@carolfekaduofficial: #ወጀብ #ቢሆን #ማእበሉ #Share #fyp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @MissyinChrist✨️ሚስጥረ✨️ @ወንድማ ችሁ አሊዬ @paul 🇸🇪🇪🇹(Timothy ) @Nahom @mehriko ❤ @Henon Mengistu @Bet_El✨ @Daniel Ewnetlehulu @Hapi777 @Carol Fekadu

Carol Fekadu
Carol Fekadu
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 17 July 2025 12:44:44 GMT
40255
5025
423
264

Music

Download

Comments

user4221020176575
yeshi :
እስቲ ከዚህ በፊት ምታዜማቸውን መዝሙሮች አድምጣቸው በግርማ ሞገሱ የተከበቡ ናቸው
2025-07-17 16:36:49
14
binyam1219
ታርኬን ለወጠው :
ወድም ካሮል የሐዋሪያት አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስ በውነት እንወድሀለን ወድማችን
2025-07-17 15:48:38
25
bizuayew60
Bizuayew Tagese :
አሜን!! አንተን ያገኘው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አሁንም በስህተት ና በክህደት ውስጥ ያላሉትን የግኛቸው።
2025-07-27 06:19:39
0
mekibebi5mekimygod
mekibeb ከሞተልኝ በላይ ማንም አይወደኝም :
ጌታን ምንም አልገባንም 🥺🥺ምን ሆኔ ውዴት ሄደ ተመለስ የምትሉት በጌ ፍቅር አስረደን በመዝሙሮቹ በጣም ተጸናንቻለሁ ተባርክያለሁ ደሞኮ ስወደው ጌታን ምን ተፎጥሮ ነው??🥺
2025-07-18 17:46:47
1
beki.music5
beki aba :
ኢየሱስ አብ ነዉ
2025-07-17 18:16:41
0
pastorabrahamdesta
Pastor Dr. Abraham Desta :
ሰላም ወንድሜ ካሮሌ ጌታ ይባርክህ ድንቅ መዝሙር ከአክብሮት ጋር እንዲህ ብትለው
2025-07-17 16:03:50
2
zewudineshapostol
Abu apostolic :
you have still now young face
2025-07-29 04:44:06
1
betseqqcedp
b€tsi (@l) takliye :
ሙሉውን Link please
2025-07-18 18:14:26
1
user7307886556156
betty🙏 :
Amen
2025-07-28 20:02:30
1
user3882639602013
user3882639602013 :
ጌታ ብርክ ያርግህ
2025-07-28 08:37:53
1
tsiyemes3
Tsi ye Mes :
ነ ወንድሜ የመዳን እዴቹ ተዘርግቶ ነው የለሁ😥🥰
2025-07-17 13:17:39
6
mlky607
እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግ/ር አንድ ጌታ :
ወንድም ካሮልዬ ስለ ተሰጠ ፀጋ እግ/ር ይመስገን ግን ብትመለሰ ደስ ይለኛል የእኔ ፍቅር
2025-07-18 07:12:21
2
mesti825
mesti🦋💚 :
በነበልባል በእሳቱ ያራምዳል ስመ ብርቱ😍😍😍
2025-07-17 14:39:42
5
wondumesele
wondu :
እንኳን እግዝአብሔር ረደክ ወንድሜ ኢየሱስ የአብ ልጅ ነው እኔም በበፊት ህይውቴ Just like as U👍🙏🙏🙏😍😍😍✌
2025-07-17 16:11:27
2
betiy.listro
Betiy listro :
የረዳህ 🥰🥰እርሱ አብ አባት ነው ወደ ልጁ የጠራህ ሐሌ ሉያ።
2025-07-18 20:31:32
2
zerfenesh_danino
እየሱስ ያድናል :
እስይ
2025-07-25 13:45:24
1
emuye911
emuye :
amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 12:27:07
1
user4221020176575
yeshi :
ካሮልዬ የእውነት ፀጋህ ተገፏል
2025-07-17 16:27:16
5
misganalalago
ምስጌ ወዳጅ ኢየሱስ ብቻ ነው :
እግዚአብሔር አብስቶ ይባረከ የሚወደው ዘማሪ ነው እግዚአብሔር በብዙ በጸጋ ጸጋ ያብዛልህ ተባረክ ከዚህ ብዙ ተገለጠ ጨለማ አያያዝ ብርሃን ሁን
2025-07-18 11:48:48
2
beka6491
Beka :
ፀጋው እንዲ ከፍ እያለ ይጨምርብህ ❤❤❤😍😍😍
2025-07-17 22:00:46
2
amen23101
Amen :
ስምህ ክንደ ብርቱ 🥰 የኔ ኢየሱስ ውድድድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-17 13:10:50
5
To see more videos from user @carolfekaduofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About