@youthandtruth1: ሠው አትሽሹ! ለመሠልጠን ቀድመው ቦታ ይያዙ! #inboxus #HabeshaSuccess #Youthandtruth #PersonalDevelopmentET

Youth & Truth
Youth & Truth
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 July 2025 04:21:38 GMT
211386
10106
221
1147

Music

Download

Comments

mila407ethio
ያልታዩትን Video አሳሹ 😋😁✌ :
እኔን ከሚመለኝ ሰው ጋ ነዋ ምኖረው
2025-07-19 21:21:22
3
melorina94
🥀 :
አዎ ከአውሬ ጋር ይሻላል ከዘንድሮ ሰው
2025-07-16 09:39:09
48
haile777888
Haileab Tekile499 :
ሚገርምሽ ይሄ ሰለጠንኩ ባይ ሰው እኮ ሲሞት ያልሰጠነ ሚባለው ነው በክብር ሚገንዘው 😂 ግን ማህበራዊ ኑሮ አይሳተፉም ቃረዛ ይጸየፋሉ
2025-07-25 18:54:11
0
mustedayassin
user4309389929348kiya :
እውነት ነው ተባረኪ
2025-07-17 12:36:50
1
alazarbrihanu
Alexso :
ጥሩ ምክር ግን ሰቪ አድርገን መስማት አልቻልንም መፍተ ፈልግልን 🥰
2025-07-24 15:42:18
0
jemaika3
@ jemaika :
ስንጠጋ እማ እኮ እየገደላችሁን ነው
2025-07-17 17:39:42
0
souljaboy_369
Techtonic reviews 🤩 :
yes, colab is power
2025-07-28 10:56:57
1
cherubdaniel
kirubel Daniel :
mama sew wedo aydelm bichegninet yemimertew
2025-07-22 18:31:08
0
user7404868037910
በሱፍቃድ :
ሁሉም አዋቂ ሁሉም እኔ አቃለው ባይ ሁሉም ወናፍ
2025-07-27 12:16:31
0
ferhan_shukuri
FERHAN SHUKURI :
ብቻዬን ነዉ መኖር ምፈልገዉ ብላቹ ኮመንት ያረጋቹ ለማነዉ ግን😁😁
2025-07-17 04:08:12
0
sew3021
መኖር ደጉ :
የሴት ልጅ ግርዛት ነው የቀረ😁😁😁😁😅
2025-07-21 19:13:43
0
redina148
redina148 :
ዞረን ዞረን እግዚአብሔር እጅ ነው ምንወድቀው ቆንጂት
2025-07-28 15:42:58
0
hiwi.tibeb
ሂዊ ጥበብ እና ሽፎን :
ፓስተር ቸሬን ካልመሰልኩ አልሽ😜
2025-07-16 17:43:34
38
beautifulpropertie
beautiful properties :
I love your compassion, understanding, fairness and love for people! Your Honor!
2025-07-19 10:11:13
0
tizitaasfaw4
Tizu😍 :
የአሁን ሰው ከአውሬ አይሻልም ለዛ ነው
2025-07-23 08:39:29
0
gebremeskel026
Eyoas :
የንግግር እርጋታ አይታይም አክትንግ ብቻ ወይም ይህ መክሊትሽ አይደለም
2025-07-16 09:38:23
25
afom436
afom :
You think መሰልጠን መስሎን ሰዎችን የምንሸሽ
2025-07-20 15:33:21
0
kalkidan.teferye
የ አርሴማ ልጅ :
Awo ke anbesa gar benor yeshalal yahun sew eko uawekn meslon sayhon beka ale aydel...
2025-07-18 16:24:06
0
user9149968562901
H y M ሀብቴ የስላሴ :
ብና ወራ እና ብንገናኝ ደስ ባለኝ
2025-07-17 20:30:16
0
astu2974
Aster :
ማሂዬ የኔ ጀግኒት ቅመሟ በርቺልኝ የሚገርም ጥበብ አለሽ
2025-07-19 19:01:13
1
nasenase26
የሀድራው ሱሰኛ ፣የደጋጎቹ ምርኮኛ፣ :
ሰው ነው ብዬ አምኜው ከሚበላኝ ከአንበሳ እና ከነብር ጋር ብኖር ይሻለኛል
2025-07-18 14:34:53
0
amen23023
Amen :
ልክ ነሽ ፈሪ ሰዉ ነዉ የሚሸሸዉ ቻሌንጆችን መጋፈጥ ነዉጂ ጀግንነት
2025-07-18 09:58:09
1
miki.mak67
𝓂𝒶𝓀𝒾 𝓂𝒶𝓀 :
ዝም ብለሽ አትዘላበጂ
2025-07-17 15:43:03
0
amezing52
ousman :
ከሰውጋ መነካካት ሲባል የሰውን ጥቅም respect ማድረግን እንጅ ከሰውጋ መኖርን አይደለም !!!!
2025-07-17 19:27:18
0
To see more videos from user @youthandtruth1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About