@alwaysaprettymom: #🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤protest #🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤protest #🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤protestant #🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤protestant

mrs.benice
mrs.benice
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 13 July 2025 17:49:27 GMT
353906
10287
3957
2264

Music

Download

Comments

zinetwolloywa2
بنت يمم 🇪🇹🇪🇹 ❤ 🇰🇼🇰🇼 :
ጮሔ በወጣልኝ እደሷ😂😂😂😂
2025-07-31 19:12:37
0
susuh4689765544
ቢራቢሮ🦋 :
አሁን እኔ ሀገር ስገባ ብጮህ አረቦቹ አሳብደዉ ላኳት ነዉ የሚሉኝ መተፉሻም የለኝ ታፍኘ መቅረቴ🤣🤣
2025-07-14 05:52:02
440
.eman299
Eman🌹 :
በደንብ አልተሰማንም ድምፅ ጨምሪ🤣🤣🤭
2025-07-16 10:55:56
0
rahel79960
ራሔል የሐረርጌዋ👑🇪🇹🇧🇭 :
ሀገር ገብተን እንዲህ ብንጮህ አብደው መጡ ነው የሚሉን😂😂
2025-07-14 12:09:42
127
aaa05776027640gmail.com
ኪያነኝ የሰብሪ ሸጋ እናት♥️ ለወሬኛ ቦታየሌለኝ :
😂😂😂ግን አሁን ሀገር ገብተን እድህ እንጮህ ይሆን😂😂😂
2025-07-13 22:58:06
250
mekdessetegn582
እግዚአብሔር እረኛየ ነው 🙏✝️⛪🤲💚💛❤️ :
ከምር እኔ ሀገር ገብቼ እዲህ ጭሕ ብየ ስጠራ ጨልላ አሉኝ እኔ ግን አይታወቀኝም 🤭😁😁😁
2025-07-14 07:42:24
3
user8076099486186
ልጂ መዲ ያቯቷ💪 :
ወላሂ እንድህ የምጮህበት ቀን ናፈቀኝ🤣😭
2025-07-13 22:23:15
28
eaman95105
ዋሴ የመርሳው :
🥰🥰🥰🥰ወዪ ማርዋ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-30 21:18:40
0
.sweet343
susu😘💝 :
ሲያምርብሽ እመየ
2025-07-30 11:31:39
0
ahmedseid680
احمد ابن سيد :
ግን እንደኔ የሆነ ጊዜ ላይ መጮህ ደስ የሚለው ሰው አለ?🤣🤣🤣😂😂😂😂
2025-07-14 17:43:34
7
rabia23461
rabia :
በጎቹ በኮሜንት እያስቸገሩኝ ነው የምትለው ወይኔ🤣🤣🤣
2025-07-14 01:50:53
2
selma06820
ዘ ሚኒልካዊት🆘💚💛❤️ :
እኔም ሀገሬ ስገባ ስንት አመት የታፈንኩትን ከሰፈር እራቅ ብዬ ነው ምጮሀው ብቻዬን 🥺🤣🤣
2025-07-30 07:30:56
1
sindumulie4
sindu mulie 19 :
አረ አትጩሂ አበደች ብለው እንዳያስሩሽ
2025-07-14 10:51:33
9
almazsham4
የቦረናዋ💚💛❤ :
አገርኮ ስንሔድ እንደዚህ ነዉ የምንጮኸዉ😂😂😂😂
2025-07-14 05:49:10
6
mahmoudmansouer
ፍቅር 💞ነኝ🔐የቦርናዋ🦋💚💛❤💫 :
እናቴ ያለችበት ቦታ ዉሰዱኝ ✌️እደልቤ እድጠራት መዳም የሚል ቃል አስጠልቶኛል🥺😥
2025-07-14 09:16:47
5
yeshiharge.mekone
እመብርሃን እናቴ የዘላለም ቤቴ አትለይኝ እናቴ :
እስኪ እዲህ ጮሆ መናገር የናፈቀው ❤
2025-07-14 12:18:16
8
ssssssssd361
𝑠𝑎𝑟𝑎👸አማራዊቷ 🇰🇼𝙖ዬ 𝙨𝙞𝙨 :
ላወርደው ነበር ዘጋሺው😒😒😒
2025-07-14 13:45:30
3
user8397009703616
ህልም አለኝ ሣሥበዉ ደሥሥ የሚል 🥰 :
ቦታዉን እያየሁ የምትለዉን አልሠማሁም 🤣አቤት የቦታዉ ማማር ከሡ ቦታ ብታዉን ቁጭ ብሎ ማዉራት ነበር
2025-07-15 06:06:19
2
aynalemi4
Aynalem :
እታተይ ነው የሚባለው የምን እማየ ነው🤣🙄
2025-07-30 15:18:39
3
neima19900
neima :
እኳን እመየ አያትሽንም ጨምረሽ ብትጣሪ መኮመታችን አይቀርም አትጩሂብን 😂😂
2025-07-13 23:59:27
12
rab2452
ራቢ🦋💚💛❤️ :
ቦታውሲምር🥺🤣
2025-07-16 20:27:34
2
a912765
እማ በዱአሽ :
በጎቹ በኮመትእያቸገሩ ነው አላለቺም 🙄እኛውነን እደ በጎቹ🤣🤣🤣🤣
2025-07-14 13:06:50
8
wollowerebabo2
☔️ወሎ🇪🇹የሀገር🇪🇹ድባብ☂️ :
የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም የገጠር ሰው ወደ ገጠር ይገባል 😁
2025-07-16 06:27:14
1
nejat387
ነጃትنجت :
እካን የምጮህበት ብቻየን የማለቅስበት ቦታ ነው ያጣሁት
2025-07-13 22:01:25
50
mtine.mtine
Mtine Mtine :
እኔም እንደዚህ የምጮህበት ቦታ ባገኘሁ እፍፍፍፍ😂😂
2025-07-13 18:45:10
209
To see more videos from user @alwaysaprettymom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About