@musictube369: ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ☺️ መልካምምነቷ እንደ ድምጿ የተስረቀረቀ ነው!🙌🥰 ልብን ሰርስረው በሚገቡ ሽሙንሙን የፍቅር ዘፈኖቿ በጣም የምወዳት ከልቧ አርቲስት ናት! እንዲህ ሽር ብትን ስትል ደግሞ ሲያምርባት! አቤት ነጠላ አጣጣል! አቤት ቀሚስ! 😁❤ ደርባቢት!! በልጅነት በሷ ካሴት ሙዚቃ ኩልል ባለው ደምጿ መቼስ ትዝታ የሌለበት ሰው ማግኘት ይከብዳል እኔ በበኩሌ የቤተሰቤ አባል የሆነች ያህል እናቴን ታስታውሰኛለች 🫶🥹 ታዲያ ዘመን ተሻግሮም ቢሆን ነሷ ድምፅ ያው ውበቱን እንደጠበቀ ግርማውን እንደለበሰ ፍቅርን እንደሸተተ ቀጥሏል ለዛሬ ደሞ እኔ ከነዛ በትዝታ ከታጨቁት ፍፁም ከማይረሱ አልበሞቿ መሐል ለኔ ከቆሎ ተማሪ ቀጥሎ ምርጡን አልበም በባለቤቷ በአበበ ብርሀኔ እና ከ400 በላይ አልበሞችን ከሰራው ታላቁ የሙዚቃ ሰው አፈሩን ያቀቅልለትና የሙሉጌታ አባተ ድንቅ ቅንብር የሆነውን በ1989 እኔ የ3 አመት ህፃን ሳለው ከታተመው ካሴቷ ላይ የአልበሙን መጠሪያ "አትርሳኝ"ን ጋበዝኳቹ🙌🙏 በዚህ አልበም ላይ በድጋሚ የሰራችው "አልገባኝም" እና ተወዳጁ ዘፈኗ "ሳብ በለው" እንደተካተቱበት ይታወሳል በተጨማሪም ድንቋ ገጣሚ ሶስና ታደሰ 3 ዘፈኖች በመስራት ተሳትፋለች አትርሳኝ (1989) 1- ያሠጋኛል 2- አትርሳኝ ⭐ ግጥም: ሲራክ ታደሰ ዜማ: አዱኛ ቦጋለ 3- በል ማነህ 4- ጀመረ ማሽሞንሞን 5- ልሰደደው 6- ወለላ 7- በዓይኔ ላይ 8- አልገባኝም 9- ጠራሁት በመላ 10- ሳብ በለው ሙዚቃ ቅንብር: ሙሉጌታ አባተ ኦርጋን: ሙሉጌታ አባተ እና አበበ ቦርሃኔ ቤዝ: ዳዊት አበራ ድምፅ ቀረፃ እና ውህደት: ከድር ጭቅሳ ናይል ሙዚቃ ቤት እዚህ አልበም ላይ የተሳተፉትን ባለሙያች በሙሉ ክበሩልኝ በህይወት የሌሉትንም ነፍስ ይማርልን🙏🙏 እናመሰግናለን መቼስ ጌዜ ወደ ኋላ አይመለስም እኛ በትዝታ እንሰደዳለን እንጂ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን ክበሩልኝ🥰🙏🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ፍቅረአዲስ #አትርሳኝ #የ90ዎቹ #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Region: ET
Thursday 17 July 2025 19:32:07 GMT
Music
Download
Comments
Ethiopeace79💚💛❤ :
"1989 E.C ይሄ ልዩ & ማራኪ ዜማ የተዘፈነለት በወጣትነቷ በሞት ለተነጠቀችው ለመጀመሪያ የልጅነት ባሏ "በእምነት አድማሴ" ነው የጣልያን ሠፈር ልጅ ነበር ።"
2025-07-19 19:54:49
10
sisኮ :
ይሄ አልበም የቴዲ ታደሰን ምርጥ አልበም"ዝምታ" በ 1989 እንዳይሰማ ያደረገ ነው 🤣ግን የቴዲ ታደሰ አልበም የሰራው ለመጪው ትውልድ ነበር🙏
2025-07-19 03:32:05
35
ራስ :
እኔ
2025-07-22 07:30:39
0
ⓩⓞⓛⓐ ፳፯ 🇪🇹 :
እንደኔ ወደ vidmate ሮጦ ያወረደ😋😋
2025-07-18 18:24:57
13
ZIZI :
ይሔ ዘፈን ሴለቀቅ ለአቅመ ማፍቀር አልደረስኩም ግን እንዳፈቀረ ሰዉ በነር የምዘፍ ነው ምወደው🥰🥰🥰🥰
2025-07-20 11:01:41
6
Mesu.K :
እኩያዬ ነው ማለት ነው አልበሙ 🤔
2025-07-18 17:01:07
7
Dina Negash :
ጋሽ ሲራክ ነብስክን ይማረው
2025-07-18 22:32:06
19
mule man tenawork :
uuufff that was ma 1st ever song play for ma school mate(Grade2)😁🤣😁
2025-07-18 10:46:44
5
muke :
ጋሽ ሲራክ ግን ገራሚ ገጣሚ ነበሩ
2025-07-18 15:47:18
18
ሀበን :
1989 🥰❤ ወየው ሁሌም ተምቤን ይደመጥ ነበር ምናለ ወደደጉ ዘመንብመለስ🥺😭😭😭
2025-07-21 14:14:47
7
ክቡር ሰው :
Good ተመስጧዊ Vibration Your Background 👍💕❤
2025-07-19 18:43:18
1
mane yeparisu :
ያ መልካም ጊዜ😃😃😃 ምን አለ ቢመለስ
2025-07-24 13:28:55
1
La Liga :
ሙሉ አልበሙ፣ሁሉም ዘፈኖች 1ኛ ናቸው።
እንደኔ ከልቡ የሚወዳት ፍቅርን.....
በአልበሙ የተሳተፋችሁ የጥበብ ባለሙያዎች እናመሰግናለን፤ ዘመን የማይሽረው ስራ ሰርታችኋል።
2025-07-20 20:56:41
2
ᴅᴀɢɪ :
ከቻላቹ ቴሌግራም ላይ @Ethio790 ብላቹ ሰርቹ ምርጥ ምርጥ old ሙዚቃሆችን ታገኛላቹ
2025-07-17 19:53:31
6
BMW :
አይ ፣ጊዜ ፣ያደግ ፣ዘመን ፣ባር ፣እራስታ ፣6 -ኪሎ ፣😁😁😁😁😝😝😝😝😝
2025-07-19 19:33:08
2
Endalke Geza :
እውነት ነው የምላችሁ ከፍተኞ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ አድናቂዋ ነኝ
2025-07-20 16:28:11
3
aschalewtadele977 :
ሰወዳት ኮ❤❤
2025-07-19 11:16:12
2
⏳ Ťĥømą§ 👑 :
አካል ገላዬ 🥀
2025-07-23 05:01:43
1
ZE F B✂️ :
ጋሽ ታምራት ግን ይሜ ብለናል
2025-07-18 18:29:46
3
@abdi :
wow ስዎዳት እኮ 🥰🥰🥰🥰🙏
2025-07-18 14:02:22
3
Micky rasta :
ድሮ ነበር አሁን ተበላሽች።
2025-07-19 00:48:47
2
ባሕር ዳር ናፈቀኝ ----- ሀገር ፍለጋ :
ፍቅሯ!!!
2025-07-19 09:28:37
2
Mohammed📜 :
የሚገርመው የሷን non stop 56 ደቂቃ ሙሉ 4 ጊዜ ደጋግሜ ነው ማዳምጠው 🧣
2025-07-19 14:56:07
1
Daynamics :
የፍቅር አዲስ ምርጥ አልበም ነው በዚህ አልበም ነው ፍቅረ አዲስ የተባለች ዘፋኝ ያወኩት እራሱ ሙሉ አልበሙ ምርጥ ነው
2025-07-19 08:46:01
1
bini tenbine :
ሰዎዳት እኮ ሌላ ናት🥰🥰👍👍👍👌👌✌✌✌
2025-07-18 19:50:39
2
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.