@ethiopianlyrics1: ፎቶውን ያነሳው @Amanuel View🇪🇹📸 #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #foryoupage #ሙዚቃንበፎቶ #ወንድሙ_ጅራ

ሙዚቃን በፎቶግራፍ📸
ሙዚቃን በፎቶግራፍ📸
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 July 2025 09:39:45 GMT
113172
3766
56
398

Music

Download

Comments

aenisboss
አ ኒ ስ BOSS :
እኔ ፒያሳ ሰፈሬ ነው የታየኝ
2025-07-18 08:33:49
3
matigi
MAT G :
የዚህ ምስኪን ሰው ሁሉም ሙዚቃ ምክር እውነትና ፍቅር ነው
2025-07-17 19:44:42
8
user8487986972818
Henok :
ለኔ 1 ደኛ ዘፋኝ ወድሙጅራ ነው በቃ ትችላለህ
2025-07-18 21:21:34
0
ashenafi811
ዲን.አሸናፊ አወጣ :
This music perfectly describes this decaying society.
2025-07-17 20:09:39
31
zolla1985
Zolla1985 :
ለምን ተባብረን ለመንግስታችን አንጋብዘውም
2025-07-17 21:37:08
31
atibebu8
ገፀ~በረከት :
ከጴንጤ መዝሙር ይሻላል
2025-07-18 12:53:00
1
lulu1204uk8
lulu :
ዘፈን ተወዳጅ የሚሆነው እንዲህ ጥሩ መልዕክት ሲኖረው ነው።
2025-07-18 11:43:03
9
robelski
ሮቤል የዩናይትድ ሎሌ(antony goat) :
underrated at is pick ወንድሙ ጅራ
2025-07-18 06:15:14
5
rinahuss123
Rinahuss :
bemuzika ytajebe mket🥰🥰🥰
2025-07-18 22:37:15
0
evana1621
little ⭐⭐⭐ :
ሰው ሙሉ አይሆንም ያለ ህሊና
2025-07-18 10:43:03
5
tegegn_tube
TEGEGN TUBE :
የዚህ ዘፈን በጣም ነው የሚገርመኝ! 👌
2025-07-18 09:29:44
4
peterosagegnhu
P£t£R0S ፬ :
አይምሮና ሆድ ቦታ ሲቀያየሩ ምናያቸው መወዛገብ ኧ ኧ.... ኧ .....ኧ ለአንዳድ ሰው .......። እናመሰግናለን ድምፀኛ🙏🙏🙏🙏
2025-07-18 03:41:34
2
ahadu07
Ahadu ፩ :
My favorite music 🔥
2025-07-18 06:59:02
3
dagimddddddddddddd
dagim ዳጊ :
ወኔዴ ጀግና ! ሙዚቃ እንደዚህ ነው ...🙏 እናመሰግናለን ...
2025-07-18 04:52:13
1
tizazugetahhn3
Tizazu G😎 :
''ሰው ሙሉ አይሆኖም ያለ ህሊና'' በሚል አስተካክሉት
2025-07-18 07:55:52
1
tamemule497
tame :
ልክ ነው አብዛኞቻችን ራሳችን የማናረገውን ነው ከሰው የምንጠብቀው 🙏🙏🙏
2025-07-17 19:12:27
1
am103410
AM :
music name please
2025-07-18 22:07:44
0
sihul2017
Sihul A :
a masterpiece indeed.
2025-07-18 18:31:48
0
adey_flowers
creater.search. insight :
ለትዛዛቱ ተሟሽተህ? ምን ማለት ነው?
2025-07-18 09:32:16
0
absab16
The absolute true :
ወንድሙ ጅራ አንደኛ እንወድሃለን 💚💛❤️
2025-07-18 20:05:32
0
user6223852590490
Nethanet00 :
gena yigenal yimusica... wendimu yimechik
2025-07-18 18:07:34
0
kid7766988
kidu :
አገላለፅ ይለያል ግን በዚ ጊዜ ማነው የሚገባው
2025-07-18 12:28:17
0
merongetachew10
merongetachew :
ሌላም ቆንጆ አለው ጎበዝ ነው🥰🥰🥰🥰
2025-07-18 17:56:18
0
emu9262
emu :
ወንድዬ....... የችሎታህን ያህል ያልተባለልህ ምርጥ ብቃት ያለህ ።
2025-07-18 14:46:42
0
amdrqqqq
Aምደ :
ይሄ ሰውዬ ሳየው የካርቶን ሥዕል ነው የሚመስለኝ
2025-07-18 14:54:43
0
To see more videos from user @ethiopianlyrics1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About