@drzelalem.asefa:

Dr Zelalem Asefa Gobezie
Dr Zelalem Asefa Gobezie
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 July 2025 10:04:22 GMT
30077
656
373
306

Music

Download

Comments

welansa49
mom :
ሰላም የኤደን (ፒሊ) እናት ነኝ አንድ ነገር ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ ነገሮች እዚህ ደረጃ ከመድረሳቸው በፊት ልጄ ከነበራት ስቓይ የተነሳ Stoma እንዲሰራላት ተወስኖ ተሰርቶላት የተወሰነ ለውጥ ብታገኝም ግን አሁንም እዛዉ አካባቢ ማለት( colon ኑ ላይ) ከፍተኛ ስቓይ ስለሚሰማት ሃኪሟን ሙሉ በሙሉ እንዲያወጣላት ጠየቀችው እሱም እንደማይቻል ነገራት ስቃዩዋ እየተባባሰ ሲሄድ እና ተስፋ መቁረጥ ስትጀምር ሁኔታው ስላሳስበን እሷ በሌለችበት ዶክተሩ ጋ ቀጠሮ አስይዘን ከአባቷ ጋር ሆነን ሄድን ያለችበትን ስቓይ በግልፅ አስረዳነው እና 'እባክህ እንደዚህ ተሰቃይት ከምትሞት እንደምትፈልገው አውጣላት ' ብለን ጠየቅነው ሃኪሟም ያን ማድረግ እንደማይችል ስቓይዋን ቢረዳም የጠቀቀችውን ህክምና ለመስራት ግን ተጨማሪ ማስረጃ እንደሚፈልግ ምናልባት ከቻላችሁ ይህንን ችግር ለይቶ የሚያሳይ መሳሪያ ያለበት ቦታ ( ሀገር ) ፈልጉ እና second opinion አምጡልኝ እኔ ወደ ቦርድ ልላካት አለን በዚህ መልኩ ወደ ጥቁር አንበሳ ሄድን በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ያለችን ልጅ ይዘን የተባልነው ቦታ ሄድን ከዛ በኋላ የሆነውን ሁላችሁም የምታውቁት ነው ሁኔታው ከታሰበው በላይ ጊዜ ሲፈጀ እንዲሁም ብዙ መጉላላት ሲደርስባት ስሜቷን ለሌሎች ማጋራት ፈለገች ይሄው ነው :: ሊረዳት የሚችለው ያለችበት ሁኔታ የገባው ብቻ ነው እርግጥ ነው አብረውን ያለቀሱ ብዙ ሊረዱን የሞከሩ የጤና ባለሞያዎች ን እንዲሁም በተለያየ መንገድ እያገዛችኋት ያላችሁትን ሁሉ ከልቤ ማመስገን እፈልጋለሁ!!
2025-07-15 06:11:24
165
blackly009
Blacky :
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ 😂 ምነው ህግ ህግ ብለው 3 ደቂቃ ለፈለፋ
2025-07-17 04:44:38
29
am__dan
am_dan :
ፊርማውንማ ከለከላችኋት እንጂ። የanti-pain ብዛት ውስጤን ጨረሰው ታክሜ ልዳን ብላ ከእንባ ጋር እየለመነች፣ እናትና አባቷ ልባቸው ተሰብሮ አስችሎህ ውጡልኝ ብለህ ስታባርራቸው በአይኔ አይቻለው። ፈጣሪስ ይፈርዳል፤ ይብላኝ ላንተ
2025-07-14 15:35:40
82
melalove05
Mahi Mahi Mahi :
አምላኬ ሆይ በእናንተ እጅ አይጣለኝ አታጋልጠኝ ነው እውነት🙏🙏🙏🙏
2025-07-15 19:05:40
7
13ertty
13ertty :
ዶክተር እርሶ ቲክቶክ ሲኖሮት ነው ነገሩ የተበላሸ
2025-07-20 16:13:46
10
jerkintherank
Chill Tv :
ማንም ሰው ከህግ በታች ሳይሆን ህጎች ሁሉ ለሰው ልጆች የተዘጋጁ ናቸዉ። በተጨማሪም no one is above the law ማለት interpret ሲደረግ ሰዎች ሁሉ በህግ ፊት እኩል ናቸሁ ለማለት ነው። ፊርማው ለህይዎቷ መትረፍ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በአለማድረግ በ necessity and omission ወንጀል ትጠየቃለህ I will make a video on it.
2025-07-14 12:52:46
62
abxavi6
Dr. Abinet Mesene :
dudes have some respect. He is among a few respected colorectal surgeons( subspecialist) the country has
2025-07-15 15:57:21
40
user4593129330527
ማእረግ :
ዶክተር እሷ የእርሶን ስም አልጠቀሰችም ህጉን ተዉት እና እንደ አባት ጭንቀቷን ተረድተዉ ህመሟን አይተዉ እርሶን ባይመለከት እንኳ ወደሚመለከተዉ አካል ሄዳ ችግሯ እንዲፈታ አግዟት አግዙኝ ነዉ ያለችዉ እግዚአብሔር እንዳያዝንብዎ
2025-07-21 12:50:01
6
tiktakertalk
user :
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከህግ በላይ የሆኑ ሰዎች ናቸው በህግ በጣም ሚተማመኑት
2025-07-16 09:28:43
15
yabiashnafi
Yabi🎀 :
Dr ፈርምላት መልካምነት ለእራስ ነው መዳን እየቻለች ለምን ትሰቃይ
2025-07-14 13:27:27
21
meaza082
zooma 20 :
ትከ ሰስ ይህቺ ልጅ ለሌላው መማሪያ መሆን አለባት.ያለ ማስረጃ ሰውን ስም ማጥፋት .
2025-07-16 23:16:12
10
rekikyirgaye
rek🌸 :
ህግ ህግ አሉሳ?? አርጅተዋል እኮ ለህሊናወት ይኑሩ
2025-07-15 13:12:50
53
robbedada
Rob ⚖️ :
ህግ ህግ ማለትህን ተወዉ። ጉዳዩ ላይ አስተያየት ስጥ። ህጉን እናዉቃለን።
2025-07-17 05:12:00
11
liya.cosmo
wegahta haftu :
ዝም ብለህ ህግ ህግ ኣትበል የሰዉ ህይወት ይቀድማል
2025-07-15 17:57:10
12
does0067
. :
metfo sew neh tastawkal
2025-07-14 12:42:40
51
philos_ophi
Prudential Views :
ልጅቷ ስም መች ጠቀሰች ምንድን ነው ይህን ያህል ስለ ስም ማጥፋት አወሩ? ህይወት አይበልጥም???
2025-07-19 08:50:54
2
148943c5
አህያ ነኝ :
Dr we r with u🙏🙏🙏
2025-07-19 12:04:07
7
samrawitmulugeta0
Samrawit Mulugeta :
እቺ ልጅ እኮ በእርሶ ምክንያት ብቻ እየሞተች ነው እባኮትን ዶክተር ስም ማጥፍት ህግ ምናምን አይበሉ ከሞት ይታደጓት 🙏
2025-07-15 14:25:53
12
samriye968
samriye :
video ደግመህ እየው ስም አልጠሰችም ሰውዬ🥺
2025-07-26 10:56:49
2
mesijigjga12
መሲ💕16 :
እባክህ እንዳይፀፅትህ ሁሉም ነገር ከሷ በኋላ ይደርሳል እባክህ ዶክተር እርዳት
2025-07-15 14:26:27
16
drobelethio
Surgical skills lab 🇪🇹 :
ዶክተር ዘሌ እኔ የቀድሞ ተማሪህ ነበርኩ። ምርጥ ስብእና ያለህ በጣም approachable ለሰው አዛኝ የሆንክ ሰው ነህ። ማህበራዊ ሚዲያ ያንተን ነገር አይመዝነውም። አንተ ምርጥ ነው ነህ bro ኑርልን
2025-07-15 09:32:40
23
floki11avar
FLOKI :
ስምክ ሳይጠራ አቤት ማለት ምድነው .. መቼ ስምክን ጠራችክ
2025-07-21 14:34:14
1
epicvfxvibe
Cryptis :
ሰውየው ምንድነው ሚቀባጥረው😂😭
2025-07-15 18:31:05
3
kulosa13y
★ :
ከስም መጥፋት ይልቅ የሰው ልጅ ህይወት ይበልጣል ። Please ጋሼ ወጣት ነች መዳን እየቻለች አትሙት 🥺🥺🥺🥺
2025-07-15 10:30:20
20
yoni.man606
Yoni Man :
ህግ ህግ ከሰው ሒወት ይበልጣላእባክህ ወጣትነች መውለድትፈልጋለች
2025-07-21 11:43:44
3
To see more videos from user @drzelalem.asefa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About