@min_alu: #ምንአሉ #የእናንተገፅ #samrifani #gegekooooooo♥️

min_alu
min_alu
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 15 July 2025 17:11:10 GMT
404700
6661
721
1843

Music

Download

Comments

user6758300882820
እንደ💔 እዲል 💔ማን💔 ይበድል :
እደኔ እያቆመ አብቦ የጨረሰ🥺
2025-07-16 21:12:35
83
fafo1228
Ethio.Love🇪🇹🦅 :
ሴት ልጅ በወንድ ተበድላ ስናይ በአንድ ላይ መቆም መልመድ አለብን የማን ልጅ ናት የምን ብሄር ናት የሚባል ነገር መተው አለብን በሴትነቷ ብቻ አብረናት መሆን ግዴታችን ነው ደግሞ ሳምሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት
2025-07-15 19:34:48
692
hayu_bit_m
𝐋𝐢𝐣 𝐇𝐚𝐲𝐮 🤍 👑 :
ሴት ልጅ በእርግዝና ወቅት ና አራስ ሁና ከተበደለች መቸም አትረሳ 🥺
2025-07-16 00:54:05
353
noha393939
Noah :
This is true and most women story.., I am glad you have strong mother..
2025-07-15 23:34:58
12
ttlove055
😘😘የኔ :
አልገባሽም እንጅ እናትሽ እየወጣች ስታረክስሽ እናትም አባትም ሆኖ ከእርግዝና እስከ አራስነት ከጎንሽ የነበር እሱ ነው
2025-07-15 20:04:57
176
binthussen13
ume khalid🎀🧸🎀 :
ሴቶቹ በህይወት እያሉ ብሶታቸውን ሲናገሩ ትቀልዱባቸዋላችሁ ህይወታቸውን ሲያጡ ግን ፍትህ ምናምን ትላላችሁ
2025-07-16 06:44:52
85
alemyagetachew11
Denknash hailu :
ምርጫሽን በመምረጥሽ እዳትፀፀች የትም ያድርስሽ መንገዱ ዋናው ነገር አንቺ መደሰትሽ ነው
2025-07-16 05:08:41
11
user1661657926161
user1661657926161 :
ምን ማለት ነዉ እንደማታገባኝ ማለት
2025-07-16 23:26:22
2
yalem122212
እፉዬ ገላ(‘~’)🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አንቺን ምን ያሀል ጫና ውስጥ እንደነበርሽ የሚረዱሽ ባንቺ መንገድ ያለፋት ብቻ ናቸው ብቻ ተመስገን ልጆች አሉሽ ለልጆችሽ እና ለፍቅርሽ ለትዳርሽ ስትይ ነው መስዋዕትነትን የከፈልሽው ሞከርሽ አልተሳካም አለቀ.🥰🥰🥰
2025-07-15 19:01:13
245
hawlt4
hawlt🟡🔵🟡🦋🍬🦋 :
ወይ ይሄን ሁሉ ግፍ እደት ቻልሽ ባክሽ 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነውዴ የበደለሽ
2025-07-15 20:12:07
21
werknshe4
werknshe 💚💛❤️ :
እስከመጨረሻው በርጋታ ያነበበ እውነት ያሳዝናል
2025-07-16 00:19:41
36
enatnalij1
@Merry pretty 🦋 :
እውነት ለተበደሉት ሴቶች ብርታት የሆነ ታሪክዋን ነው የተናገረችው እንደሷ ቢቆርጡ ማንም ሴት አትሞትም ነበር
2025-07-16 19:29:18
3
merontesfaye485
ናሂል♏🌱⚡ :
እንደማትገቡኝ ያወኩት ቁጭ ብዬ ፁሁፉን እስከመጨረሻው ያነበብኩት ሰዓት ነው 🥹
2025-07-16 14:44:19
12
8888888tige0988
88806 :
ሳምርዬ ደስተኛ መሰለሽኝ እኮ እቀናብሽ ነበር በጣም በሳልና ብልህ ነሽ በርቺ ውዴ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን
2025-07-16 16:04:07
9
diegeileaus47
rich :
እንዲያውም ይሄን ያህል ጊዜ አብሮሽ መኖሩ ሊመሰገን ነው ሚገባው ምክንያቱም የዛች በክት ቱና እናትሽ ስድብና ትችት ችሎ በዛ ላይ ሴቷ የጃፈር እንጂ የሱ ልጅ አይደለች እና ማመስገን ትተሽ ለትወቅሽው ነው ውለታ ቢስ ነሽ 😏😏😏
2025-07-17 04:16:23
3
addisnegash30
Addi :
ያልሻቸው ነገሮች ሰው በትዳር ውስጥ ሲኖር እንደየቦታው የምንባባላቸው ነገሮች ናቸው እየተላለፉ ካልሆነማ ማንም በትዳር ውስጥ አይቆይም ዛሬ የተቀበለችሽ እናት ተብየዋ የባሰች ናት ነገ ከነልጆችሽ አባራሽ መሸቀያ ምታረግ
2025-07-16 21:06:24
2
genetbrhan344
Genet :
አምላኬየ ለውጭ ሰው በጣም ምስኪን እና ጥሩ ሰው የሚመስሉት ለምድ ነው ለቤታቸው ስቃይ የሚሆኑት 😢 የስራቹህን ይስጣቹህ
2025-07-15 20:12:56
101
user5862336978108
Emebet :
ለዚ ነው ህይወትን ማላምናት😩😩😩
2025-07-17 12:18:03
1
tafach1984
የእግር እሳት♾❤️♾ :
እኔም እደዚህ እየመዘገብኩለት ነዉ ወዶችኮ የሴትን ባህሪ አያቁም ቢጫ ካርድ ላይ ነኝ እኔም እጁን የዘረጋ ወንድ ሶስተኛ እድል አይሰጠዉም አላህ እኳን በስህተት ላይ ሶስተኛ እድል አይሰጥም
2025-07-16 06:19:15
2
balaydalagmail.com1
Dala :
Ystchw mikniat ulu ymistla ymyon mikniat naw
2025-07-17 11:26:46
1
w_j........1
አይዞክ ፋኒ ፍትህ ይገባሃል :
ወይኔ ፋኒ ምን ጉድ ውስጥ ነው የገባሃኸው መርገምት የሆነ ቤተሰብ
2025-07-15 19:31:54
38
bjhtii
እረገጤ :
ሴትን ልጅ ማቃጠል ሴት ዝቅ ስትል ጡሩ ነወ
2025-07-16 07:28:26
2
samri.dagne
Samri Dagne. :
እደኔ እያቆመ አብቦ የጨረሰ,ተዉ በመሃላቹ ልጆች አሉና ክፉ አትነጋገሩ ዛሬ ላይ የምትለዋወጡት ቃላት ነገ ልጆቻቹ ላይ ጠባሳ እንዳይፈጥር።
2025-07-17 09:38:34
1
eman.seid06
Eman Seid :
ቆይ ግን አንድላይ ሁናችሁ ያሳለፋቺሁትን ገበና ስትጣሉ እሶ እንዲዚህ ነበረች እሱ እንደዚህ ነበር እያሉ ማዉጣት ምን ይባላል ቢያንስ ለልጆቻቺሁ አታስቡም እንዴ 😏😏😏😏😏
2025-07-16 08:54:55
3
yemisrachtadesse6
Yemisrach Tadesse :
ያለችው እኮ ለሴት ቅድሚያ የሚሠጥበት ሀገር ነው አላረገም በተይ እናቷ ባህሪ አምስት አመት አደለም አንድ ደቂቃ አትቀመጥም ነበረ ውሸታም
2025-07-16 14:32:35
2
To see more videos from user @min_alu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About