@mahi.__orthodox: ጭንቀት ማለት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ ብሎ ማሰብ ነው . . . . #mahi__ortodox #ማሂ___ኦርቶዶክስ #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኩራቴ😘ኢትዮ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foruyou #copylink #CapCut #Game Highlights #PaidPartnership
мα𝙝𝙞___19🙏🖤
Region: ET
Friday 11 July 2025 19:11:25 GMT
Music
Download
Comments
eze12524 :
እንዳተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን
2025-07-12 08:31:50
191
African Music Legends :
መምህሩ ተሳስተሀል። ሰው የሚጨነቀው የሚፈልገውን ነገር ሳያገኝ (ማድረግ ሳይችል) ረዥም ጊዜ ሲቆይ እና በዚህም ምክንያት ተያያዥ ችግሮች ሲያፈጡበት ነው። ደሞ ሰው ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት እንጂ ፈልጎ አይጨነቅም። ስትናገሩ የሰው አእምሮ ብትጠብቁ መልካም ነው።
2025-07-24 15:21:08
6
Martha Tesfaye :
እንደዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
2025-07-27 18:31:13
2
Tsegi-katering :
ያተ ንግግር ይገርመኛል ፈጣሪ ይጠብቅ እረጅም እድሜ ይስጥ ብዙ አመት ትጠቅመናለህ ኑርልን
2025-07-18 16:08:23
33
Bini :
እኔ እወንት `¶ደክመኝ
2025-07-15 17:48:16
6
Misganaw Yalew :
እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ንግግሮችህ በሙሉ የሚገኙበትንና ሴቭ ቢሆኑልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ፣፣
2025-07-25 19:32:05
6
ሴት ልጅ ጨክና የቆመችበት ቁስል አያማትም :
ኑ አብርን ማርያምን እናመስግን
2025-07-14 21:45:53
12
tigegu4 :
የእውነት እግዛብሄር ፀጋ ሰቶሃል።ከልብ ተመስጪ ነው የምሰማህ ክብር ይስጥልን።
2025-07-27 17:42:22
4
Antidor :
ቃለ ሕይወት ያሰማህ አቦ 😍😍😍
2025-07-27 20:26:51
1
eset :
እውነትክን ነው❤️እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን
2025-07-15 14:03:02
5
Rediet Mulugeta :
telyaleh🙏
2025-07-27 09:22:34
1
Meazu mart :
አይምሮዬን እንዴት እንደምታሳርፈው!!! ምን አይነት መሰጠት ነው?
2025-07-26 21:46:15
2
kali :
no god ....God
2025-07-13 19:24:05
1
SeyBelay :
እግዚአብሔር ይመስገን ፣፣ ይባርክህ
2025-07-27 13:38:44
1
Eden Dagu :
kale hiwot yasemaln 🥰🥰🥰🥰
2025-07-14 05:58:56
1
berukte engda :
እድሜ ይሥጥህ
2025-07-18 19:58:26
2
Helen Tsegay :
🥰🥰🥰🥰እዉነት ነዉ
2025-07-27 13:57:29
1
nanye@23 የኪዳነምህረት ልጅ16 😍❤ :
በስመአብ 🥰🥰
2025-07-27 15:39:19
1
Danny Kucha :
ይሄ ልጅ የማመኔን ድክመት በአንደበቱ ያሳየኛል 🤔🤔🤔🤔..... በርታልን ታስፈልገናለህ። እድሜ ይስጥህ አንተ ብላቴና 🙏🙏🙏
2025-07-23 19:07:58
7
adane tom :
🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ካሰብከው ጭንቀት ይገላግልህ ።አሜን
2025-07-13 13:55:27
1
Dagidagi :
እውነት ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ። ለሱ ሰጥቼ ብዙ ነገር ትቻለው ከመፈጠሬ በፊት የሚያውቀኝ አምላክ ስላለ ።
2025-07-15 10:39:25
2
lamrot :
ትለያለክ🥰🥰🥰ያንተን ልብ ይስጠተን
2025-07-13 08:51:32
3
HanaBalew :
እረ በጌታ ተባረክ
2025-07-25 07:26:53
1
user7672751615949 :
በናታቹ ይህን ልጂ አገናኙኝ🙏
2025-07-23 15:10:11
2
@$ :
እኔሙሰሊምነኝ አልሀምዱሊላህ በፈጣሪህላይ ያለህን እምነት ሳላደንቅ አላልፍ ያፅናህ በዚሁ የማይሰለች አንደበት
2025-07-13 19:39:04
6
To see more videos from user @mahi.__orthodox, please go to the Tikwm
homepage.