@.192670:

ገብርኤል አባቴ 19
ገብርኤል አባቴ 19
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 11 July 2025 22:11:51 GMT
132904
19496
1989
5345

Music

Download

Comments

mahr_901
🇸የቅዱስ ገብርኤል ልጅ :
ፈጥኖ ደራሹ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ቅድስት ኢትዮጵያ ገበትህ ሰላም ስጠን
2025-07-12 12:00:48
83
yemaryam7655
Yemaryam :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ አማላጅ የድንግል አብሳሪ መላእክት ክብር ምስገና ይገባሀል
2025-07-12 08:29:58
54
praisethecreatorforever0
እሌኒ :
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥነህ ድረስልኝ አባቴ 😭😭😭😭ሰላም ያጣችውን አገረ ኢትዮጵያዊ ሰላም አድርግልን
2025-07-20 08:03:22
1
sabakebede4
papa :
አሜን(3)መላኩ ቅዱኀስ ገብርኤል ወደ ኢትዮጵያ ገባ ሠላምን አብስረን ከፈጣሪ ጋር አስታረቀን ምህረትን ለምንልን
2025-07-22 16:50:03
2
user3387167739022
Yammy :
የኔ ብስራት አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-12 14:51:59
12
user78845727781373
ትጅ የኪዳነ ምሕረት ልጅ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቅዱሥ ገብርኤል አባቴ
2025-07-12 15:10:09
7
lemlem.sisay2
Lemlem Sisay :
ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ
2025-07-12 14:45:11
4
helen.ayele
Helen Ayele :
ገና አለም ይመሰከርራል ሰለ እናትና ልጁ ❤❤❤ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ
2025-07-12 11:41:44
8
wubyei0361
wubye :
ይህንን ድንቅ ታሪክ ስላጋራሽን ክብር ይገባሻል፣ እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና ጊዜው ሲደርስ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ፈቃዱ ይሁን 🤲🙏🤗⛪️✝️💚💛❤️
2025-07-23 02:16:21
1
woinshetashine6
woinshetashine6 :
ቸር ወሬ ያሰማሸ አንቺ እጅግ በጣም የሚገርም
2025-07-20 06:47:18
3
sharah7155
sharah ህልምህ እኔ ልሁን💖 :
አሜን ፈጥኖ ደረሺ መላኩ ቅድስ ገብርኤል አባቴ ኢቲዩፒያ ገብተህ ሰላምን ሰጠን🙏🙏🙏🙏
2025-07-12 13:01:28
9
amen6985
F .M :
አባቴ ቅድስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽ እኮ ነዉ
2025-07-12 08:34:24
18
www.tiktok.combeeka
beekator :
ሙስሊሞች ይህን አይተው እራሱ አያምኑም
2025-07-14 05:32:50
2
zhra_6578
መሲ የራያዋ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-12 06:40:33
6
user7527114587421
መቻል :
እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
2025-07-12 10:58:35
5
user6162861656305maryam
Marke :
አሜን
2025-07-12 11:06:17
3
ayal.gatya
great power :
አባቴ እውነት ያድርገው የራማው መላክ ቅዱሰ ገብርኤል🥰🥰🥰🥺
2025-07-11 23:31:08
4
meskimeski689
@meski meski689 :
እልልልልልልልልልቅዱስ ገብርኤል አባቴ
2025-07-12 13:02:35
2
user8162408208112
ለሁሉም ጊዜ አለው :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-07-12 06:46:27
2
user3657944148593
Yoseph :
ኦረቶደክስ ሀይማኖቴ ፀታ ለዘላለም ትኑር🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-12 12:30:54
4
eferem.aferem
ጇቋጇሿቋቧ ቿሟኋሟሧሧ :
ፈጣሪ ሁሉንም አንድ ያርግልን
2025-07-12 10:03:22
3
temesegane2
Temu :
ሐያል መልአክ ገብርኤል
2025-07-12 10:50:29
4
user592839934449
መሢ መሬ :
እልል ገና አለ ገና
2025-07-12 10:07:43
4
28mela_mela
ሜላላ ማረ :
እእእልልልልልል 🤲🤲🤲ገብረኤል አባቴ
2025-07-23 21:57:22
1
tsega.gberhiwot
Tsega Gberhiwot :
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በየቦታው ታምርህን አድርግ
2025-07-12 14:19:10
3
To see more videos from user @.192670, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About