@abdu.927: ትሑቱ እና ደጉ ረሱል (ሰ.ዓ.ወ ) አንድ ቀን እኩለ ቀን ላይ በረሀ አቋርጠው ወደ አንድ ቦታ እየሄዱ ሳለ ።እጅግ ሞቃት በሆነው በረሃ ውስጥ አንዲት አሮጊት እቃዋን በጭንቅላቷ ላይ ተሸክማ ስትሄድ አዩ። ወደ አሮጊቷም በመሄድ ከሴትየዋ እቃውን ወስደው ተሸክመው ሄዱ ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ሴትየዋን ወዴት እንደምትሄድ እና ለምን እንደምትሄድ ጠየቋት ? አሮጊቷም ሙሐመድ የተባለ ጠንቋይ በከተማው ውስጥ እንደገባ ሰማሁኝ ይህን እንደሰማሁኝ ከዚህ ከተማ ለመውጣት ወሰንኩኝ በማለት መለሰችላቸው ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) በጣም ታጋሽ እና ደግ ስለነበሩ ምንም ቃል ሳይናገሩ ያዳምጡ ነበር። አሮጊቷ ሴት ለምን ከተማዋን ለቅቃ እንደምትሄድ ስታማርር ቆየች። ነገር ግን ከተማውን ለቃ የምትወጣበት መሰረታዊ ምክንያት ከጎኗ እየሄደ ስለነበረው መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) የነበራት የተሳሳተ ግንዛቤ ነው። አሮጊቷ እና ነቢዩ (ሰ.ዓ.ወ) ጉዞዋቸውን ቀጠሉ ነቢዩ እየተራመዱ ሳለ ፣ይህ ወጣት ትህትና እና ብሩህ ፈገግታ ፊቱ ላይ እንዳለው እና ላቡ ሽቶ ፣ሽቶ እንደሚሸት አስተዋለች። በዚህም በጣም ተገረመች። መድረሻው ላይ እንደደረሱ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) የተሸከሙላትን እቃ አስቀምጠው ሊሄዱ ሲሉ አሮጊቷ "አንተ ደግ ሰው እባክህ ቢያንስ ስምህን ንገረኝ አለች። እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ "ከከተማው ለቀው የወጡበት ሰው እኔ ነኝ በማለት መለሱላት " አሮጊቷም ይህን ጊዜ በጣም ተገረመች እና እንዲህ አለች እንደዚህ አይነት ደግ ፣ረዳት እና እውነተኛ ሰው መቼም ሊሳሳት እንደማይችል ተናገረች እናም እስልምናን ተቀበለች ። ..
abduke
Region: ET
Wednesday 09 July 2025 13:52:09 GMT
Music
Download
Comments
ibsa zak :
s. a. w
2025-07-28 23:08:40
0
Abdu @@@ :
🥰🥰 ሀቢቡና 😢😢 ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
2025-07-22 13:37:31
0
☝️allahye maregn🤲🙏 :
wude muhamad saw habibuna muhamada saw ye alem biran muhamaduna saw yegna mari muhamaduna saw habibuna🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭
2025-07-25 17:55:34
1
ወዳጁ :
selelahualeyhiweselem
2025-07-10 06:50:28
1
car lover 123 :
saw
2025-07-23 19:12:44
0
tofik :
አለሁሞሶሊ አለ ነቢነ ሙሀመድ ወለሂ እነሱን ሚጣሉ ሰዎች ታርከቸውን በወቁ ኖሮ ምንኚ በወደዱዉቻው😭😭😭😭😭s a w s.a.w s.a.w s.a.w s.a.w s.a.w s.a.w s.a.w s.a.w 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-11 01:52:38
1
yasin arefat :
😭😭😭😭allah allah ayeh neby ayeh wellahi
2025-07-22 06:42:18
0
yiblagn lesua :
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
2025-07-10 11:41:38
1
Nethif :
S A W .
wudd nabiyachiin fidakka yarasulalahhh..
S A W
❤️❤️🥰🥰🥰
2025-07-10 00:34:50
1
alah is graetset :
s a w yegna wedu nebi
2025-07-09 22:05:58
3
alam :
s.a.w
2025-07-10 05:00:27
1
mohammed.nuri :
solalhu.aliyhi.wslam
2025-07-10 19:08:13
1
denimark :
🥰ሰለላሁ🥰አለይሂ🥰ወሰለም🥰
2025-07-11 14:33:51
1
Abdurohman Seyd :
s a w yen wedu nebe
2025-07-10 02:30:45
1
Asu oliif :
saw
2025-07-25 18:45:13
0
Kula Assafa :
wudde🥰🥰🥰🥰 ye Allah selaaminna bereket baante laay yisfen
2025-07-10 11:17:24
1
MUSLIM ALHAMDULILLAH :
ሱብሀነላህ አላሏሁመ ሶሊ አላ ነብይና መሀመድ
2025-07-10 14:38:45
1
welela :
selalahu aleyi weselem
2025-07-10 05:03:18
1
𝒍𝒊𝒇𝒆 𝒊𝒔 𝒔𝒉𝒐𝒓𝒕𝒆 :
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-09 17:01:40
2
hikaya :
اللهم صلى على محمد
2025-07-09 17:09:52
1
Rich :
s a w🥰🥰🥰
2025-07-14 07:26:32
1
selu ale resul😍 :
salellahu aleyhi weselem
2025-07-11 09:53:53
1
Ibrahim Dino :
ሱብሀነላህ
2025-07-12 16:40:23
1
Kim yannin :
Selelahu aleyhi weselem
2025-07-09 14:24:18
2
Ali Endeirs :
saw
2025-07-25 14:56:55
0
To see more videos from user @abdu.927, please go to the Tikwm
homepage.