@dynamic.addis: ዳይናሚክ አዲስ አካዳሚ ከኬጅ1-ኬጂ3 ለ 2018 ዓ.ም የት/ዘመን በቀሩን ውስን ቦታዎች ምዝገባ ላይ ነን። ተመራጭ የሚያደርገን 💥የምንከተለው Blends International School Teaching Approach መሆኑ። 💥 የረጅም ዓመት ልምድ ባላቸው የትምህርት ባለሞያዎች የተቋቋመ እና የሚመራ መሆኑ። 💥 ለልጆች ምቹና ውብ የሆነ በቂ የመጫወቻ ቦታ መኖሩ። 💥 ፅዱና ሰፋፊ የመማርያ ክፍሎች እና በክፍል አነስተኛ የተማሪ ቁጥር የምናስተምር መሆኑ። 💥 አሳታፊ ወይም( Active Learning ) እና ጨዋታን መሰረት ያደረገ የማስተማር ዘዴ መከተላችን። 💥 ከብናኝ የፀዳ ነጭ ሰሌዳ(whiteboard) የምንጠቀም መሆኑ። 💥 ከስራ ዘግይተው ለሚወጡ ወላጆች ልጆችን ከ9:00-ከምሽቱ1:00 በልዩ እንክብካቤ እናቆያለን። አድራሻ፡ቦሌ ቡልቡላ ከአባሳሙኤል ቤተክርስቲያን 150ሜትር ከፍ ብሎ ያገኙናል። ☎️ +2519-04-77-44-77 2519-11-30-98-99 #preschoolactivities #foryou #ethiopian_tik_tok #ligente

Dynamic Addis
Dynamic Addis
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 July 2025 18:22:50 GMT
18595
1697
3
61

Music

Download

Comments

creater.search.engin
Yohana :
Like
2025-07-16 13:25:44
0
gannati.moqone
GANNATI MOQONE :
♥️
2025-07-15 07:18:48
1
gannati.moqone
GANNATI MOQONE :
2025-07-15 07:18:47
1
To see more videos from user @dynamic.addis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About