@user2207238665385: ውንጌል ስንሳለም ማለት ያለብን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideos #funny #fyp #onthisday @ረቂቅ ሚዲያ 2

ድርግሚት
ድርግሚት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 July 2025 17:08:58 GMT
1227763
145247
4029
32575

Music

Download

Comments

ethio_barneta
ሰበዝ ሚዲያ :
እስኪ እንደኔ ዛሬ ያወቃችሁ
2025-07-18 10:31:12
2556
user1867548437049
ቅድስት ጎጃሜዋ❤❤❤ :
ቅዳሴያችን ወንጌል ነው።ቃለህወት ያሰማልን
2025-08-01 07:41:06
0
hiruteab
ህልም ህልም :
ንአምን በወንጌል ቃል ቅዱስ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
2025-08-01 14:06:01
0
siscowwwtitok.com
sisay fitaneges :
ቃል ሂወት ያሰማልን እስቲ እንደኔው እስካሁን የማያውቅ
2025-07-29 18:01:29
9
netsanetnetsanet390
Netsanet :
ክቡር በሚሆን በወንጌል ቃል እናምናለን !!
2025-07-18 10:11:39
129
elbe021
elbe021 :
እስከ ዛሬ አንተን ባለማወቄ ቆጨኝ
2025-08-01 06:56:54
4
beza2640
Beza :
qedaseyaxhin wengel new
2025-08-01 11:37:24
1
fana6582239284803
fana@♓ :
ነ አምን በቃለ ወንጌል ቅዱስ
2025-07-18 02:16:52
854
hiruteab
ህልም ህልም :
ቅዳሴኣችን ወንጌል ነው
2025-08-01 14:06:35
0
user9818537999652
m.a :
ቅዳሴአችን ወንጌል ነው
2025-08-01 11:43:19
1
waan2112
Andu arsii asellaa :
ወንድሜ በርታ ባንተ ብዙ ነገር ተማርኩ
2025-08-01 04:25:11
3
betelhem___tamrat
ቤተ ልሔም :
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን🙏 ቅዳሴአችን ወንጌል ነው
2025-07-22 18:11:36
9
getish.alemu1
Getish Alemu :
በጣም እናመሠግናለን
2025-07-31 19:23:06
2
simretfikerafiker
fiker :
ክብር በሆነው በወንጌል ቃል እናምናለን
2025-07-30 23:37:06
3
user59441787492096
robel :
ቅዳሴያችን ወንጌል ነው
2025-07-30 20:07:22
2
kal_wendimu
kal :
የኮተቶች መፅሐፍ ብዘታቸው
2025-07-18 19:18:04
9
mela212133
melaku mikaal :
በጣም ጥሩ እውቀት እያስጨበጥከን ነው ወንድማችች ቃለህይ ወት ያሰማልን
2025-07-17 18:05:15
274
yaredtadesse405
Yared Tadesse :
ነአምን በቃለ ወንጌል ቅዱስ
2025-07-31 16:47:39
3
abrham8575
abrham511 :
ቅዳሴአችን ወንጌል ነው🙏🙏
2025-08-01 11:47:22
1
bayuh.24
Bayuh 24 :
ክቡር በሚሆን በወንጌል ቃል እናምናለን !!!
2025-07-31 14:54:02
6
zinashademe
zinashademe :
እኔ አላቅመም ነበር እውነት ቃለህይወት ያሰማልን
2025-07-19 05:03:33
12
tigistbeyen8
ሀዋሳዋ :
ልክ ነህ እኔ አላውቅም ተባረክ
2025-08-01 07:07:29
1
user2118884413612s
ማነው? :
ነገ እኮ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እስቲ በ like 😊😊
2025-07-18 18:29:03
209
bepositive27a
Ayu GM :
ቅዳሴያችን ወንጌል ነው፣ በተጨማሪ ስለ 1. ቅዳሴ ፀበል ማን ይጠጣል፣ ሰውነት መቀባባትንም በተመለከት፣ 2. አሐዱ ሲባል ምእመን እጅ መዘርጋት ይችላል አይችልም የሚለውን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
2025-07-17 22:31:39
14
user6567785652460
፪፩ { የማርያም እናት } ፫÷፭÷፯÷፲፪÷፲፱ :
አላውቅም ነበር በእውነት እናመሰግናለን
2025-07-17 19:32:24
44
To see more videos from user @user2207238665385, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About