@tesfay00333:

najeraya 00333
najeraya 00333
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 July 2025 08:56:39 GMT
558977
29303
422
1871

Music

Download

Comments

user3611291430377
جمال :
ክበር ለጀመረልን ለመልስ ዜና🙏🙏🙏
2025-07-13 09:33:06
185
birhanekahsay01
brhane kahsay :
ክብር ከመጀመርያ እስከ መጨረሻው አሻራቸውን ላሳረፉ ኢትዮጵያውያን አባት እናቶቼ ወንድም እህቶቼ በሙሉ።ታሪክ ሰሪ ሕዝብ።
2025-07-13 12:57:17
201
sunshinebekelebek
ያብቹ ደጋፊ :
ክብር ይገባቸዋል ታሪክ ታወሳችዄለች
2025-07-30 16:22:11
0
user4415815870998
haftom :
ክብር ለመለስ እና ለስመኘው
2025-07-13 16:31:55
64
natantamiru22
Tameru Mengsteab :
ክብር አገራችን ኢትዮጵያ ከፍ ላደረጋት ለጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ
2025-07-16 08:47:22
10
dont.touch.me875
abdul rahim :
ክብር ለመለስ ዜናዊ
2025-07-13 20:37:44
19
sintaayele
@sinta ayele@06 :
ሃይለስላሴ አሰብት መለስ አስጀመሩት ዶ/ር አባይ ጨርሰዋል 🇪🇹🇪🇹👏🇪🇹
2025-07-13 21:07:40
33
senite5
user8550031860382 :
አይኔ ማመን አቃተው ደስስስስስ አለኝ
2025-07-17 19:11:37
1
user6639328686317
አቡ ማሂር💚❤💕💖💟 :
ለቆራጡ ጀግና ለአብይ ፈጣሪ ይጠብቅልን
2025-07-30 11:04:49
0
user55998660132652
Yahewea yirea :
ጌታ ሆይ ክፉ እንዳሰበው ሳይሆን ምቀኛ እንዳሰበው ሳይሆን ጠላት እንዳሰበው ሳይሆን ጌታ እንዳሰበልን እንደረዳን ጨረስን አጠኗቀቅን እንኳን ደስአለን ጌታ ይበልጥ እንዲረዳን ከጥላቻ ከምቀኝነት ከዘረኝነት ተላቀን መረዳዳት መተባበር አለብን
2025-07-14 09:31:21
12
god.is.great596
brand :
yeeeeessss
2025-07-19 17:01:24
1
abay192129
Abay :
ደስ ሲል....
2025-07-17 20:20:31
0
rame5674
user5346045648482 :
ችርስ 🍺🍷 1-12class 6ብር እየከፈልን ለገነበነዉ እንኳን ደስ አለን
2025-07-14 20:32:21
7
halaale.fush
halaale fush :
ከብር ልዑሉ ለኢ/ሔር ይሁን አሜን🥰🥰🥰
2025-07-19 18:42:16
12
jilo.boko
Jilo Boko :
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁም ይባርካችሁ ።
2025-07-17 16:19:49
0
user8069790736574
zeyneba :
ማን እንደመሌ
2025-07-13 11:27:39
21
aboneh2020
aboneh2020 :
ክብር ለእንጂነር ሥመኝ
2025-07-17 17:30:10
3
abesh
abesh :
ይህን የመሰለ ግድብ ይዘን ግን መሪ የሌላት ሀገር መሆኗ በጣም ይገርመኛል መረገም እኮነው
2025-07-26 18:50:44
0
user2543697150632
ደጉ ጊዜ ❤❤ :
ክብር ለአብይ
2025-07-18 03:22:11
3
mekonenkassa1
mekonenkassa1 :
ዋናዉ ለአገልግሎት መብቃቱ ነዉ ዞሮ ለኢቲዮፒያን ነወ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 13:02:13
1
yonas590964
yonas :
ክብር ለእንጂነር ስመኘው በቀለ
2025-07-16 07:43:22
12
shambuka77
shambuka :
ደስ ብሌናል
2025-07-25 05:20:22
0
angos.isaac88
Angos Isaac :
የአብይን ውለታ ለመንካት አትረባረብ ለሱ ይሄ ምንም ነው ገና ጉድ ያሣየናል
2025-07-18 07:06:37
5
shwanesh4
shwanesh :
ነብሱን ይማር ለመለስ ዘርቀለም ሳይል የጀመረልን 🙏🙏🙏
2025-07-17 17:33:27
5
user9151777807819
Boss12 :
boss 12
2025-07-22 10:45:55
1
To see more videos from user @tesfay00333, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About