@reduabdul: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ @90's

Red
Red
Open In TikTok:
Region: CA
Thursday 17 July 2025 22:39:34 GMT
1413525
94292
5274
23061

Music

Download

Comments

user12498alemisha
የኔ Alem :
አንገት ላይ ተደርጎ የምትዘሉትስ የት ናችሁ☺️☺️
2025-07-18 06:12:40
4074
veronicaadane
Veronica Adane :
ማርያምን እኔን በዚ ጨዋታ የሚችለኝ የለም
2025-07-18 13:51:35
1873
semu.semira
ሱሴ ነኝ እናቴን መሳይ :
ጎበዝ ዘላይ ነበርኩ አሁን ዝፍዝፍ አልኩኝ እንጂ ምንም የሚችለኝ የለም ነበር እፍፍፍ ሁላ ትዝታ ብቻ😥😓😔😔
2025-07-19 07:42:30
0
ekuekrambesher17
Eku Ekram :
በትዝታ ወደኋላ ወሰዳቹኝ 90s የት ናቹ🥰🥰
2025-07-18 03:22:22
868
naioz40
ሉላ መካ ምግብ ቤት lula :
ማነው እንደ እኔ እስከ ጭንቅላት የዘለለ😂😂😂አይ ልጅነት🥰🥰🥰
2025-07-18 00:07:47
3344
yetewahdolij27
ስቡሕ :
ሰው ሲያጣ እንደኔ ከግንድ ጋር አስሮ ተጫውቶ የሚያውቅ
2025-07-18 18:01:28
324
shamil.shkur
shamil 🎤🎤🎧🛫 :
አረ አለሀን ፍሩ ሰዉነተቹ ታገለጣ እኮ 🙄🤭
2025-07-18 11:03:21
21
salimfirdausi
Dehab 🦋 :
ይሄ ጨዋት እኛ ሱዚ ነበረ ምንለው እናተስ 😁😁😁
2025-07-18 05:32:49
93
tsega520
Meski meski😍😍 :
ene aneget betam neber yemezelew 😂
2025-07-19 07:01:59
0
dezitamrat
dezi tamrat :
ወይኔ ትምርትቤት ሰሄድ ቦርሳየ ውስጥ ገመድ ይዤ እሄድ ነበረ
2025-07-18 06:37:06
589
lidet063
lidet🥰🥰🥰 :
ቤት አልገባም ነበር ቀን ሙሉ ስጫወት🥺🥰
2025-07-18 21:04:04
7
minyahilmamo
nafekot tesfay :
ጉልበት ጭን ወገብ ብብት አንገት ብዬ የትናየት እንዳለዘለልኩ 🥺🥺🥺ዛሬ በአንድ ልጅ ወገቤ ቋቋቋቋቋቋ እያለ ከተቀመጥኩበት መነሳት ከብዶኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-18 07:12:19
83
thetowen7
Jujuu Jimmaa🧕 ❤️💚❤️ :
Mother ko kesa hin jirtu miti ofi😳
2025-07-18 17:38:31
5
user38878152725172
𝙖𝙢𝙞𝙧𝙖🦋 :
እኔ ከ1 እግር እስከ ብብት እዘል ነበር 🤣🤣🤣🤣
2025-07-18 04:47:31
8
linahailu119
የቶቢ እናት :
ሱዚ በጣም ጎበዝ ነበርኩ በሰፈር አለች የተባልኩ በሩጫና በሱዚ የሰፈሬ ልጆች የት ናቹ ወይ ልጅነት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-18 14:17:02
2
amal_ugas
Amal Ugas :
😩😩😩😩😩 🥹🥹🥹🥹🥹🥹 take me back 💕💕💕💕💕
2025-07-18 22:54:47
1
selena_selena165
Selena 🦋 :
ማነው እንደኔ እስከ ጭንቅላት ድረስ የዘለለ
2025-07-18 11:20:01
35
fanaabebe12f
fanaabebe12f :
ያኔ እስከ አንገት የዘለልነውስ ነገር😆
2025-07-18 12:20:55
9
kidiiiiii6
Kidi❤💃 :
ወይኔ በተለይ መበልቀጡ ጋ ሁሌ እንደፎረሽኩ ነበር😂
2025-07-19 02:57:05
2
mimi.elna
mimi & Elna ❤ :
ድንግልናችንን እኮ በዚህ ነው ያጣነው
2025-07-18 08:08:38
80
jano_325
Alex habesha :
ቤቴን እንዴት አያችሁት 😁 ╱◥██████████◣ │∩│🪟▤▤▤│🪟│🚖🚘 🌴▓▆▇██████▓🚪▓█████▇🌴 ከተመቻቹ ፎሎ አርጉኝ
2025-07-18 21:09:28
4
rabiya1560
ሪች❤የባቦዋ🕌 ወንድሜን🌹ናፋቂ😘Ⓜ👫 :
አንገት ድረስ አይቀረኝም ነበር😥😥😥😥😂አይይይይ ትዝታ💔😥 አይይይይ ልጅነት💔😥
2025-07-18 23:04:07
0
beki197
beki the one :
እግር ማሽቀዳደም አይቻልም😂😢
2025-07-18 04:00:22
334
ewe199
Ewnet Zeleke :
des sitlu😍
2025-07-18 15:57:51
5
user8632127519291
2127 :
አንነት ላይ ተደርጎላቹ የምትዘሉ የነበራቹ ሴቶች የት ደረሳቹ☺️😊
2025-07-18 02:51:41
453
To see more videos from user @reduabdul, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About