@official__abel: ኢየሱስ በስራ ላይ ነው

ᴀʙᴇʟ ʙᴇʟᴏɴɢs ᴛᴏ ᴊᴇꜱᴜꜱ
ᴀʙᴇʟ ʙᴇʟᴏɴɢs ᴛᴏ ᴊᴇꜱᴜꜱ
Open In TikTok:
Region: SS
Wednesday 09 July 2025 06:41:46 GMT
136036
14807
472
2586

Music

Download

Comments

user5739415171197
user5739415171197 :
እንደኬጂ ተማሪ ስዕል ሲወዱ😜
2025-07-09 14:18:21
600
wkjmkf
@lije aklilu♨🎤🇺🇸 :
ልጁ ይቻለአል ዬምቱሉ👍
2025-07-09 09:06:50
241
afraumersalm
afraumersalm :
እንዴት በማስተዋል እንደምታወራ ተባረክ
2025-07-28 21:27:27
0
netsanet8501
Netsanet. Gabure🌸 :
🤣ለምንድነው ሥዕል ሚያስቃኝ
2025-07-09 08:04:05
284
64amex
Æmanuel :
ይሄ ልጅ ወርዶ በእግሩ የምሄድበትን ቀን እንደኔ የናፈቀው
2025-07-09 11:49:56
24
user40763120004260
saricho❤ :
ልጁ ግን ታድሎ💜
2025-07-09 20:15:28
95
mesi6167
Mesi@6167 :
ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ፣ የዘላለም ህይወት በኢየሱስ ብቻ ነው!
2025-07-09 08:43:10
181
rume2126
Meki2026 :
እኔን ብቻ ነው ያሳቀችኝ😂😂😂 ደሞ ስትነሳ ምን ልታሳየን ነው ብዬ😂😂😂
2025-07-09 13:24:00
257
ljhusenyabatu1
lij HUSSEN yabatu 🇪🇹🇪🇹 💪 :
አላህ አይወልድም አይወለድም
2025-07-28 05:38:17
0
biniyamteshale805
አድስ ፍጥረት ነኝ :
ፎቶ የምን በረከት ነው???
2025-07-09 10:02:00
44
tarikuayele686
My Jesus :
አይደለም ዛሬ ከሁለት ሺህ አመታት አልፈውት ይቅርና የአስራ ሁለት አመት ልጅ በነበረበት ወቅት እንኳ ከእጇ ጠፍቶ በአባቱ ቤት ሊኖር እንደሚገባው አስረግጦ ለማርያም ነግሯታል።
2025-07-10 21:20:07
14
dagi_ah2
dagi_ah2 :
ጭረሽ ስዕል ታሳየናለች 😂
2025-07-09 08:45:07
231
tayekassa529
ዕብራዊ TAYE👑🎼🎆 :
ጌታችን ኢየሱስ በአብ ቀኝ ነዉ ያለዉ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-13 09:32:13
8
yodit2406
yodit :
ጀግና ነሽ🥰🥰እሷ ትጠብቅሽ
2025-07-09 16:19:49
7
blaking13
jangle👑 :
መዳን በጌታችን በአላህ ብቻ ነው 🥰
2025-07-09 22:21:58
6
wondes1
Wonde✝️⛪️⛪️ :
ጌታ ሆይ ለዚህ በተቀረጻው ስዕል ለምቸገር ህዝብ ድረስለት🥺
2025-07-10 03:25:44
31
selam0889
selam0889 :
ስንት ገዛሽው ስእሉን
2025-07-11 10:56:14
2
debora0357
debora :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2025-07-13 18:39:16
5
sami01827
sami :
ንግግርህ እዉነተኛ እና ተጋፋጭ እንደገናም ትሁት ነዉ ተባረክ
2025-07-09 21:35:33
19
www.paulostamene
ኬፋ :
ተባረክ እስካት። ሐይማኖተኞች ጭፍኖች ናቸው: ይህ ትውልድ በስዕል እና በቅርፃቅር ተጋርዷል።
2025-07-09 08:38:05
26
heran5571
heran :
ጌታ ብርሀን ያውጣልሽ
2025-07-10 05:31:45
5
netse577
Netse :
የዝልጅ መረዳት ይገሪመይኛል የምያስረዳበት መንገድ ራሱ እንደቃሉ ተባረክ🙏🙏🙏
2025-07-09 14:28:07
9
mente_smart
mintesinot :
እውነቱን ሁሉም ያውቃል ግን ታውረናል የእግዚያብሄርን መንግስት እንድናይ እሱ ይርዳን አሜን
2025-07-10 02:58:57
8
eyuabassefa
Eyuab Assefa :
ዘበነ ነጭ አይደሉም ብሏል😂
2025-07-16 05:24:53
3
donys4488
Gringo's :
"እረፍት የለሽም" ሲላት በጣም ተሰማት
2025-07-10 19:48:10
5
To see more videos from user @official__abel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About