@yebichu5644: በዚህ ዘፈን ምን ትዝ ይላችኃል ?🙏❤️🙏

Yebichu5644
Yebichu5644
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 July 2025 14:08:55 GMT
847170
50173
908
4600

Music

Download

Comments

biniyam485
biniyam485 :
ኦሮሞን በክፋቱ ሳናውቀው በፊት የከነፍንለት ዘፈን አሁን ግን ሲገባን
2025-07-18 04:33:07
206
tariku135242
ታሪኩ ተካ :
ዘረኝነት በማናውቅበት ጊዜ 🥰🥰🥰
2025-07-17 14:19:40
898
jimty1000
NES :
ልጅነት፤ሰላም Ethiopia
2025-07-28 00:25:47
1
mikimaraki71
Miki Maraki71 :
oro koo esa jirtu
2025-07-18 09:28:58
79
username123abc72
ቲና :
አማራ ነኝ አላቀውን ትርጉሙን እኩል ነው ምዘፍነው የደጉ ዘመን ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-17 17:41:26
225
fisehatarekegn
fishዘአክሱም :
ዘፋኙ ኦሮሞኛ ቻለ እንጂ ኦሮሞ አይደለም
2025-07-18 19:29:38
2
zelalem210574
ዘላለም Esatu :
ይህ ዘፈን ትዝ የሚለኝ በኢቲዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት ባድመ አደሚቲ የሚባል ቦታ ነው
2025-07-17 16:11:43
71
hailu6909
hailu :
19 91 በሻቢያ ወርራ ግዜ ለሰራዊት ማነቃቂያ ብርሸለቆና ግንባር አስታውሰዋለሁ
2025-07-18 18:29:12
39
wass4433
wass :
ትርጉሙን ሳላውቀው የምወደው ዘፈን ነበር እንደዛሬው ሳይሆን አይ ጊዜ
2025-07-26 09:34:24
1
medilie8
የኔታዬ :
ዘረኝነት በማናቀ ጊዜ ለጦርነት የዘፈነው ዘፈን🥰
2025-07-18 05:51:41
70
addisu.werdefa
addisu Werdefa :
ሰፉ ማይሙ
2025-07-18 20:45:12
3
omolounge
omo Lounge :
ይሄኔ ነበር ኢትዮጵያ የምትባለው የነበረቺ። እንደዛሬው በስብሳ ሳትሞት።
2025-07-17 18:46:18
36
efa62
Ephrem :
ይሄን ዘፈን ስታዲየም የአዳማ ከነማ ደጋፊዎች ይጨፍሩበታል ስወደዉ
2025-07-17 19:21:28
83
haileamlaket12
Haileamlak ET :
ኮሜንተቹን በሙሉ ተመልከቱ.....የወንድማማች ፉክክር ይዞን እንጂ እንዋደዳለን እኮ❤
2025-07-17 20:14:42
33
amartiikoo12
Oromiyaa Tiyya :
Jabaakoo 💪💪💪💪💪
2025-07-17 15:24:15
21
remedankerim11
Remedan kerim :
ጌታቸው ጋዲሳ የዘፋኝ 1ኛ🥰🥰🥰
2025-07-21 04:58:24
1
wondimuamariw
WONDIMU AMARIW MEQUANNT :
1991/2 ግንባር ላይ ጨፍረንበት ነበር።።
2025-07-17 19:34:33
39
akotade
akotade :
አዳማ ዩኒቨርሲቲ ይሄ ዘፈን እንደተዘፈነ የሚወርድ የድንጋይ ብዛት ....
2025-07-18 20:47:46
2
abutaariq
ᴀʙᴜ ᴛᴀᴀʀɪǫ :
ማን ነው እንደኔ የሌላውን ብሄር ከራሱ እኩል የሚያከብር ኢትዮጵያዊ 😍🙏👌 እወዳቸዋለሁ
2025-07-25 20:59:04
4
tesfishdangote
Tesfish Dangote :
ምርጥና ገራሚ አርቲስት!! በአለም ላይ ለሡ ሲባል ልዩ አዋርድ ቢፈጠር ደስ ይለኛል
2025-07-18 21:04:15
10
kalbekal07
kal :
የኔ አባት ጌቾ ሞርጥሰው እረጅም እድሜና ጤና 🙏🙏🙏
2025-07-17 19:30:07
49
user5453826124806
user5453826124806 :
ሜጋ አፊ ቲያትር ሲናድ ብን
2025-07-18 00:26:46
4
sicho.fideli
sicho fideli :
አቋሙ ግርማሞገሱ ድምፁ ኤሬ ሁሉ ነገሩ የምነሺጥ ነገር አለው
2025-07-19 10:22:26
6
amanuel.kebede67
Amanuel Kebede :
ሀገር ችግር በገጠማት ግዜ ሁሉ ሲጠራ ቀድሞ ምገኝ
2025-07-17 14:58:51
96
henokmolla2
HENOK :
ብሄርተኝነት ሳያሳውቁን የተደሰትንበት ሙዚቃ 😏
2025-07-17 17:25:50
34
To see more videos from user @yebichu5644, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About