@thom_mems: #addisababatiktok🇪🇹 #foryoupage #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹tiktok #አዲስአበባ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ

thom_mems
thom_mems
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 July 2025 20:57:45 GMT
875574
42634
3647
22011

Music

Download

Comments

bi_12abbate
የ መላዕኩ ልጅ ነኝ ያውም የሚካኤል ፩፪ :
ማሪያምን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ቀናው እስኪ እንደኔ ኦርቶዶክስ በመሆኑ የሚኮራ😍😍
2025-07-12 06:18:30
2965
elsa.nadew
Elsa Nadew :
ኦርክቶዳሶች አቤት በሉኝ
2025-07-12 07:04:37
1171
teshale.asefa
Teshe :
ሃሎ መስፍኔ😁😁😁😁😁😁
2025-07-18 09:42:33
1
kamilaebrahim302
Kamu 💃💃 :
እስኪ እንደኔ ሙስሊም በመሆኑ የሚኮራ 🥰🥰🥰
2025-07-12 14:44:40
853
samiuser24
Samuel Tsegaye s :
ብንፀድቅም ባንፀድቀም እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንን እመቤቴን
2025-07-12 12:21:33
598
wiz_daga24
@Wiz_daga Editor in 🇪🇹🇪🇹 :
እንዃን ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ
2025-07-11 22:23:21
992
user4368714403968samri
samri :
የተዋህዶ ልጆች ወይ በሎኝ
2025-07-12 13:12:56
289
aragaw.yebeltal
Aragaw Yebeltal :
ለዛ ነው አራ አራ የሸተትከኝ
2025-07-11 21:08:06
582
user72samri
samri love 😍😍 :
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ድንግል ማርያም ታማልዳለች
2025-07-25 13:14:40
3
subhan.alah1
ቁርአን አሸናፊ መፅሀፍ ነው። :
የሆረር ፊልም አይቶ እንዳይሆን 🤣🤣🤣🤣
2025-07-12 09:05:04
73
kuraallzbest
kuarallzbest :
መስፍኔ ያድናል ማርያም ግን አታድንም ኣ
2025-07-12 03:46:21
24
kideya7
kideya :
ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ክበርልኝ ተመስገን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-07-12 11:23:35
87
user4793272814539
@buki12 :
muslim yadrgn alahi alhamdulilahe
2025-07-14 19:53:32
15
hagos.gormodo
Hagos Gormodo :
ድንግል ማርያም ታማልዳለች
2025-07-14 09:32:34
98
wenditi172
ወንዲቲ17 :
ስውር ነው የተሰፋው
2025-07-12 02:01:49
10
user3471924111445
abicho :
ሄሎ መስፍኔ ሰላም ነው መስፍኔ 🤣🤣🤣
2025-07-12 04:27:38
196
poppelive100
my Name :
ዉሸት ነዉ ሚል አይጠፋም 😥
2025-07-12 16:57:25
22
user16tgmogse
tg የኪዳነ ምህረት ልጂ :
ማሪያምን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ቀናው እስኪ እንደኔ ኦርቶዶክስ በመሆኑ የሚኮራ😍😍
2025-07-16 20:17:43
16
user2678947120978
የገብርኤል ልጅ :
እግዚሐብሄር ተረሳና መስፍኔ አዳነኝ እያለ ነው ጎበዝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-11 23:22:48
67
kal.197
kal 19 :
ትካሻዬ ተገነጠለ 😂😂😂
2025-07-12 08:54:19
38
user2194816171330
user2194816171330 :
በንጤ ባይኖር ኖሮ በምን እንስቅ ነበር ግን 😃😄😄😁😆😁😄😄
2025-07-17 04:39:35
7
user27060746267397
Leyu :
ተራት ተራት 🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣😂
2025-07-12 03:37:52
11
birekanure
Bereka Nuri :
አውነት ነው የኔ አር ነገረኝ ሽንት ቤት ነበር አለኝ
2025-07-17 18:15:34
7
mestawet_1
mesti :
ተረት ነው ወይስ ህልም😂😂😂😂
2025-07-24 20:44:06
5
robi..tesfaye
Řobi Tesfaye :
እግዚአብሔርን ነው የምላችሁ ኢሄ ሰው ቢያንስ ከ 10 አመት በላይ ጎረቤቴ ነው ምንም ነገር አልሆነም....እዚህ ጋር የሚያወራው ነገር ሁሉ ውሸት ነው
2025-07-16 13:07:38
12
To see more videos from user @thom_mems, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About