@samferkas: #ኮሜዲያን #ኮሜዲ #ኮሜዲናቀልድ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #wediferkas #samferkas #ኢትዮጵያንቲክቶክ #viral #አሲቂኝ #comedy #funny #ferkas #parodyking #aselefech #tiktok #ቀልድ😂 @dagilicious @kamil sadik @Semir @hiwotlifegaming

ferkas
ferkas
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 July 2025 18:03:15 GMT
179194
11300
452
1806

Music

Download

Comments

linanebyu
lina :
ጎሬላው ተናዶብህ እንዴት እንደሚያይህ 😂😂😂
2025-07-12 19:25:44
192
aman_fire
Aman🥏 :
ሱዳን በ ኦሮሚኛ ተፈርሾ 🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
2025-07-13 06:46:41
48
birhanhemengedi
hemengedi515 :
ዘፈኑ የተሳለጠ ነው👏👏
2025-07-16 17:54:16
1
teddy_lm10
𝐭𝐞𝐝𝐝𝐲 LM10 :
እርጋታህ ባይበዛ እንደሀሳብ 😁
2025-07-12 19:38:38
147
eyushasanjaw1
eyusha viva :
ናፍቆትህ ይጋባል 😂😂
2025-07-12 19:54:49
84
bamel_6
David24 :
ጥሩ ነው ትንሽ በስሜት ማይኩን የማራቅ ችግር ነውንጂ በተረፈ በርታ😂😂😂😂😂
2025-07-12 18:28:26
83
freyemerci19
sasu💞 :
😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂weyne gedelegne
2025-07-14 17:28:35
3
siraketesefaye
መራራው ዘባርቄ :
በዚህ ስራ ያገር ጥላቻ እጂ ፍቅር አይገለፅም
2025-07-13 09:04:58
3
hje30
Hani72 :
ዛሬ ቃላት የለኝም 😂😂😂😂😂😂😂🥰
2025-07-16 17:18:58
1
user3781081434759
B$ :
አሁን አሁንማ ገና ሳይ ነው ምስቀው
2025-07-14 21:07:38
7
nunikoo16
Nuhamin 16 :
I am from Sudan I love Ethiopian's በሩን ከፍተህ ወጣህ ብዬ እየጠበኩ ትመለሳለህ🤭
2025-07-12 18:33:19
28
claraalem0
claraalem0 :
አንተ ልጅ ባየውክ ቁጥር እደ እብድ ነው እየሳኩ ያለሁት😂😂
2025-07-13 21:28:38
15
bilunatu
ቤቲ :
ያንተም በዛ 😅😅😅
2025-07-14 16:26:06
1
mesidesta1921
Mesi Desta 1921❤✝️🙏 :
ሳትጀምር በንግግር አትደንስ ብየሃለው🤣🤣🤣🤣 ማፊ ሙሽኪላ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-12 18:19:42
32
nejunejat273neju
nejunejat273neju :
በግዜ ግባ ወደ ሀገርክ ያንተን የመሰለ ድምፃዊ በሰው ሀገር🥺🥰
2025-07-15 08:22:25
4
mesfinchrists
Mesfin Christ's :
ሱዳን እያለህ እንዴት ሱዳን ትናፍቅሃለች ? እ
2025-07-13 22:25:56
4
amejiraa
younger :
አዎ Sudan ላይ አብረን ታስረን ነበር እዛ እያለን ነበር የፃፍከው😂
2025-07-12 21:47:28
16
fikadugebreyesus
fikadu gebreyesus :
ምድነው?ምን ሆነክ ነው
2025-07-12 20:07:21
1
matusala5
E :
Sudan ነው ወይስ sodo ነው ያልከን ???😂😂😂😂
2025-07-12 19:12:52
14
melek321po
melek :
ዛሬ 3ሰአት ላይ tom and jerry mbc3 ላይ ይታያል እንዳያመልጣቹ
2025-07-12 18:14:08
39
tsebaot_tsebi
Tsebaot ፀባዖት :
የማይኩ ገመድ ባይዝክ ኖሮ ኣንተማ ወጥተሀል😁
2025-07-15 01:44:23
2
saliba5507
Saliba :
ማ ፊ መሽኪላ😂😂😂ኸረ ገደልከኝ😂😂
2025-07-12 18:19:49
16
sjsj5182
Sjsj :
@አንተ ትለያለህ ከኋላህ ያለው የማነው እብድ እያለ ነው 😂
2025-07-12 18:14:19
8
ashu.filosaschu
Ashu Filosaschu :
የናፍቆትህ ብዛት ማይኩን በአግባቡ እንድትጠቀም አላደረገህም!!😁😄
2025-07-13 07:37:53
3
ziggy5556
ziggy :
ወባ ይዞህ ነው 🤨🤨🤨ተንቀጠቀጥክ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-14 20:44:58
2
To see more videos from user @samferkas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About