@tsinat_entertain: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #fyppppppppppppppppppppppp #habeshatiktok #foryoupage #fupシ #viral #fup

tsinat_entertain
tsinat_entertain
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 09:30:00 GMT
480748
15868
960
11015

Music

Download

Comments

kuraz1998
luna :
ሽሮ እየበላሁ ነው የሰማሁት ሳየው እውነትም የጎርፍ ውሃ ነው የሚመስለው
2025-07-19 13:48:26
1707
dms021
DMS7 :
መብቷ ነውኮ አትንጫጩ ሽሮ መውደድ ግዴታ ነው እንዴ 🤣
2025-07-19 13:25:39
1185
rt.bt.mhmmd
𝐌ú𝐬𝐥î𝐦 𝐖ø𝐦ēñ🧕🫀 :
wellahi betam nafkognal shro kebelahu 2amet alefegn😭😭💔💔
2025-07-20 01:24:23
0
user6607311600419
user6607311600419 :
እኔ ደግሞ ስጋ ከ1 ቀን በላይ ከበላው ያሥጠላኛል ሽሮየ ትኑርልን
2025-07-19 18:51:50
87
abduresenbete
ABDUREHMAN :
ወላሂ ሽሮ አማራጭ ስለሌለኝ ነው የምበላው እንጂ ሽሮ ባይኔ ባላይ ደስ ይለኛል
2025-07-19 21:21:38
41
dawitfikadu6
dawitfikadu475 :
ሽሮ ከዚ አገር ቢወጣ እስከ ሱዳን በባዶ እራቆቴ እሸኘው ነበር
2025-07-19 17:06:41
110
meronberga
meron b :
እኔ ሽሮን የሚጠላ ሰው ይገርመኛል
2025-07-19 14:10:57
188
beza075
beza075 :
አቤት ማካበድ ግድ ሆኖብን ነው እንጂ ሽሮ የሚወድ በቁጥር ነው አማራጭ ሰሌለን ነው
2025-07-19 14:45:41
185
richrahe87
rahelalemayehu :
ምን አይነት ሽሮ አጠጥጠዋት ነው😂
2025-07-25 10:36:23
0
nigestmakeda
ንግስት 👸ማክዳ👗👠👜 :
እውነት ነው ሽሮ ከምበላ በሬ ተደግፌ ብውል ይሻለኛል
2025-07-19 13:52:19
512
yerdae123
Tarik tadesse :
አንች ምነው ለኛ ለኢትዮጵያውያን እኮ ኦክስጅናችን ናት ።
2025-07-20 16:23:11
4
babi18664
babi :
ሽሮ ዘጊ ምግብ ነው✌️
2025-07-19 12:34:28
73
.user9327923141325
عبد الرزاق user9327923141325 :
ፍልስጤሞችን በዱአ አንርሳ
2025-07-21 10:57:43
4
tenbite23
sitina🥀🥀 :
ማጠጣት ነበር ዶለዝ😁
2025-07-19 12:36:32
113
user9318248516813
user9318248516813 :
እዉነት እኮ ነው በተላይ ለሰራተኞች ተብሎ በያ ሆቴል የምሰራ ሽሮ እና ዩኒቨርስቲ ያለዉ ሽሮ ዉሃ ነው የምር 👍👍👍👍
2025-07-21 14:39:38
2
giftye27
Gifty👸 :
የ Ethiopia ባህላዊ በሽታ ነዉ እንኳን ጠላሽ😂
2025-07-22 20:44:50
2
kidirasta
kidi ኢትዮጲያዊቷ Rast@ :
ወይኔ ታዲያ እኔ እንዲ እምወደው የትኛው ክትባት አምልጦኝ ይሆን🤔🤔🤔
2025-07-23 16:49:35
0
user7245710987005
maki :
ከሷ የ ፍፄ አሳሳቅ ገደለኝ🤣🤣
2025-07-19 13:27:17
462
bese043
Besufkad Argaw :
አሁን ቆይ ይሄ ህይወት ፍታዊ ነው ነው ምትሉኝ
2025-07-20 09:47:45
2
buzedimple
buzedimple :
አሀ🤔🤔 ዘመኔን በሙሉ ውሀ በልቼ ውሀ ስጠጣ ነው የኖርኩት በይኛ😁😁😁😁😁😁
2025-07-19 15:14:21
3
sartconsult
ሂዊ የ19 ልጅ@ :
weyine be mareyam yezi lej sak endet des endemilegn🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-19 20:01:32
3
estifanos03
Estifanos M :
ሽሮ አሰራሩ ይወስነዋል ቆንጆ ተደርጐ ከተሰራች ቅቤ ጣል አርጐ ኰጐኑ ቲማቲም 😋 ... የማትሰለች በሁሉም የኑሮ ደረጃ የምትባላ ምግብ ናት ...✌️
2025-07-19 19:24:56
10
abduyedodolaw
abdudodolaw :
sayew beka sgam yelewm mnm yelewm
2025-07-20 08:21:19
4
mitu.maru
Mitu Maru :
አያስቅም
2025-07-20 08:28:44
0
mafi.hero
Mafi Hero :
ሽሮን የፈጠረው ማነው ግን😓😓😓
2025-07-21 19:22:08
0
To see more videos from user @tsinat_entertain, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About