@mukela.10: #fypシ #foryou #viraltiktok

Muke1a°
Muke1a°
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 July 2025 17:23:17 GMT
173491
16168
233
1061

Music

Download

Comments

blackboy.042
-black-boy- :
በተለይ ከቤት ማንውጣ ሰዎች መጨነቅ ትንሸ ነው🥺🥺🥺🥺
2025-07-17 09:51:40
292
bethlehem21_
Bethlehem Tsegaye :
ማነው እንደ እኔ ህይወት የከበደው 🥺
2025-07-18 18:39:37
47
mulla846
jr Mulla 12⚽️ :
ራስን ማጥፋት ሀጥያት ስለሆነ ብቻ ምኖሪ እንደኔ😔
2025-07-24 11:06:57
1
onayesha
ኦና የሻ :
ግን እኮ መዋደድና መቀራረብ እንፈራለን እንጂ ብንነጋገር ብንግባባ ሁሉ ነገር ቀላል ነበረ .... የምንጨነቅ ሰዎች የበታችነት ያሳፍረናል የተሻሉትም ኩራት ያንቃቸዋል... ሕይወት አንድ እድል ናት እርስ በርስ እንዋደድ❤❤❤👑😍😍😍
2025-07-19 18:49:26
8
mastu851
mastu :
እኔ ህይወቴ ይገርመኛል 🥺ሁሉም ሌላ ሀገር ነው ያሉት ጓደኞቸ እና ያሉትም ወንድ ስለሆኑ እየዞሩ አላገኛቸውም ዝንጥ ብዬ ለብሼ ፀጉሬን አስይዤ እተኛለሁ😂ብቻዬን ስለምውል የወደፊቴን በማሰብ እጨናነቃለሁ ግን ለሁሉም ፈጣሪ አለ🥰
2025-07-18 16:32:21
4
user3214520505772
marcywa :
ፍጥረት ምትፈልጉትን ሳይሆን ሚያስፈልጋችሁን ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
2025-07-21 19:56:35
2
user5747639394500
bob besu :
እኔ ደሞ በሽተኛ መሆን ነው የቀረኝ😟
2025-07-17 12:14:39
62
beti32187
ጎንደር በጌምድር :
sidet enhid libiya
2025-07-18 06:58:22
2
hiwotmelaku102
Hiwot Melaku :
እኔም
2025-07-25 17:37:26
0
marti2829
marti🦋 :
እኔ አለሁ አይደል በምን ምክንያት እና መቼ እንደምሞት ሰው ሞቶ በቀበርኩኝ ቁጥር የሚያሳስበኝ🥺
2025-07-25 18:19:39
0
ishaq.nas
Ishaq Nas :
አንድ ከልቡ የሚያቅፈኝ ሰው የለኝም
2025-07-17 11:36:11
40
bezi..rofi5
bezi..rofi🦋🦋 :
እመብርሀን አለች ሁሉም መልካም ይሆናል
2025-07-20 10:32:28
4
skat.nati21
Nati 21 :
የምyascenqachiwun. ሁሉ .በእኔ . ላይ . xaሉት
2025-07-21 14:10:32
1
abdihegana4
Abdi the bast man :
መታ እንቅልፍ የላኝም ወለይ እያሰብኩ ለብድ ነው 😭
2025-07-24 07:54:39
1
meronmimi40
merry 1216 :
ማነው እንደ እኔ እየሰራ ብር መያዝ ያቃተው🥺🥺መጨረሻየ ምንድነው 🥹🥹
2025-07-24 14:14:40
2
eya14068
eya :
እኔም አለዉ
2025-07-24 10:01:16
1
ellatrik
ELLA TRIK :
ማሰብ ቢቻ ሆነብኝ እና ሰለቸኝ አሁንስ
2025-07-17 18:26:24
11
dagi17dam
🎀𝚍𝚊𝚐𝚖𝚊𝚠𝚒𝚝🎀 :
ምን አስጨነቀኝ '' ከናንተ መሀል ተጨንቆ አንዲት ዘለላ ፀጉሩን እሚጨምር አለ'' የፈጠረኝ ጥሎ አይጥለኝም 🥺
2025-07-20 20:48:44
2
saliniho_11
papimahrez_ 26.5 :
ere enem alew
2025-07-20 00:25:02
1
eyuel2525
Eyuel2525🇪🇹 :
arif hasab
2025-07-18 14:07:07
1
estifoy_66
𝔼𝕊𝕋𝕀𝔽𝕆 𝟚𝟜 ♏❤️‍🩹 :
[sticker]
2025-07-18 05:35:03
10
missekram007
ኢክራም🪆 :
ልትኖርም ላትኖርም ትችላለህ ዛሬን ኑር!
2025-07-18 22:19:50
8
zinedeju
zinedeju :
Engam Alen
2025-07-25 05:09:29
0
habtamu.lingerew
Habtamu @ :
enem negn😂😂
2025-07-25 14:20:01
0
hailat2387
hailat 23 :
የተረፈኝ ግን ጭንቀት ብቻ ነው 🥺
2025-07-17 20:28:02
1
To see more videos from user @mukela.10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About