@lieltamarawitshewa: #ገንዘብ ያዙ በተለይ ሴቶች የመዳም ቅመሞች #👌👌👌

የፃድቃኔ ምርያም ፍሬ
የፃድቃኔ ምርያም ፍሬ
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 15 July 2025 11:07:29 GMT
174033
12471
480
3405

Music

Download

Comments

roza_mimi1
roza_mimi1 :
እኔ ምክሩ በጣም ጠቅምኛል አመሰግነዋለው🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-07-18 08:55:38
2
user1307526870459
Heaven alemseged :
እረ ይሄ እ/ር የወደደው ውንድማችን ነው ተባረክ
2025-07-16 08:32:32
49
warknesh
zehabe :
አረ ይሄን የመሰልክ ሰውዬ አንዱ አምላክ እኮ የክርስቶስ ፈጣሪነው
2025-07-25 16:30:45
1
sinafikwondimu1
sinafikwondimu1 :
አልደፈርክም እናትም ወንድምም ጓደኛም ጎረቤትም ማንም...ገንዘብ ከሌለህ አይፈልጉህው እውነታው ይሄ ነው😩
2025-07-16 10:13:08
19
veraaaaa7
Helen :
እንዴት እንደምወደው ምርጥ ሰው
2025-07-17 05:50:39
9
mehari170
Danayit Love :
ሴቶች እኮ ለውጥ ላይ ነን ቤትም መስራት ጅምረናል የወንዱች ስራ🤣🤣🤣
2025-07-16 09:35:01
44
medihanithailu
😂 :
የእርሱን ቪድዮ ሳላይ/ሳልሰማ አላልፍም። ምርጥ የምርጦች ምርጥ ነው። በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።
2025-07-16 10:13:03
17
user3277818112526
((ህይወት ጣእም አላት الله ሲያሳምራት)) :
1
2025-07-16 08:25:37
1
hussenm0himhid
Hussen mhiamide :
በትክክል
2025-07-20 08:40:57
0
mekdestemeche
አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴብዙነዉ :
እዉነት ነዉ መምህር 🥰🥰🥰🥰
2025-07-15 20:38:16
4
ethiofuadfeki
Ethio Fuad Feki :
እሺ ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ ለማግኘት ስራ ብቻ በቂ አይደለም
2025-07-16 07:35:59
2
birhan.tiruneh1
Birhan 💝 🌹 :
አይ አልሰጥም ባልኩ ከቤተሰብ ጀምሮ ሁሉም ትተውኛል ጥቅም ብቻ አሁን ግን እግዚአይሄር ከኔጋር ነው ተስፋዬም እሱነው
2025-07-16 11:21:04
7
just1989247
Lil-Nano :
ሙሉ ቪዲዮ ባካችሁ?
2025-07-26 16:22:01
0
1221246mahi
@Mahi♥🙏 :
ያገባሁት በቅርቡ ነው እርጉዝ ነኝ ስራ የለኝም ቤት ነው የምውለው በጣም ጭንቀት ነው ለመሥራት ደግሞ ገንዘብ ያስፈልጋል ምን ይሻላል?
2025-07-20 16:17:59
1
16kukulu
Kukulu ......... :
እና ፋኖም ከሆነ ሰው ያስፈራል
2025-07-18 18:08:30
0
dhdh7m
ጓል ራያ :
ቢረፈድም ገብቶኛል
2025-07-15 21:30:35
30
asnakh.oldaa
ፀዲ :
አሁን ረፈደ ገንዘቡም ጠፋ ጉልበትም አለቀ ድካምብቻ።
2025-07-15 18:26:56
28
lidata.mariyam
Lidata Mariyam :
አንተ ታቃኛለህ እንደ ስላእኔ ያዎራያክል ነው የታሳማኝ👍አሁን ጋባኝ ማርያምን🙏
2025-07-17 16:13:53
1
dejene.abebe23
Dejene Abebe :
እየሞከርኩ ነው ለውጥ አለ👍
2025-07-19 14:25:05
1
humanity3812
humanity :
ምን አለ ቀድመህ መተህ ብትመክረን ገንዘቤን በትኜ ኖሬ ዛሬ ባንተ ምክር ልቆጭ ?
2025-07-15 23:10:56
4
abeba448
አበባ/abi :
betam new yetekeyerkut thank🙏for sharing
2025-07-18 11:46:19
1
biniam.aklile0
Biniam Aklile :
አረ ጎበዝ የምድር ጌታ ጤንነት ነዉ፣የሰዉ ልጅ ጤና ካለዉ ተጋግጦም ቢሆን ገንዘብ ያገኛል
2025-07-17 04:21:47
2
zed9858
Zed :
ከረፈደ ነቃው ምትሉ አረፈደብንም ከዚ ቀሗላ ጌዜ አለን የቀረውን ዘመናችንን ይባርክልን
2025-07-16 11:44:58
2
.moniirrahofficial
monii✨️l :
ገንዘብ ሳይኖር የትኛውን ገንዘብ ነው አስቀምጡ የምትለው?? እንኳን ገንዘብ ለማስቀመጥ ሰርተን የምናገኘው እንኳን ለወር ወጪ ሊበቃን አልቻለም ታድያ አንተ ስለየትኛው ሀገር ህዝብ ነው የምታወራው?? ተው እንጂ ሰው ላይ አትቀልድ
2025-07-16 09:39:39
4
fyory4
fyori :
ሙሉውን ኢንተርቪው የት ማግኘት እችላለው??
2025-07-16 09:02:36
1
To see more videos from user @lieltamarawitshewa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About