@gegekooooo: Gegekoooooooooo❤️#oromotiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ertirantiktoka🇪🇷

gegekooooooooo❤️
gegekooooooooo❤️
Open In TikTok:
Region: DE
Monday 14 July 2025 09:35:15 GMT
824327
62429
4435
2653

Music

Download

Comments

aminatyimer29
አሚ የባቦዋ :
ከዚህ ነገር የምንማርው ወንድ ቢጣላሽ ይተውሻል እናት ብትጣላሽ ደሞ ማንም በሌለሽ ሰአት እሷ አለች
2025-07-14 11:04:40
5601
navlis525
ናቭሊስ🦋 :
ሰዎች ከዚህ ቤተሰብ ምን ተማራችሁ? እኔ የተማርኩት ወንድ ልጅ ባዳ መሆኑን እና እናት ደሞ በየትኛውም ጊዜ ከልጁ ጎን እንደምትሆን ነው!
2025-07-14 12:18:05
1676
jdjdjdj02
User 1678432 :
Copy paste 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-15 17:43:55
0
lsayas1
Netflix :
በመጨረሻም ተሳካላት አፋታቻቸው 🤔ብልህ እናት የልጇን ትዳር አትበትንም 😁😁😁😁😁
2025-07-14 14:26:41
416
daree_zinab111
Daree Zinab :
ከአለህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም
2025-07-14 13:35:10
495
binidesalegn3
እውነት :
እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ እባክህ ወጣት
2025-07-14 13:49:09
403
abraham_haile5g
Dani Do :
ተገላገለ ልጁ ከእናትና ልጅ 🤣
2025-07-14 12:15:49
192
staycool.2.0
Staycool 2.0 🌳 :
Sameri, your husband Fani has been thru so much with you! He loves you deeply and has made countless sacrifices to be by your side. Despite facing humiliation from your mother on social media for 7 years, he remained silent. He dedicated most of his adult life to you. 🥺 How could you possibly leave this amazing husband who trusted you and gave up everything for you? Why? Gn lemn Sameri? 🤔😢💔 !!!
2025-07-15 07:09:19
9
user9432902524981
user9432902524981 :
እንደዚሀ እይነት እናት ብሎ ለመጥራት ይከብዳል::
2025-07-15 19:42:52
0
haik19811
ZUU VODIOSE🙏🇨🇭❤🕋🌍 :
ሣምሪ አትሞኝ እናት የራሶ ቦታ አላት ትዳርሽን አትበትኝ !!!
2025-07-14 16:35:27
41
user38299594769238
22 :
እናት ማለት የልጆቿ ደስታ እሚያስደስታት እንጂ በአደባባይ ልጇን ሠድባ ትዳር ማፍረስ ከሆነ እኔም እናት ነኝ እናትነቴ ገደል ይግባ
2025-07-15 04:35:04
11
yehanalij
Queen Pisces🤍🥀🦋 :
ምንም ትሆን እናት እናት ናት አለቀ::
2025-07-14 11:00:54
457
keeriiahmed
KEERII🧕كيري :
እናት መሸሸግያ ናት 🥰❤️🤌
2025-07-14 09:59:29
226
weynebelachew21
sara di roma :
በእናት እና ልጅ አትግቡ ብንል ሰሚ አጣን አቦ አይለይልችሁ ❤️❤️❤️👌👌👌
2025-07-14 14:10:54
9
eseytamir
Esey Tamir :
በመጨረሻም ተሳካላት አፋታቻቸው 🤔ብልህ እናት የልጇን ትዳር አትበትንም
2025-07-14 12:35:28
146
eman_terkey
@Eman_terkey :
am so happy for you gegekooo🥰😘😜😘❤️
2025-07-15 16:51:56
0
odaa_media
odaa media :
fani tegelagelk
2025-07-15 14:35:08
5
user47485924850491
መቅዲ :
ጂጂዬ እንኳን ደስ አለሺ
2025-07-15 17:18:33
0
alhmdulilaaanaamuslim
Digiti jimaa🍒🍒 :
ስለ ታረቃችሁ ደስ ብሎናል ግን ባልሽ ጋር ባትለያዩ ይመረጣል😭
2025-07-14 10:03:16
1199
zizozizo7474
Zuzu zuzu 💚💛❤️🤫 :
Once a Mom, Always a Mom❤️
2025-07-14 17:19:34
5
hanutihanu1
🦋Hanu🦋 :
እናት መቼም ቢሆን ለወለደችው ልጅ ክፉ አትሆንም ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል ህይወትም ይቀጥላል እናት የሄደች ቀን ነው ሰማይ የሚደፋብን ረጅም እድሜ ለእናቶች
2025-07-14 14:41:53
60
alulabereket
በረከት :
አቦ ፈላወቹ እንዴት ነው ሚያምሩት ያሳድግልሽ😍😍😍
2025-07-15 18:07:48
0
semibehalal1
semira be halal :
እኔም
2025-07-15 17:53:40
0
yas.queen.66
its me :
እኔ ከዚህ የተማርኩት ሁሉም ሰው ድራማ መስራት እንደሚችል እና ገንዘብ ያስገኝ እንጂ ፀያፍ ነገር ተነጋግሮ እናት እና ልጅ መሆን እንደሚቻል😏😏😏
2025-07-14 14:34:13
86
hailemil
Mili ✝️🧘‍♀️🌴♠️ :
እናት መሸሸግያ ናት 🥰❤️
2025-07-14 09:47:15
2415
To see more videos from user @gegekooooo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About