@minte.aba: ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና። ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
Minte Hailu
Region: ET
Friday 11 July 2025 15:11:53 GMT
Music
Download
Comments
eluka 74 :
ኢየሱስን ይዞ የህይወት ጉዞ ወደ ገነት
2025-07-11 15:28:05
336
Jo _ Ab 🍁 :
ምን አይነት ልጅ ነክ በጌታ Blessed 🥰🔥🔥🔥🙏
2025-07-17 21:47:43
16
beza beyene :
ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል 🥰🥰💪💪
2025-07-27 13:07:47
1
Abyi Hiraga12 :
ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
2025-07-12 06:34:06
67
የኢየሱስ :
እኛ የወንጌል አማኞች ግን መልካምን ስራ የምንሰራው ዳግመኛ ከክርስቶስ ስለተወለድን ነው ። (ኤፌሶን 2፥10)
2025-07-15 22:07:31
9
Natii :
ሰው በስራዋ ቢጸድቅ ኖሮ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ.........ገላትያ ላይ አንብቡ 🙏🙏
2025-07-12 18:20:56
66
Eyuel :
ሮሜ 8 (Romans)
16፤ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።
...
ሮሜ 8 (Romans)
17፤ ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።
2025-07-12 01:26:20
48
Abi :
ገላትያ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
⁵ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።
ene poulus yleybgnal beyesus sm le christians new yetsafew gn enesun aytuachew aymeslm😁
2025-07-13 18:57:34
7
Iluukoo :
yemigerm eyita🥰
2025-07-22 16:24:50
0
Esube king :
ወንድሜ ባለፈው መልካም ወጣትለይ ያወራሻት ነገር ተመችቶኛል
2025-07-27 04:14:39
0
dave my god child :
ጴንጤስ እንዴት ነው ሚገባው
2025-07-13 16:19:22
0
Rihobot Boru :
Geta yobarkih wondim geram mabrariya.💪💪💪
2025-07-19 20:19:14
4
Bini jah :
እኔ በጣም ነው የተማርኩት በዚ ቪዲዮ 🙏🙏🙏
2025-07-12 05:04:07
43
☦️¥ONATAN🎵 :
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 : 8 ፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
: 9 ፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
2025-07-12 04:18:46
5
መሰረት የየሱስ ነኝ :
በጌታ አንተልጅ ጌታ እየሱ ከዚህ በላይ የቃሉን እውቀት ይግለጥልህ ምትገርም ነህ ተባረክ ኩፉ አይንካህ
2025-07-12 05:01:31
21
andykoby2 :
God bless u my brother🙏🙏 የፅድቅ ስራ ስለፀደግን የምንሰራው እንጂ ለመፅደቅ አደለም። ሰው በስራው (በህግ) አይድንም።
2025-07-17 02:43:59
3
Hable Mariam :
Exactly bro thank you 🙏🙏
2025-07-17 20:31:32
1
SCAT BODYBUILDER :
ለሰው የማስረዳውን ነገር ነው የተናገርከው ትክክል ነክ ግን ሰው አይገባውም እንጂ አውቆ የተኛን ብትቀሰቅሰው አይሰማም
2025-07-13 06:32:44
5
hereg :
መገለጥ የብዛልህ ሞረዳት ይጨምርልህ
2025-07-23 19:05:41
0
ጴንጤው ጎንደሬ💚💛❤✝ :
ደጎሞ ኢየሱስ የሌለበት የትም አያደርስም
2025-07-11 20:58:54
2
yabsera :
ተባረክ 🥰🥰❤
2025-07-25 21:24:26
0
Yosef Daniel :
well said🙏
2025-07-23 16:53:38
1
Ashenafi :
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የኔ አባት 🥰🥰🥰
2025-07-24 04:04:28
0
Abyi Hiraga12 :
:ልክና 🥰🙏1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
6 በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።
ሀጢያት ስንሰራ ጠበቃ ኢየሱስ አስታራቂ
:# ኢየሱስ ነዉ ቤዛችን!!!ሮሜ3:24
#ኢየሱስ ነው ሊቀ ካህናት ዕብራውያን 7:20 ሰከ28!!!
#ኢየሱስ ነዉ አስታራቂያችን (አማላጅ ሮሜ8:34)!!!ዕብራውያን 7:25
# ኢየሱስ ነዉ አስታራቂ ሮሜ5: 10!
2025-07-12 06:34:50
5
BIG DAWG♤♡◇♧ :
እንዴት አዉ አንተ ሁሌ እንደዛ ነበር ማስበዉ😔😔 tnx
2025-07-16 19:22:32
3
To see more videos from user @minte.aba, please go to the Tikwm
homepage.