@eyoba244: ጣናነሽ አባይ በረሃ ላይ #tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

eyoba
eyoba
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 July 2025 09:01:46 GMT
189775
4406
78
147

Music

Download

Comments

gechababa7th7
ይሁን እስኪ :
አላማዋ ምንድን ነዉ
2025-07-15 10:42:51
2
hareg.meba
hareg meba :
ክብር ለሹፌሮች የእውነት ጀግኖችናችሁ
2025-07-14 15:14:57
13
arsenal6231
🅐b 𝑎𝑟𝑠𝑒𝑛𝑎𝑙 𝑓𝑎𝑛 ⚪️🔴 :
ከፍ በይ እምዬ ሀገሬ💪
2025-07-16 23:13:33
2
lfivetop
L5 Top :
ብዷት 🙄
2025-07-15 13:13:37
0
geze609
gezehagngabissa :
ሹፌርምንእናግዝአኽ
2025-07-18 16:07:39
1
gechonigatu
gecho@nigatu :
በአጭር ከርቭ 40 ሜትር ተሳቢ ማዞር እጅግ ከባድ ነው። አመቺም በቂ ቦታ ያለመኖሩ ፈታኝ ያደርገዋል ። ክብደቱ ቁልቁለቱ ሌላ ፈታኝ ጉዳይ መሆ ኑ ሊታወቅ ይገባል ይህ የፕሮፌሽናል ምልከታ ነው ።ከይቅርታ ጋር
2025-07-16 12:45:01
2
ab.tilku
አብርHAM ያልተኖረ ነገ :
ግን ቆይ እዛው ጣና ዳር መገጣጠም አልቻል ብሎ ወይስ አልገባኝ ያለ ነገር
2025-07-15 10:46:25
1
user7801443886287
ሙሉስራ :
ሺፌሩ ፈጣሬ ይጠብቀው ጀግና ነው💪💪💪💪💪💪💪💪💪💕💕💕
2025-07-15 09:12:16
3
madina80023
madina :
ሴት ስለሆነች ነው ፈተና የበዛባት በሰላም ደርሳ የምናያት ያድርገን
2025-07-19 00:20:53
0
yelbebrhan1
yelbe brhan !!! :
ሹፌር ብሎ ዝም ነው ወላሂ
2025-07-15 15:25:37
2
jonemeazi
Jone 2nd :
ክብር ለሹፌሮች💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-15 11:49:56
2
user1921223
ኤደን ጎንደሬዋ❤❤ :
ክብር ለሽፌሮች💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-07-15 10:19:02
2
user12316375747185
user12316375747185 :
መድሀኒ አለም ይጠብቅሕ በሞትና በመዳን መሀል መሄድ አይይይይ እንጀራ እመብረሀን መንገዱን ቀና ታድርግልሕ በሠላም ከታሠበበት ድረስ
2025-07-16 10:52:00
1
kiyu0730
kiyu :
አሁንን ነዉ ማርያም ማርያም ማለት
2025-07-14 19:32:22
3
nati.man6101
nati man :
ሾፌሩን አደቀዋለሁ
2025-07-15 08:34:49
1
muhamedgebayaw
ማሜ ነኝ የቦረናዉ :
አላህ በሰላም ያስገባችህ
2025-07-15 08:59:26
1
abate.sado
Abate Sado :
እውነትም ኢትዮጵያን የሚጠላ ይጥፋ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-15 14:03:49
1
navlis87
Nani :
ኢሊ ሆነች እኮ
2025-07-15 12:51:20
1
berihunadiss922
Berihun Adiss :
አይዞ
2025-07-15 09:43:14
1
user1818694302865
Birhanu Abebe :
fetari ale
2025-07-15 15:45:20
1
abenitem4
ብላክ ዳይመንድ 99$ :
ክብር ለሾፈሮቹ @@@
2025-07-15 09:48:54
1
user19tesfaye
ተስፋዬ የቅዱስ ገብርኤል ልጅ :
ከብዷታል የሚል ነገር የለም የብዙ ሰው ፀሎት ይረዳቸዋል ርዕስህን ቀይር።
2025-07-15 06:32:54
1
tggg.fffft
Tggg Fffft :
አድንቄሻለሁ
2025-07-15 13:24:15
1
muhamadwasegamil
Mamisha :
ሲላሺፌሩአንድነውበአላህ💕💪💪💪
2025-07-14 19:55:15
1
hilina50.c
Helinaa@16 :
አይዞሺ💪
2025-07-14 12:11:00
1
To see more videos from user @eyoba244, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About