@abelo1229: #creatorsearchinsights

Abelo
Abelo
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 July 2025 04:33:21 GMT
575326
78211
653
18253

Music

Download

Comments

josey36997
@Josey_369 :
የኔ ደሞ እሚገርመኝ እኔ ብቻ ልፀልይ እንጂ ይሰማኛል ግንኮ እንደኔ በደለኛ የለም
2025-07-09 19:32:58
624
hewan_yami_amni_melo_
Thankfulness😇 ሄone :
ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች 🙏ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች🙏ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች 🙏
2025-07-28 22:14:18
0
haymi651651
ሰላም ለሀገሬ :
እዉነት ነዉ በኔ ሀጢያት እንኳ ጌታ ይሰማኛል
2025-07-28 15:55:40
0
dagidagi7386
Dagidagi :
ከትብኢት አምላክ ይጠብቀን አሜን
2025-07-09 04:51:48
243
yominawit
yomi :
ፀሎት ሁሉ አርያም ይደርሳል ብቻ እንደምንችለው እንፀልይ
2025-07-27 20:24:59
2
yeablove1
MARTA BDR :
እኔ በህልሜ የኪዳነ ምህረትን ስነ ስዕል አየሁ ይሄ ሃፂያት ነው እንዴ 😥
2025-07-09 09:29:16
141
user7417946225142
ትግራዋይቲ@111 :
በስመኣብ እንዴት አይነት አንደበት እንደሰጠህ የምትገልጽባቸው ቃላቶች በጣም ነው ደስ የሚሉት ጌታ ይጠብቅህ
2025-07-27 08:03:37
2
yaya.lauren
Yaya Lauren :
አጋንንት ከልባችን ሆነን እንፀልይ አንፀልይ የማያውቁ ከሆነ በፀሎት መሀል ለሚመጡ ሀሳቦች ሁሉ ሀላፊነት የምንወስደው እኛው ብቻ ነን ማለት ነው?
2025-07-24 12:42:57
0
binium04
Biniyam Bekele :
ጌታ ሆይ በፊት የመንበርከክ አቅም ሁነን
2025-07-28 04:18:53
0
user36571511412700
Tadu :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያፆናህ
2025-07-21 08:27:00
8
w...tigi
Wengel (Tg) :
ስንፀልይ ድምፅ አታሰሙ ይባላል ሴጣን ይሰማል የልብን ግን አይሰማም ይባላል ታድያ ድምፅ አውጥተን መፀለያችን ጥሩ ነው ወንድሜ ንገረኞ
2025-07-12 04:00:28
3
burte905
Adiyame ዘርዓይ :
እኔን የትኛውም ታቦት አይስማኝም ወይ አይገለኝ ወይ እምባዬን አያብድልኝ ወይ ፀሎቴን አይስማኝ እኔን አያውቀኝም ጨክኖብኛል
2025-07-09 22:14:59
2
amen3766
Amen :
የኔ መድሀኒአለም እኔ ደካማ ነኝ ፈተና አታብዛብኝ ሀሳቤን ሙላለኝ😭😭😭
2025-07-20 12:01:15
10
ermilegend
Ermi (አርኤም,ፒካጊሎ) ♒🔐⚽🎬💻 :
እኔ ግን ትርጉም የለሽ ይመስለኛል ፀሎቴ የሚሰማኝ ሁሉ አይመስለኝም ግን ማመስገን ግዴታ ነው ብዬ ስለማስብ ከፊቱ አልርቅም
2025-07-09 20:45:08
18
dagiman46
ነ ነው :
እግዛብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ተባረክ🥰
2025-07-15 19:41:22
4
kiraadue
kira adu :
Kale hiwot yasemaln
2025-07-28 17:22:06
0
yosef124belayyose
Josey :
thanks brother for your deep undergrounding & appreciate your Explanation
2025-07-09 17:14:54
4
user7518598514298
butune :
kale hiwot yasemalign wenidime
2025-07-11 10:37:29
1
bayla.bayla4
እንደ ጊዜው :
አቤቱ የኔ ጌታ ልቦናዬን ስጠኝ🙏
2025-07-17 21:13:17
1
user3037731584991
ሜላኔያ :
ቃለህይወት ያሰማልን
2025-07-10 05:51:35
3
tsegikatering
Tsegi-katering :
ፈጣሪ ይመስገን ካተ የምሰማው ትምርት እንዴት ደስ ይለኛል በዚ ወጣትነት ኑርልን ቃለይወት ያሰማልን
2025-07-10 04:53:57
3
samfashion2
samra :
መፀለይ ስጀምር በሀሳብ የለውም
2025-07-09 19:39:03
3
dejenezewdu318
dejene zewdu :
ምን media lay nw mitelalefew
2025-07-27 07:41:32
0
withdawa12
dave yemikel :
ትልቅ ምክር አናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
2025-07-10 19:39:36
1
user1043926248728
Enana :
አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት... እግዚአብሔር ከቤቱ አይለይህ ❤🙏❤
2025-07-11 21:05:04
1
To see more videos from user @abelo1229, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About