@ab_salatt: #absalatt #absalat #ethiopian_tik_tok #amharatiktok #tigraytiktok #oromotiktok #holistichealth

አብ-ሳላት✨
አብ-ሳላት✨
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 17 July 2025 21:36:03 GMT
789765
32047
978
3215

Music

Download

Comments

ishydragon24
IshydDragon🐉🐉 :
እኔ ወስጄ ማታ ሞቼ ነው ያደረኩት
2025-07-18 15:12:00
174
nanuuu123456
NANU💛🖤 :
ቤኪን ሶዳ ና ቤኪን ፖውደር ኣንድ ነው መልሱልኝ
2025-07-18 07:23:48
26
redii989
Redii💃 :
ፀጉርሽ ተመልሶ አደገ👌
2025-07-18 07:01:34
440
sewendamelu
sew endamelu :
እኔ ወላዲት አምላክ ምስክሬ ናት ከእግዚአብሔር ጋር ለ9 አመት የተሰቄየሁበትን ጨጔራ ህመም አብሳላት የኔ ቆጆ ቤኪግ ሶዳ አንድ የሻይ ማንኪያ በውሀ ብርጭቆ ላይ እየጨመርኩ ለሶስት ቀን ወስጄ እግዚአብሔር ይመስገን ግልግል ብያለሁ አብሳላቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
2025-07-18 21:27:12
31
shemima.marela
Shemuti 🦋🦋 :
አብሳላት በናትሽ መልሺልኝ ያፍ ጠረን በጣም አስቸግሮኛል መላ በይኝ 🙏🙏
2025-07-18 05:59:40
6
marthexise
Marthing :
ውይይይ ፀጉርሽ እንደዚ ስትሰሪ ያምርብሻል
2025-07-17 22:07:48
460
frecha_19_21
♨️Frecha♨️ :
ዮሐንስ ሽፈራው ጠጣ ካላለኝ አልጠጣም😁
2025-07-18 10:23:39
105
hayu795743252872
اثيوبيا بلد الجميل :
እህቴ እባክሽ ለ እንፈክሺን የ ማፅን ስርልን😭😭😭😭
2025-07-17 23:19:40
8
munakasim7945
selam :
ሌላውን ተይውና ፀጉርሽ በመቼው አደገ🤔🤔🤔🤔
2025-07-18 12:43:49
18
raoosweet
911 :
ጭራሽ ለዚህ ለመረረው ህዝብ ከነ ልኬቱ ...
2025-07-18 09:42:55
94
user5395612662226
ንግስቲ ትግራወይቲ :
በማርያም ለእንቅልፍ ስሪልኝ ሳልሞት ድረሺልኝ😢😢
2025-07-20 00:23:18
2
yemserach3
yemy :
እኔም ተጠቅሜዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ ተሽሎኛል መጠኑም በሻይ ማንኪያ ነው ለሶስት ቀን ብቻ የተጠቀምኩት እና አመሰግናለሁ አብሳላትየ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ
2025-07-18 03:10:22
16
asnawb2
asnawb2 :
Is it baking soda or baking powder
2025-07-17 23:15:54
1
hayatali3114
MeLete :
ለዳቦ እኮ ፔኪክ ፓውደር ነው
2025-07-18 06:01:51
15
hananhanan6003
hananhanan6003 :
1ማንኪያ ተጠቅሜ በጣም አመመኝና ተውኩት
2025-07-17 22:07:35
2
tekiecan.desta
Tekiecan Desta :
የጨጓራ ቁስለት ላለብን እና ከእምብርታችን በላይ ለሚነፋንሳ መውሰድ አለብን ወይስ የለብንም?
2025-07-18 17:00:32
0
aminabint21
Allah is one :
ኣረ እኔ ለሁለት ቀን ወስጀ ድራሹ ጠፋ ኣልሓምድሊሏህ🥰🥰🥰
2025-07-18 11:16:26
7
hailesabsibe
hailat :
ስኳር ,ግፊት ,የኩላሊት ችግር ያለበት ሰው መውሰድ የለበትም እየተባለ ነው አብሳላት በዚህ ላይ ማብራሪያ ካለሽ ?
2025-07-18 04:58:18
13
tigist_j
Tigist J :
በጣም ፍቱን ነው እንዴት እንደገላገለኝ🙏
2025-07-19 11:52:44
0
shita.dilebo
shita dilebo :
እኔ ግን ከሞት ነው የተረፍኩት baking soda ጠጥቼ ከባድ ተቅማጥ ነበረብኝ😭 ቢሞት ግን ጋዳዩ አንቺ ነበርሽ 😭
2025-07-18 00:21:28
2
hxjff515neima
Neima :
እውነት ነው በጣም ጥሩ ነው እኔ ሞክሬው እረፍት አግቻለሁ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ🥰🥰
2025-07-17 22:16:44
56
awetkfldc
Awet Kfldc :
ሰላም እህቴ የ ኣዝማ የሚያጠፏ የድሃኒት ኣይገኝም መላ በይኝ🙏
2025-07-19 19:24:50
0
maserethailu
leyunii rabbira :
ere betam new yesaregn thank you so much for helping 🥰🥰🥰🥰🥰love you more
2025-07-17 22:19:02
1
user22617966868141
user22617966868141 :
አብሳላትዬ አትለፊኝ በናትሽ እጄን በጣም ይደነዝዘኛል ያቃጥለኛል በተልይ ጧት ጧት ነዉ የሚበስብኝ ከንቅልፌ ስነሳ እባክሽ መልሽልኝ????
2025-07-17 22:00:33
2
tooside331
Observation👀🤌🏾 :
እንዴት ነዉ ሚጠጣዉ እኔኮ ስቃይ ላይ ነኝ ጨጏራ🥺
2025-07-18 05:49:28
1
To see more videos from user @ab_salatt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About