Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@efratabefkadu: #እውነታዎች #የእናንተገፅ #ሳይንስ#VoiceEffects
@efrata befekadu,,
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 July 2025 06:59:48 GMT
241710
8005
179
880
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.6MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.6MB
)
Watermark .mp4 (
2.7MB
)
Music .mp3
Comments
Súrá430 :
ayimolam Adelem wustu ande ke geba ayiwetam newu Klein bottle 🙄
2025-07-12 21:59:14
1
~~m~~ :
በመጀመርያ እንዲ ሚባል ሳይንስ የለም ሲቀጥል ጠርሙሱ ያለው structure ውስጡን መሙላት እንዳያስችለው ያደርጋል እንጂ ውሃ ስንጨምርበት ስንጨምርበት ውሃውን በሙሉ ይውጠዋል ማለት አይደለም ነገር ግን high pressure ተጠቅመን መሙላት ይቻላል እንጂ ወደየት እንደሚሄድ አይታወቅም ሚባል ሳይንስ የለም
2025-07-14 06:11:22
94
ኤርሚያስ በገና :
በትልቁ ሰርተው ለምን ውስጡ ገብተው ቼክ አያረጉም 😁
2025-07-12 14:19:54
832
Air :
ኑሮ የሆነ ጠርሙስ😇
2025-07-13 10:54:31
351
『Vk』•ElA :
የኔ ቁላ ቢገባበት ይሞላል😁😁
2025-07-17 08:35:55
7
AtownSportShop :
ይሞላል አትፎግሪ አየሩ ቫኪውም ከተደረገ ይሞላል
2025-07-18 12:11:01
1
GumaTube :
ውሃው የት እንደሚሄድ አይታወቅም አላለችም😂 ደnez
2025-07-31 13:33:32
0
ABEL π_🐼🐼 :
in low air pressure it can be filled with water 💧
2025-07-30 15:09:44
0
ስጪኝና ልበድ :
ለምን ውሀ ሲሞሉት አያሳዩም ነበር 🤔
2025-07-14 00:13:50
8
beba :
በየቱጋር ነው ውሀ የሚገባዉ
2025-07-20 16:24:04
1
Kale :
ውሀ ሲሞላ ከርቩን ካለፈ በህዋላ ውስጡ የቀረውን አየር ራሱ ውሀው መውጫውን ስለሚዘጋበት አየሩ መውጫ ስለማይኖረው ውሀው መግባት አቁሞ ወደ ውጭ መፍሰስ ብቻ ነው የሚችለው ስለዚህ አንድ ባሊም ሆነ ውቅያኖስ የሚፈስበት መግባት አቁሞ በአፈሰስሽበት አፍ ወደ ውጭ ይፈሳል (በውሀ ሳይሞላ መግባት ያቆማል ) ነው እንጂ እየገባ አይሞላም ወይም ውሀው ወዴት እንደሚሄድ አይታወቅም አይባልም አገላለፅሽ አሳሳች ነው። it prevents air displacement before it gets filled that’s why.
2025-07-15 02:37:08
4
🌿🌿faya justinu®🇨🇦🇺🇸 :
የግዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ይቅማሉ 🌿😁💀💀
2025-07-20 20:10:07
3
Psalm :
ocean ላይ ቢጣል ያደርቀዋል እያልሽ ነዉ .ፈረንጅ የተናገረዉ ሁሉ እዉነት ነዉ ብሎ ማሰብ አይከብድም
2025-07-13 20:51:47
17
bante :
በ 0 vacume ውስጥ ይሞላል
2025-07-15 03:50:59
3
Abe@777 :
አለመሙላት ሳይሆን ያለማቋረጥ ይሽከረከራል ነው
2025-07-29 14:55:28
3
Danad :
it is not like that😭
2025-07-25 13:07:32
1
DARIK EDITZ :
ere yemolal
2025-07-31 20:05:03
0
abdulaziz :
ኣረ በሽንቴ እሞላዋለሁ አታካብጅ
2025-07-12 15:14:26
365
⚡️KILLUA⚡️ :
ሲጀመር በየት በኩል ነው ውሀው ሚጨመረው😂
2025-07-17 06:05:26
11
Jeha :
ሲጀመር በየት በኩል ነው ውሃው የሚገባው?
2025-07-14 18:10:30
3
ابـدالـمُـجـــــــــــــــــيب :
ወሬ ብቻ, ጠርሙሱንስ ወሃ የያዘ ጆግ ውስጥ ብጨምረው😂
2025-07-12 17:44:59
3
NaJa Electronics Repair :
@NaJa Electronics Repair:ብዙ ጊዜ ሞልቶ አይተነዋል ያልተጣራ ንግግር ፈ(መረጃ)
2025-07-15 20:16:37
0
What Country Is This? :
What country is this?
2025-07-13 12:44:04
0
@.B :
ኮንሰፕቱ እንዳልሺው አይደለም ሀቢብቲ
2025-07-12 13:28:39
12
Aaron :
sounds hilarious to me😂
2025-07-22 08:08:15
0
To see more videos from user @efratabefkadu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Блокировка WhatsApp и «Телеграм» в России | Полная версия видео по ссылке в описании #новости #россия #whatsapp #telegram
شمس الجسمي 🐪🏜️☕️
Part 3 #auditingamerica #longislandaudit #americanrights #fyp
#fyp #beauty #devonaoki #katemoss #wakeemahollis #dollface
✨ ¡Ideal para tu cocina! Esta tetera eléctrica calienta el agua rápido y con estilo. Perfecta para café, té o tu bebida favorita ☕💧 ✔️ Diseño moderno ✔️ Fácil de usar ✔️ Sin cables molestos Disponible en TikTok Shop 🛒 #KitchenEssentials #TeteraElectrica #TikTokFinds #CocinaPráctica #TikTokShop
About
Robot
Legal
Privacy Policy