@samferkas: #ኮሜዲያን #ኮሜዲ #ኮሜዲናቀልድ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #wediferkas #samferkas #ኢትዮጵያንቲክቶክ#viral #parodyking #ቀልድ😂 #aselefech #tiktok #viral #አሲቂኝ #comedy #funny@hiwotlifegaming @dagilicious @abdfurniture11 @Semir

ferkas
ferkas
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 July 2025 18:51:33 GMT
2558056
117601
1597
9962

Music

Download

Comments

maglubricant
MAG LUBRICANT / JLAR TRADING :
😂😂😂 በዚሁ አጋጣሚ እኛም አይተነዋል ምርታችንን ስለምትጠቀሙም እናመሰግናለን!
2025-07-10 10:46:14
759
kidosolo1
Kidist Solomon :
world class promotion ሳያደንቁ ማለፍ ከባድ ነዉ።👏👏👏👏👏
2025-07-11 15:31:36
13
user2458163481247
ሙሉእመቤት አስናቀ :
ይሄ ነው ማስታወቂያ ማለት 👏👏👏
2025-07-30 18:36:07
0
lidyagetachew0000
ማየት ጌታቸው :
ማስታወቂያ ሲሆን ጉቦ የለም😂😂😂
2025-07-10 17:28:48
477
samr_birh
Samra_2014 :
ቂባት ማለት ኖ 😂 ቅቅል ማለት ኖ
2025-07-09 19:17:13
1021
kalkidanberhe
kale :
የቦርጩ ማማር🤭
2025-07-09 18:57:13
1090
enkulal
Enkulal :
ኢየሱስ የዓለም መድኃኒታችን ይመጣል🥰
2025-07-13 17:10:28
24
theeagle686
Amar :
ደሞ አመጣጡስ ከጎማ ስር ነው እንዴ የወጣው 😂😂😂
2025-07-09 19:21:59
673
allh4435
አላሀምዱሊላሂ፣ክብርና፣ምስጋና፣ለአላህ፣ይገባው፣ :
ትክልል፣አሁን፣ያለንበት፣ሁኔታ
2025-07-30 16:20:16
0
hawazebrhan
user8219398121134 :
በፈጠረህ የጉራጌና የትግሬ ትራፊክ ሆነህ ስራልን
2025-07-10 08:09:59
86
pod5689
jakaranda :
ትወና በደንብ ይችላል ! የምር ራሳቸውን ቁጭ !
2025-07-30 05:57:38
4
hezekiah2533
Hezekiah :
This guy is genius. Advertisement next level.
2025-07-10 20:05:28
25
user9384871308268
ሲምባ የፋንታዬልጅ! :
በዚህ ጀግና አርቲስት ማስታወቂያ የምትሰሩ ነጋዴዎች በእውነት አውቃቹበታል በጣም ታተርፉበታላቹ
2025-07-10 19:10:48
147
winnersempir
Empire :
ፈረንጇን ሰላም በልልኝ
2025-07-11 00:28:51
5
amanuelamare147
አማኒ Any ገቢ :
እውነትን እንዲ በቀልድ መልኩ እያሳያችሁ አፅናኑን እንጂ እንደነሱማ ቢሆን 😳😳😳
2025-07-10 13:07:46
6
salahaman833
Comedian Salah የሙርሾ :
የኔ አባት ቆሞብኝ ነው አላለም 🤣🤣🤣
2025-07-09 21:21:23
5
eshe658
eshe658 :
ትመቸኛለህ!
2025-07-16 09:10:35
1
niqqilu
niqqilu :
እኛ already ለስልሰናል 👌😜
2025-07-30 11:49:53
1
abdumohammed099
አbu🥋📿 :
የትራፊቅን ገፀ ባህሪ በትክክል ተውነኸዋል
2025-07-12 17:40:27
8
biniitf6
Sabom bini :
😂ቅቅል አረ ይሄን ዘይት ስፈልገው ነበር የት አገኘዋለሁ........?
2025-07-10 06:07:52
3
ayenachewashagre
Ayenachew Ashagire :
ጉቦ ሳይቀበል አስተምሮ የለቀቀ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ አየን የድሮ ትራፊኮችን አስታወስከኝ
2025-07-12 13:31:04
6
djdave1221
ዳዊት 21🥰 :
ማርያምን ትመቸኛለህ
2025-07-09 18:58:28
62
user5191561212788
kassahun@helu :
አሁን ያሉት ትርፊኮቻ ቁጭ. ትችላለክ
2025-07-11 15:06:26
3
user67587373592250
@Eku#eku :
ይሄ ልጅ ግን የምር ነው ትራፊክ ሚመስለኝ🥰🥰🥰 አክሰንት
2025-07-10 07:42:17
11
To see more videos from user @samferkas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About