@orthodox.mezmur001: #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏#videoviral #ኦርቶዶክስመዝሙር #v #video #foryoupage #fyp

orthodox mezmur
orthodox mezmur
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 July 2025 18:07:58 GMT
359973
50143
476
2994

Music

Download

Comments

alemayehu3207294850684
Alemayehu kumsa @mbo :
ያሬዳዊ ዜማውን አልጠበቀም
2025-07-18 05:47:35
112
netsiamen6
user3973786590451 :
ኦርቶዶክስን አይወክልም አትሳሳቱ ይህ ተሀድሶ ነው
2025-07-18 13:37:42
110
beran705
Beran :
ድምፁ ግን የዘፋኙን አሰግድ ይመስላል መልኩን ሳላየው በፊት እዙ እየዘመረ መስሎኝ ነበረ😐
2025-07-23 14:12:12
0
gobeyano21
Kaku :
ፋና ላምሮት ላይ ተወዳደርበት
2025-07-18 08:49:43
50
ephramneguse1
ወይራዉ :
ይሄ በፍጹም የኦርቶዶክስ መዝሙር አይደለም ቃናዉ ለዛዉ የተሟጠጠ ዜማዉ ሁሉ የተበላሸ ነዉና አትሸዉዱንም
2025-07-20 14:45:35
12
ttt2651
ttt :
የኦርቶዶክስ አይደለም ዘፈን ነው
2025-07-23 18:37:40
0
zmama64
Zmama :
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር አይደለም
2025-07-18 14:45:38
17
fiqrr93
ሀዋኒ🍫🥰🥀 :
ይህ መዝሙር ስሰማ እንባዬ ይቀድመኛል🙏 🥺🥺
2025-07-18 11:33:49
20
yishak.gursha
Isaac(መፍቀሬ አባ ጊዮርጊስ) :
ኦርቶዶኮሳዊ ለዛ የሌለው ዜማ
2025-07-22 19:43:04
0
wanofi129
solo :
ፍኖተ ፅድቅ አዳራሽ አይደል እዛው ተልከስከሱ
2025-07-18 07:49:10
19
user3601251950907
ምንቴ :
ይሄ ምኑም የኦርቶዶክስ መዝሙር አይመስልም
2025-07-18 21:55:44
25
andromeda1223sb
@andromeda :
ሲጀመር ዘማሪው ፌሚኒስት ነው😁😁 ተሃድሶ ናቸው
2025-07-20 22:24:30
9
the.gunner749
ሴባስቶፖል :
ይህ የኦርቶዶክስ መዝሙር አይደለም
2025-07-19 06:54:28
10
eyuti.a.a
God Is Great !!🙏❤ :
ወገኖቼ እሄን መዝሙር የኛ ነው?🤔
2025-07-19 09:19:02
0
user5379236237026
ተጓዡ ታዛቢ :
እውነት መዝሙር አዘማመሩ ያሬዳዊ ነው
2025-07-19 09:52:56
0
prolific822
N@than :
ኢየሱስ😇😇😇😇😇😇 ኢየሱስ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኢየሱስ😇😇😇😇😇😇😇😇ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2025-07-20 08:41:11
0
getachew97
ሄኒ :
ዜማው ካለማዊ ዘፈን ጋር የተመሳሰለበት አለ
2025-07-18 19:58:59
0
mami.love15
እምዬ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ❤❤❤ :
የተሀድሶ ነው የኦርቶዶክስን አይወክልም
2025-07-20 09:26:12
5
asnake.hailu
Asnake Hailu :
የእኛ መዝሙር አይደለም
2025-07-23 10:28:24
0
ephremengidashet
Ephrem Engidashet :
እዉነት ነዉ
2025-07-19 14:47:54
0
endaleef
etcas :
ኸረ እዛ ገጀራ ዘማሪ
2025-07-20 02:22:15
0
dglsamery.gezaw
dglSamery Gezaw :
ትልቅ ጥያቄ ፈጥሮብኛል ሙሌ ታሀድሶ አዳራሽ ወሰዱህ መሠለኝ መልስ ብትሰጥበት ጡሩ ይመስለኛል
2025-07-21 12:11:43
0
user5786118583206
meseret birhanu :
ሰይጣን በምን በኩል እደሚመጣ አይታወቅም ተጠንቀቁ
2025-07-19 20:20:58
7
mesfin1227
Mesfin Marka :
ኢየሱስ የኔ አምላክ ይጠራ እንጅ አሜን አሜን ክብር ይሁን እላለሁ
2025-07-20 16:20:25
1
mestawet2000
ኢትዮጲያ ያአለም ብርሃን ናት :
ይሄ የሆርቶዶክስ መዝሙር አይደለም
2025-07-20 19:09:28
0
To see more videos from user @orthodox.mezmur001, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About