@hana21amen14:

Amen
Amen
Open In TikTok:
Region: KW
Tuesday 15 July 2025 00:45:44 GMT
775510
53555
1782
7966

Music

Download

Comments

alemitata
Alemye :
የሚገርመው ወደ ጴንጤ የሚሄደው ዘፋኝ እና ታዋቂ😳 ወደ ኦርቶዶክስ የሚመለሰው ደግሞ ፓስተር እና አዋቂ😳
2025-07-15 13:47:45
4191
meganabera1
Lii manu🥰 :
ያነበበ ፔንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል ያላነበበ ኦርቶዶክስ ደግሞ ጼንጤ ይሆናል
2025-07-15 20:32:04
746
robytola4
Roby Tola 1393 :
weshet nw Protestant nw alkeyerem 🙌
2025-07-18 19:59:26
0
ransombeza4
beza :
ኦርቶዶክስ ሲሆኑ ሚረጋጉት ነገርስ🥰 ለዛ ነው ኦርቶዶክስ ትክክለኛ የክርስቶስ መንገድ ናት ምንለው በቤቱ ያፅናክ🙏
2025-07-15 17:36:49
734
ghirmayaraya1
Ghirmay :
እንኳን ወደ ጣውላ እና ቅርፃ ቅርፅ በሰላም ሄድክ።
2025-07-16 14:49:28
57
jesusislove353
Romi🦋🕊️ :
እዉነት ለመናገር እንኳንም ሄድክ
2025-07-15 11:43:21
232
redditethiopian
Rediet :
ማርያምን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነዉ እዉነቱ ስለተገለፀልህ ደስ ይላል ሶፊ
2025-07-15 10:05:34
1558
b.i.n.i69
@b i n i :
ዮኒ ጀዝባው ወደ ሲኦል ሶፊ አራደው ወደ ገነት🥰
2025-07-15 19:19:55
470
aynalem.zeleke8
አይኒ ቡቡ :
እግዚያብሄር ይመሰገን እንኳን ወደ እዉነቱ ትክክለኛዉ መጣህልን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-17 17:11:41
1
abukelemsis6
Vîã Ďõlôřøŝâ :
ገና 🌍🌍🌍 ሁሉ ኦርቶዶክስ ይሆናል🙏🙏🙏🙏
2025-07-16 00:05:40
140
seblidr
wero :
አሰይይይይይ እንኩአን በሰላም hedekelen
2025-07-17 06:51:45
0
nancy_town1
ዳምጠው🔏💀 :
protestant ነኝ ግን ይሄ ልጅ ኦርቶዶክስ በመሆኑ ደስ ነው ያለኝ አኛን አይመጥነንም
2025-07-16 15:11:27
27
iamorthodoks1
ኢየሱስ ጌታነው :
እንኳንም ተመለስክ እኔም እንዳተ ፔንጤ ነበርኩ ማረያም ከሚጠሉ ሰዎች አንዱነበር ሳይገባኝ ነገር ግን አሞኝ ሀኪም ያልቻለውን ቁስቋም ማረያም በፀበሏ ይኸው አድናኝ ለሷ እየዘመርኩ ፕሮፉይሌ አርጊያት በቀን6 ደግሞ የማልሰራበት ቀን ሆኖ ቁጭ ከዚያ ቤተ-እምነት ያወጣኝ ጌታ ይመስገን
2025-07-16 19:01:42
20
hanitaqueen36
የቅዳሜዋ🤭 :
አጥብቆ ጠያቂ ኦርቶዶክስ ይሆናል🥰🙏
2025-07-16 13:16:59
116
dawita597
dawit, ነኝ እትዮጵያዊ🇪🇹♡♤☆●》《 ፉቅር :
ከእየሱስ ያምበልጥ ዪለም ከእየሱስ ዎዴ ማርየም 😭😭
2025-07-15 15:01:58
11
hana.asefa.shfera
Hana Asefa Shferaw :
ቀናው በሱ እኔ እራሱ ብገባ
2025-07-16 23:15:15
17
john.shalom1
john shalom :
እረ በመጨረሻ ሰዓት ላይ ከብርሃን ወደ ጨለማ🤭
2025-07-15 16:19:31
17
user47869610380302
helu :
አለም ሁሉ ኦርቶዶክስ ይሆናል ገና
2025-07-15 17:03:42
229
beti.mint
Beti Mint :
የኔ ጀግና እዛ ግባና አዳዲስ ነብሳት አጥምድልን እግ/ር ይርዳክ ኢየሱስ ያማልዳል
2025-07-16 16:32:01
26
mulukenyejmila
ሙሉቀን የጀሚላ :
እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን መጣክ ወንድምየዉ🙏
2025-07-15 11:55:39
524
sisyacob
sis man :
ፓስተር ሶፊ እኔ ፔንጤ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ባንተ መመለስ
2025-07-16 11:53:12
47
.2152237
ልቡ 12 :
ሶፊ ተጠመቀ እዴ ንገሩኝ እዳታልፉኝ
2025-07-15 07:04:52
13
h_a_n_i_t_a2
Hana Bekele33 :
eyesus amalje new
2025-07-16 13:33:35
4
fana.yitbarek
𝕗𝕒𝕟𝕒 :
ተመልከቱ ወዴ ክርስቶስ ሲመጡ እንደት እንደሚረጋጉ 🥰🥰🥰
2025-07-15 17:08:27
40
user2718130559281
muler man :
ጌታሆይ ተባረክ ቤትህን እያፀዳህ ነው
2025-07-16 20:05:37
12
To see more videos from user @hana21amen14, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About