@14.l.k: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #videoviral #f #ሎቶ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና #መልካምነት_ለራስነው_አይከፈልበትም_ #🙏🙏🙏

ሎቶ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
ሎቶ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 July 2025 16:31:45 GMT
577632
25728
429
6780

Music

Download

Comments

yfugig703
sdbae :
እዉቀትክን ማካፈልክ ተባረክ🥰🥰🥰🥰
2025-07-17 05:26:46
219
mirebaba1
Mihiret Hailu :
ፕላስተር (ላስትሮ) ሙቀት ስለማይቋቋም ብዙም አያገለግልም ። ከዚህ የተሻለው መፍትሔ የተቃጠለውን አይን ዙሪያውን እርሳስ በደንብ መቀባት
2025-07-16 17:40:48
129
offtai.naxuxuqiin
Offta'i ( Naxuxuqiin) :
ምርጥ ቅን ሰው ተባረክ።
2025-07-21 04:21:56
1
whatcountryisthis59
What Country Is This? :
What country is this ?
2025-07-17 15:40:05
2
naol6630
bushraki :
ከዚ ሁሉ ጣጣ 200bir ገዝቼብገላገልስ
2025-07-17 05:36:51
26
user1381760448559
ኤርሚ የድሬው ልጅ :
ተቀድመሻል
2025-07-17 19:29:43
1
ismetouse
Just Do It :
አንተም አምፖሉም አትሠሩም
2025-07-20 06:44:56
0
gpowerr2
gpower_solar Ethiopia :
እኔ ሞክሬው ሰርታል ግን በተራ በተራ ይጣፋሉ
2025-07-17 05:54:17
3
dj.ajre
DJ Ajre :
ሞያህን ይባረክ ጅግና
2025-07-18 19:21:23
2
alanwalkerofficialalan
alan welker :
2 ena 3 ቦታ ከሆነ የተቃጠለው
2025-07-17 20:42:29
2
muhamed.zeynu
muhamed Zeynu :
ጀግና ምቀኝነት የለህም
2025-07-17 03:50:34
42
teddyteshale
ናታኔም ያባቱ ልጅ ❤❤❤🙏🙏❤❤ :
ጀግና ነሽ ብሮ🙏🙏
2025-07-17 03:16:41
8
dawit1787
Dawit :
ብራዘር አፖሉን አበራለዉ በዬ እኔ ብበራስ 😁😳
2025-07-19 20:14:19
2
nebaman123
Neba የባርቾ :
አሪፍ ነው ግን ፕላስተሩ ቀልጦ አደጋ አያመጣም
2025-07-19 02:47:05
1
user81785309770513
ኢትዮጵያዊ ነኝ(አእመረ)አወቀ :
ያጣበከው በሽቦው ስትነካው የበራበት ቦታ ነው ያልበራበትን ቦታ ነው አልገባኝም
2025-07-17 04:20:02
2
nestanet.mulugeta
የሺ ነጋሽ :
አቦ እኔ ምንም አልልህም እገዛለሁ ይቃጠላል ግን ጥዬው አላቅም አሉ አንፖሎቹ ባሳየህኝ መሰረት እሰራዋለሁ አመሰግናለሁ እንደአንፖሉ ብርሀን አይምሮህ ይብራልህ በእውቀት እንደነዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን አሜን
2025-07-20 03:36:44
4
boyke_war
boyke_war :
ስንት አንፖል ጥያለው እኔ🥺
2025-07-16 17:52:05
7
bereket.kuma6
anwar 1x :
አንፖሎ ሲሞቅ ፕላስተሩ ይለቃል እሽ ብሮ😂😂😂😂
2025-07-17 12:18:50
4
ayenalem92
Ayenalem :
ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-16 20:08:24
7
yimammohammedali
yimammohammedalim :
ሊድ መቀባት
2025-07-17 10:39:08
20
dada80096
Dada :
እውቀትህን ያብዛልህ
2025-07-18 05:25:38
5
abiygrima
abiygrima :
አበሻ እካ እውቀትን አያሳይም ም ከየት መጣህ በርታ
2025-07-18 13:44:24
7
temu13546
temu13546 :
ጀግና ፎሎ አርጌሻለሁ ሌላም ካለ
2025-07-20 11:09:22
1
tadisha_design
Made in HABESHA :
ተባረክ ቅን ኢ/ዊ!!!
2025-07-18 08:53:21
4
ashenafi2532
Ashenafi :
good
2025-07-20 16:50:44
1
To see more videos from user @14.l.k, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About