@ethlive1: @Samri @Fani G @Gucci @ላኰመንዛ record @Betayoo fun⚡️❤️😘 @Joker funy @Alex Ethiopiawe @Frehammm🦋 #foryoupage❤️❤️ #ethiopian_tik_ #narssasisticparent #fyp #ertreantiktok🇪🇷 #janny

Betayoo fun record  🔴 🦅⚡️
Betayoo fun record 🔴 🦅⚡️
Open In TikTok:
Region: DE
Tuesday 15 July 2025 23:59:56 GMT
129050
3439
345
406

Music

Download

Comments

kkdbddbhfusjeos
cennamonnegn :
ጂጂ እራሰሽም ብለሻታል
2025-07-16 12:41:57
229
rm29814
RM❤️👸 :
አንቺም ብለሻል የሆነ ጊዜ እንቅልፍ በጣም ነው ምትተኛው ብለሽ ነበረ 😂😂😂
2025-07-16 17:57:49
146
meron.last
Meron Last :
እራስሽ አላርም እንኮን አይቀሰቅሳትም ብለሽ የለ እንዴ😏
2025-07-17 09:30:54
15
enybunaye
Emy bunaye :
መከታ የሆንሽ እናት 🥰😁
2025-07-17 10:39:34
23
kiyalegese
Kiya Legese :
ልጅቷ full-time ትማራለች part-time ሆስፒታል ትሰራለች ከአንድም ሁለት ልጅ ወልዳለች ምን ታድርግህ ከዚህ በላይ እበት ተነስተህ ሰርተህ አትበላም ያለኸው ለመሆኑ አውሮፓ ነው ነፈዝ ግን ዛሬም የምታስበው እንደ ጥንቱ እንደ አባቶቻችን ነው ።
2025-07-17 08:57:22
6
kidu_2311
Kidu :
ነገ ታርቃ ሄዳ ብቻሸን እንዳታወሪ
2025-07-16 21:25:36
29
user2668804712254
hana :
ራስሽም ብለሻል ሴትዮ😂 ልጁ ራሱ ያንች ልጅ ማግባቱ እሱ ሆኖ ነው
2025-07-16 14:12:11
112
comm902
Commenter :
Anchi lemin birr alseteshatim kelela kemitibeder? if ur a good mom!
2025-07-17 00:51:25
3
noveltgu3
𝓷𝓪𝓷𝓬𝔂❤ :
እራስሽም ብለሻታል ምትሉ ሰዎች ታዲያ ሰው ሲጣላ ብዙ ይላል አሁን ግን አሳልፉ አትሰጣትም እናት እኮ ናት እንዴ
2025-07-16 16:01:09
1
user5735940085439
ልኑር ላንተ ብዬ :
አንችልም ብለሻል ቦርኮ ምናለ ልጆቻቸውን ቢያሳድጉበት 😰😰😥😥
2025-07-17 10:33:50
1
gifti.butik
Gifti Butik :
ጂጂ ሂጂበት ሊጁ አይረባም
2025-07-17 20:28:49
1
dolardolar098
🍫🍫 𝐃𝐞𝐫𝐚𝐫𝐭𝐮🍫🎀 :
ወንድ ልጅ ኩሽና ለኩሽና ሲርመጠመጥ አልወድም የወደፊት ባሌ ሰምተሀል🤭
2025-07-16 17:47:07
10
seble.yemaryam.lj
➬ድርሻዬ.Ⓐዬ❤️💫 :
እራስሽ አላልሽም አትበጥረቂ
2025-07-17 13:56:10
1
bezi8675
ሠባራዋ ወፍ :
ግንኮ ወገን በኛ በሸዋ አማችና አማት ከብር አለው
2025-07-17 10:50:29
1
liltekebeda2
lilte 👸🇹🇷 :
😂😂ወሸላ ነው ያልሽው አሱን ብላ መስሎን ያገባችው 😂😂😂
2025-07-17 18:05:34
1
konchu23
konchu :
አንቺም መተኛት ትወዳለች ስትያት ነበር ረሳሽ እንዴ?
2025-07-16 22:57:17
4
meklit.hiwot
MeKLiT Hiwot :
Achime iko beleshe neber😏😏😜😜
2025-07-17 18:27:05
1
eyobselewndm
Eyob selewendem :
እኔ ድሮ የማውቀው እናት የልጃን ጉድ ትደብቃለች እንጂ አደባባይ ላይ አታወጣም ነበር ስሌም ነው
2025-07-17 21:56:11
1
wit_271
Wit🍬ዊት :
እኔ ሰሞኑን አልቻልኩም በሳቅ
2025-07-18 04:20:56
1
samirawetyohanes
samri makeup,nail,eyelash&wax :
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🙏🙏🙏
2025-07-17 01:09:40
13
hannalakew1
Hanna :
ከሴጣን መዛመድ መጨረሻው ይሄ ነው
2025-07-18 03:41:37
1
bellaethioman
user6782157273832 :
አረ ነገ ልጆቹ ያዩታል ባክሽ እንደ እናት ሁኚ ሲቀጥል ቢላ ይዞ ቢሰራ ለትዳሩ እና ለልጁ ነው
2025-07-17 06:08:44
1
menagezu
ሰላም :
አንቺ እራስሽ ጠዋት የተኛሽ ማታ ነው የምትነሽው ብለሻታል.
2025-07-17 15:04:44
1
weyini13
weyini :
walkaloo
2025-07-17 11:20:02
1
alahwekil0
// ልኑር እዳመሌ// 💋 // 💘 // :
አንችም ብለሻል ዛሬ ተለቆልሻል😂😂😂ኤጭ ኮሜታተሮች
2025-07-17 02:06:29
5
To see more videos from user @ethlive1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About