@logawwwww: ስለ ኣልጎሪዝም መጨናነቅ ኣቁሙ ታዋቂነት ሚስጥሩ የመታየት ፍርሃትን መስበር ነዉ ሰዉ ምን ይለኛል ብለሽ ምትፈሪ ከሆነ በምንም ተኣምር ቪድዮዎችሽ ቫይራል ኣይወጡም ምክንያቱም ይህ የመታየት ፍርሃት የ ሰዎች ኣይን ዉስጥ እንዳትገቢ በማረግ ሰዉነትሽ እና ድምጽሽ ያስረዋል ከዛ የምትለዊያቸዉ ቪድዮዎች የ ሰዉ ኣይን የማይስቡ ደባሪ ይሆናሉ ቪድዮዎችሽ የሚመለከቱ ሰዎችም ቶሎ ያሳልፉሻል ማለት ነዉ በ 60 ቀናት ዉስጥ ታዋቂ መሆን ከፈለግሽ በ መሰጅ ታዋቂ ወይም ብለሽ ጻፊልኝ የ 60 ቀን የታዋቂነት ፕሮግራም እልክልሻለሁ

Adonay
Adonay
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 July 2025 15:52:46 GMT
559292
46105
1737
7883

Music

Download

Comments

brookman34
ቢዳዳ :
ሲጋ ለመምታትስ
2025-07-14 19:38:59
10
behru.siraj
Behru Siraj :
እኔ ሙስሊም ነኝ አላህ ፈጣሪ ነው ከአላህ ሌላ ፈጣሪ የለም አላህ አይወልድም አይወለድም አላህ አንድም ቢጤ አምሳያ የለውም ነብዩ ሙሀመድ ሰ አ ወ ኢሳ እየሱስ አ ሰ ወ ነብይ የአላህ ባሪያ ናቸው
2025-07-16 12:19:50
112
muler.muler21
muler one Love :
የሴጋው ንጉስ
2025-07-16 06:56:11
12
officiall05a
𝙨𝙞𝙣𝙩𝙪 ✝🩸 :
የሌሎቹን አላውቅም ግን ትመቸኛለህ።
2025-07-14 16:03:45
809
busybeebusybeebusybee
𝕓𝕦𝕤𝕪 𝕓𝕖𝕖 :
እኝ ሀበሻ ምቀኝነት አለብን የሚያቅህ ስው ያንተ ቪዲዮ እያየ like እንኳን አያረግም 🤔
2025-07-16 18:31:04
73
ahme.12121212
zest :
ያንተ vidio አይታይም እኮ
2025-07-15 01:52:35
22
zoez35
ZOE PSALM 118:22🇱🇺 :
ግታን ጴንጤ ነኝ።✝️✝️😇
2025-07-15 03:49:47
161
ela_fnyy6
ela_fnyy🐶 :
አረ በዛዉም ኢትዬጺያ ውስጥ ትክለኛዉ ገንዘብ የሚሰራ አካዉንት አከፉፈት ንገረን
2025-07-15 14:36:13
12
bob.king87
BØB🔞 :
please ሰወች ፋራ እንሁን አካውንታችንን በቅንነት ተያይዘን እናሣድግ 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-17 22:51:51
62
bodybuilding226
𒆜king𒆜 :
varal ለመውጣት መሰገጥ ብቻ በቂ ነው😎😎
2025-07-14 16:03:53
1205
kiya4743
𝙠𝙞𝙮𝙖 _𝙢𝙚mee :
እኔ ሳየው 15 like ነበር😳
2025-07-14 16:04:43
79
neju531
NejAtNesro :
አዶናይ ካንተ ፍቅር ይዞኛል🥺
2025-07-14 18:44:38
49
ghion.memes_123
₲HłØ₦_-_🌴🌴🌴🔞♓ :
thanks bro 🙏 you're right 👍👍👍🥰
2025-07-14 20:21:33
19
2real_63
Salahdin :
አንዲ ከተቀመጥንበት ብድግ ብለን ለ adonay እናጨበጭባለን, big Love 👏👏
2025-07-14 16:36:07
788
maya.tekalgn7
@Maya🙎 :
እስኪ በዉስጥ አዉራኝ አዶኒ
2025-07-14 16:49:42
18
emuti1627
Emuti 1627 🌴🌴 :
አዶኒ እኔ የአንተን የፍቅር ስሜት ነዉ መቀስቀስ የምፈልገዉ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ይሳካልኛል።😂
2025-07-14 19:29:35
27
wizesmael
#!🅔 s 𝕞 𝕒 𝕖 𝕝 ✌️✌️ :
🅝𝕠𝕣𝕞𝕒𝕝 𝕟𝕨 👌👌👌🇪🇹🇪🇹
2025-07-14 16:19:06
21
theeagle686
Amar :
ግን ታዋቂ መሆን ነው ወይስ አዋቂ መሆን የሚሻለው ?
2025-07-17 05:24:14
18
efi3506
Efi🦋 :
ባሌ ጠፍቶብኝ ነበር አላያችሁትም ሰዎች🤔
2025-07-14 17:01:59
45
balcaww
balcaw. :
ስሜን አንቢህ ፎሎ አድርገኛ
2025-07-15 12:30:08
27
dinbushe12
ድንቡሼ :
እግዚአብሔር ይመስገን
2025-07-22 18:09:33
1
tesfamikael381
Tesfa mikael :
እስኪ ፎለው አርጉኝ አምሮኝ ነው🤣
2025-07-14 16:09:51
19
pecepece8
Ker Yargew23470110021558 :
ያንተ ምክር የተሻለ ነው
2025-07-21 07:15:04
1
bereketkiyam
Beka :
አንተ ዛሬ በጊዜ መጣህ😂😂😂
2025-07-14 17:19:44
49
yewb19
hana 19 :
እኔ አዶናይን አፍቀሪዋለው ላገባው ነው ጥላት እርር ቅጥል ሚስት አገኝ 😂😉
2025-07-14 16:56:42
14
To see more videos from user @logawwwww, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About