@designerbety: 🌸💐🌺🌷🪷🌸 @kirubae #designerbety #kirubae #kirubaedesign #fyp

designerbety
designerbety
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 12 July 2025 09:24:57 GMT
875221
66556
789
2382

Music

Download

Comments

user7999448724208
user7999448724208 :
ምንድነዉ አንቺ ደሞ በሶለል ስሪልን እንጂ በማንነትሽ አትፈሪ ይሰማል
2025-07-13 20:49:22
55
user9914976979381
hanan :
የወደቀ ግድ መጥረቢያ ይበዛበታል አማራ ትልቅ ነዉ አሁንም ትልቅ እንሆናለን ባማራነቴ እኮራለሁ
2025-07-13 14:19:55
66
herppppppppppkkklll
ጥቅምት 15 :
ትግራይ ባህላችን 🥰🥰
2025-07-12 14:33:26
231
ertbanbiste
Ertban :
እኔ እንዴት ልሁን 🥺ለካስ ሶለል በአላችን ደርሷል 🥺🥺
2025-07-12 13:26:41
100
user1619076931575
ኪያ ነኝ ያአሏህ ባርያ ያረብ 🤲❤ :
ትግራዉት ድያ❤❤❤💃
2025-07-12 15:47:09
11
edentikue
Eden Tikue :
በነጭ አርጊው ለአሸንዳ በጣም ይሄድልሻል
2025-07-12 13:09:23
272
user29844705109970
ከም ፍቓድካ ይኹን :
ትግሬ ነሸ ወይ🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-13 08:51:16
0
hayatmuhammed922
𝙝𝑎𝑦𝐮 𝘣𝘪𝑛𝘁 𝘣𝑎𝘣𝑎💝👑 :
siwedishi🥰❤️
2025-07-28 15:32:15
0
tade.ensermu
tade keya(አጅሬው) :
ውይ ውይ ሊጀምራችሁ ነው
2025-07-13 14:45:24
10
hanetg52
hanetg52 abu :
@Kasech Abule:@🌎::ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል ዓዲጉደም ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-29 11:59:26
3
kal_wollo
ቃል የወሎ ልጅ ባላገሯ :
ሂማን ሄር ነው እዴ
2025-07-12 12:17:16
9
rahwi3888
Rahwi G/gis :
ትግራወይቲ መሆን ይፈልጋሉ 😊
2025-07-22 18:37:49
3
semetic21232427
ሰሜናዊት ኮከብ :
ናይ ተጋሩ ባህልን ደርፍን በጣዕሚ እየ ዝፈቱ🥰🥰🥰🥰ይፍትዎኩም ፍቅሮቸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-12 16:54:50
15
user97948184808196
ክብረይ ማንነተይ ትግራዋይነተይ💛❤🌹 :
በነጭ ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር🥰🥰
2025-07-12 15:32:51
32
abiyemariyamlji
አቢ ወሎዬዋ 💚💛❤ :
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እኔም በብዛት እፈልጋለሁ
2025-07-12 11:00:00
96
user392172563435
Eldu👸🌟🫶 :
እዋይ ጉድ ረኪቦም ስድራና ዘዉጽዎ ወጪ ንኣሸንዳ
2025-07-12 14:49:09
3
yetniy
@yetiiiiii :
ግን የምር የልብሶችሽ ዲዛይናቸው 👌👌👌👌👌👌👌
2025-07-22 20:10:21
6
user15611426385925
12345🤔 :
ፅቡቅተይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-30 10:28:27
2
melona276
mahi :
ታድለሽ ደስተኛነሽ🥰🥰🥰
2025-07-31 10:34:11
1
adalia9240
selam የኪዳነ ምህረት ልጅ :
ሻደይ አሸንድየ ሶለል የአማራ ምርጡ ባህል
2025-07-16 11:38:07
4
meresagebru183
Meresa Gebru :
የምር ሁለገብ ቆንጆ፣ጥበብ ያደለሽ ለባም ነሽ ኣምሮቡሻል ደግሞ
2025-07-14 07:03:36
5
usersamlina9840
samlina agna :
ስታምሪ 🥰
2025-07-12 10:23:16
15
emuti3439
Emuti :
yena konjo setameriy🥰🥰🥰
2025-07-13 14:33:50
2
helibelete
Helen 12 የመነኗ :
የምር ቀሚሱ ሲያምር🥰🥰🥰
2025-07-13 09:43:25
3
astusis12
Aster abera :
Yene konjo endet endemitamri👌👌💕💕
2025-07-12 20:03:17
3
To see more videos from user @designerbety, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About