography #jungle #enhidbechaka #forest #camping

Enhidbechaka
Enhidbechaka
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 July 2025 15:09:18 GMT
1310189
157802
3048
25012

Music

Download

Comments

reshaddedi
Dedi :
የሰደበኝ መስሎት ይለኛል ገበሬ ማን ሰው በነገረው ከሱ እንደተሻለ የማርስበት በሬ💪
2025-07-08 18:14:04
3625
bersh141
bersh :
በዝናብ አብቅሎ በፀሐይ አብስሎ የሚመግበን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
2025-07-09 06:16:40
1361
user8054958830096
ኢትዮጵያዊት :
ለማስጎብኘትም እንደዚህ በእውቀት መልካም ነው ይጨምርልህ።
2025-08-01 01:24:57
0
anuwarmuhammed650
anu man :
ቃላቶቹ ማራኪዎች ናቸው... አላህ ይጠብቅክ
2025-07-08 18:25:57
631
yabu_29
loyd- yabu star boy :
ክብር ለ ገበሬዎች the way you explain 👌 thanks so much
2025-07-08 15:25:54
320
mihretetsion.fikr
tsiyonawit :
ቲክቶክ ጥቅሙ ይሄ ነዉ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ማየታችን 🥰🥰🥰
2025-07-13 14:42:31
19
ermico21
ኤርሚ :
አይ ቲክቶክ አያሳየን የለ እንዳናቆም እንዲ ወርቅ የሆነ ኮንተንት እናያለን ተባረክ አቦ
2025-07-09 18:53:20
345
kali.g.1927
Kali G 1927 :
አንተን መስማት በእራሱ በጣም ትልቅ እውቀት ማግኘት ማለት ነው 🥰🥰🥰እንዳንተ አይነቱ ነው ኢትዮጵያ ሚያስፈልጋት ማርያምን እውቀት እና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን 🥰🥰🥰
2025-07-08 15:23:38
101
user6338533878006
eyba :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰@ታባረክ
2025-07-31 09:55:24
1
kalkidan272321
kal yemaryam lij :
ከዚህ ሰው ጋር ጉዞ የሄዳችሁ ሰወች ተድላችሁ ቀናሁ ከምር🥰🥰🥰
2025-07-30 19:38:56
0
dubalemelak
Dubale Melak (Gudu Gena) :
እኛ ገበሬዎች በባዶ እግር የምንሄደው እኮ ለስራችን እንዲያመቸን ነው ከስራ ውጭማ ቡልኮ ጋቢያችንን ለብሰን ከዘራችንን ይዘን ቤተስኪያናችን ለመሳም ስንሄድ ልብ ብሎ ያዬን ሰው ይኖር ይሆን ? እባካችሁ ሰዎች ገበሬን አክብሩ በገበሬ ላይ ነው ሁሌም የምታምሩ ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-11 02:08:03
15
yetb38
ቡሩኬ :
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
2025-07-31 18:36:01
1
nicodemus_777
Nicodemus :
በአፈር ላይ በባዶ እግር መሄድ ብዙ ጥቅሞች እንዳለው ሳይንስ ይናገራል። እንዳልከው ደሞ በተለይ ስሜታችንን ወደ ጥሩ የመቀየር ባህሪ አለው። (It elevates our mood)
2025-07-09 18:59:23
172
henok_dinku21
Henok dinku :
በእንደዚ አይነት ጉዞህ ላይ አንድ ቀን ብትጋብዘኝ🙏
2025-07-09 07:41:40
258
abromenor21
Abro perfume&watch :
ኑ እስኪ የገበሬ ልጆች የት አላችሁ🙏
2025-07-10 04:54:31
13
abu_haydera
Abu Hayder 🖤💎 :
አፋር ክልል ና አብረን እንስራ
2025-07-09 09:23:52
29
user7014561996830
@Tina :
tilk sew neh yemr tebarek wondime👌👌😍😍😍
2025-07-31 18:42:16
2
di_nefso
Di_Nefso :
የገበሬን ዉለታ ሀገር ባትከፍለዉ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ይክፈለዉ
2025-07-09 04:57:01
21
teda_royal46
Teda :
በማርያም አንተ ብቻ አውራ❤
2025-07-18 18:53:44
10
anwaranuahmed
anwar ahmed :
አረ የት ነህ ሰው ከአንተ ጋር ነወ መማር ያለበት
2025-07-30 19:09:32
2
fikrubekele165
Dere The gunners :
ገጠር ነው ያደኩት ካሁኑ ሂወቴ የተሻለው ያ ሂወት ነበር
2025-07-31 04:07:07
3
meketruth
meketruth :
አንድ ቪዲዮህን እንዳየሁት ነው ፎሎው ያደረኩህ። ማርያምን በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የምታነሳው ወንድሜ በርታልኝ። እመብርሃን ሞገስ ትሁንህ።❤❤❤
2025-07-16 05:21:36
5
fitsumtesfaye558
fitsumtesfaye :
ባንተ ልክ የሚቀኝ በአማርኛ አይቼ አላውቅም
2025-07-11 04:56:27
17
alem.mehari17
Alex 2127 :
እድሜህ እድሜ ማቱሳላ ይሁን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-31 18:55:07
1
baki40640
Baki :
አንተ ትለያለህ, am sure በጣም በቅርቡ አብሬህ እጓዛለሁ። It's my assignment .
2025-07-10 17:40:39
13
To see more videos from user @enhidbechaka, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About