@tigray1128: @mearg14.19 #tigraytiktok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #seporter #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #charti #habeshatiktok

tigray11
tigray11
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 July 2025 06:37:26 GMT
552542
74900
1892
6488

Music

Download

Comments

love48854
love :
እኔ ጎንደሬ ነኝ ማሪያምን ግን ትግራይ በጣም ብዚ ግዜ ኑሬለሁ እመብርሀንን ከተወለድኩበት ይልቅ ውቆሮ ይናፍቀኛል እነዛየተባረኩ እጆች ይናፍቁኛል ያኔ የነበሩት በፖለቲካ ያልተበረዙት ጓደኞቸ በጣም ይናፍቁኛ ልቤ እስኪታፈን ኡፍፍፍፍፍ ኧረ ፈጣሪ
2025-07-25 09:21:59
31
papa80949
nahome 🙈🙈🙈🙈💦💦 :
አማራ ነኝ ግን እኔ ለሁሉም እናቶች ክብር አለኝ🥺🥺
2025-07-11 10:40:12
732
alem.desalegn2
Alem Desalegn :
አኔ ቃላት አጣሁኝ የኔእናት አምላክ ያበርታችሁ ለናንተም ለረዳችሁት መልካም ስራን ለምትሰሩት ሁሉ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ተባረኩልኝ
2025-07-28 10:45:56
0
endalk.haregu
Endalk haregu :
እኔ አማራ ነኝ ጦርነት አስመርሮናል የትግራይ ህዝብን እነወዳችኋለን
2025-07-25 18:42:21
9
bekele.galcha
Bekele galcha :
አንድ እግር ቆርጦ ክራንች መስጠት ነው
2025-07-27 04:17:19
2
tesfahunye12lij
𝕋𝕖𝕤𝕗𝕒𝕙𝕦𝕟 :
🥰🥰እንባዬ አልቆም አለኝ ማርያምን
2025-07-27 16:55:37
13
solendale5
SOL ENDALE :
እኔ ግራ ልጋባልሽ የእኔ እናት
2025-07-27 19:54:22
2
agape_o
Natnael Tafesse :
ታድያ እቺ እናት ዳግም ማልቀስ ይገባታል?🥺
2025-07-26 06:58:19
93
firewderesse1
Firew Deresse :
ክብር ለሁሉም እናቶች
2025-07-28 11:39:25
0
user2369629399048
ዕፀ-ልባዊት :
የትግራይ እናት ትለያለች ህመሟ ይሰማኛል
2025-07-19 11:05:43
74
nura1557309259047
Nura የኬሚሴው(🇪🇹🇪🇹🇪🇹) :
እናተ ወንበርላይ ያላችሁ ሰዎች የስራችሁን ይስጣችሁ ከወንድሞቻችን አጣልታችሁን እናተ ተጨባበጣችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-09 16:54:24
224
enu.ya.nahom.enat
ኦሮማይ ኦሮማይ :
🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️ይብቃ ጦርነት ይብቃ የየትኛዋም እናት የልብስብራትና ልጆቿን የማጣት መሪር ሀዘን 🙏🙏
2025-07-28 09:00:14
1
fanustegegne
ጎንደሬው :
እችን እናት ሳያት ውስጤ ይረበሻል
2025-07-09 15:41:16
790
tadeyalew
tadeyalew :
የእውነት እኔ አማራ ነኝ ግን ትግራይ ባውቃት ደስነው የሚለኝ ፈጣሪ ይባርክህ በርታ እኛም ከጎንህ ነን
2025-07-25 04:18:29
6
xbt019
X🇦🇷 :
why I'm crying 😭😭😭
2025-07-24 10:32:41
5
elda.16.5
ELďă :
እኔ ግራ ልጋባልሽ የኔ እናት🥹🥹
2025-07-28 07:10:56
3
genet107
Gene :
እኚን እናት እያያቹ ጦርነት ሊጀመር ነው የምትሉት ፈጣሪን አትፈሩም ግን🥺🥺
2025-07-24 09:59:03
6
betelhem.seyife
Beta seyfe19 :
የትኛዋም እናት አታልቅሰ🙏🥺
2025-07-25 06:52:29
41
amerti214
@lij amerti🍫🍫 :
የእናቶችን እንባ እንደማየት ሚያም ነገር የለም 😓😓
2025-07-25 15:09:31
9
samrawi33
-Cheri-🫧 :
አሸንዳ የገቢ ማሰባሰቢያ program ይሁን🙏🙏🙏
2025-07-28 07:59:58
1
buerta7
creator. search. insight :
እውነት አብይ በልጆችህ ይድረስ ያኔ ስሜቱን ታቀዋለክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-07-25 11:06:37
3
bealamariam.hailu
ብዕለማርያም ኃይሉ/Bealamariam Hailu :
አሁን ይሄ ምስኪን ህዝብ ነው በጥቂት ፖለቲከኞች ምክንያት የሚጎዳው
2025-07-28 11:12:14
0
ephramneguse1
ወይራዉ :
እነዚህን ምስኪን እናቶች አይተዉ እንኳ ፖለቲከኞቹ ልብ የማይገዙበት ምክንያት አልታይህ ብሎኛል ወርቂ ህዝቢ እያሉ በቃላት እየደለሉ በረሀብና በሀዘን የተጎዳ ገጽታቸዉን ሊሸፍኑት አይችሉም
2025-07-28 10:38:21
1
user8624961840353
omer yb :
የምር ሰላማችን የነሳኽን ሰዉየ አይማረዉ እኛና እንዚክ ሰዉ ፍቅርየሆነ ህይወት ነበረን ብዙ ዉድ ነገር አሳጣህን 😭😭😭
2025-07-28 11:45:25
0
werkegetu245
ጎንደሬው ነኝ ከበለሳ :
በህይወቴ ሊቆጨኝ የሚችለው ነገር ቢኖር ከትግራይ ጋር ያደረኩት ጦርነት ያለፈው አልፏል እባካችሁ ወደ ፍቅር እንመለስ በእራሴ ይቅርታ አድርጉልኝ
2025-07-26 12:02:22
7
To see more videos from user @tigray1128, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About