@ethiomubarek: #fyp #viral_video #foryoupage #ethiomubarek

ሙባረክ/مبارك/Mubarek
ሙባረክ/مبارك/Mubarek
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 06:42:37 GMT
44473
4332
182
1539

Music

Download

Comments

ahmad.hassan9025
Ahmad Hassan :
ይህ ሰው ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን አለበት የምትሉ
2025-07-20 08:08:52
40
weloyaw
ወለየው ወለየው :
ትክክል ነህ ሶፍዮን ያገለለ መጅሊስ የትም አይደረስም
2025-07-21 20:34:25
3
nesre137
nesre :
በመጅሊሶቻችን ሁሉ በዚህ ጉዳይ ብንወያይ ለእስላምና ለሙሰሊም ከፍታ የበኩላችንን አሰተዋጽኦ ማበርከት እንችላለን ኡስታዝ የእርሶ አይነቱን አላህ የብዛልን መሪም ያርግልን አሰወረወበ
2025-07-24 09:45:11
0
kelifa.kiyar
kelifa kiyar :
አህመዲን ጀበል ጀግናችን አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ
2025-07-19 18:10:36
36
ouzlakaljeberti
ouzlak al jeberti🤗🇪🇹🇹🇷 :
ውሸትን በዲኮር ማሳመር ማለት ይህ ነው።
2025-07-19 12:56:18
12
enemefoyn
እኔም እፎይ ነኝ :
😁😁በአምላክ ደረጃ ተለያይቶ አድነን 😁 ሙስሊም መሆን ብቻ አያድንም 73ቱ ኡማ እንዱነው የሚገባው ገነት??? Sunan an-Nasa'i 4023 የአላህ መልእክተኛው "ማንኛውም ሰው ወጥቶ በኡማቴ መካከል መለያየትን ለመፍጠር ከሞከረ፣ አንገቱን ቁረጥ።" በኡመቴ መሀከልክፍፍል የፈጠረው ማነው?? የማን ነው የሚቆረጠው ወሀብያ ወይስ ሀባሽ ????? Jami‘ al-Tirmidhi (Hadith 2641) ከ73ሙስሊም/እንዱ ነው ገነትየሚገቡት
2025-07-20 16:32:48
0
mubarek.mubarek12
Mubarek Mubarek :
የጃሂል ጠቅላይ ቢባል ጥሩ ነወ
2025-07-24 04:24:27
0
abdurahman.seid59
Abdurahman Seid :
ምርጥ ሀሳብ🥰
2025-07-24 04:38:51
0
amy89703
Amy Turkey :
ጀግና ነህ አንተ አሚራችን ነህ አላህ ይጠብቅሃል
2025-07-20 04:17:51
5
the_senkofa
Senkofa :
Waw smart bro thanks 🙏
2025-07-22 06:39:42
1
user8082290924884
asif :
𝕒𝕤𝕖𝕞𝕤𝕒𝕪𝕖
2025-07-19 19:36:25
3
desuah
Des :
የምታወሩትና የምትሠሩት በጭራሽ አይገናኝም
2025-07-21 21:52:06
2
abebro69
malik ibro :
እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ አታፋር አለህን ፋራ
2025-07-19 19:52:04
1
abduselam931
የገርባው المسافير :
አይወሬ ወሬና መንገድ አይከለከልም
2025-07-19 16:12:22
2
user8420987984060
የሀይቁ ልጅ :
መጀመሪያ ውሀብያ እስልምናን አይወክልም
2025-07-22 19:57:31
0
livin_32
dream :
አለህ እውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልህ መሸአለህ
2025-07-23 15:48:34
0
koob92
Koob :
አንተን ነበር የሀገር መሪ ማድረግ ።እንኳን ኢትዮጵያን አፍሪካን የመምራት አቅም እውቀትና ብቃት አለህ ።አላህ ይጠብቅህ ።እባክህን እንዳአንተ አይነት ሰው ብዙ ወዳጅ እንዳለው ሁሉ ጠላትም ይኖረዋልና እባክህን እራስህን ጠብቅ ።
2025-07-21 11:21:37
3
mukm444
mukmeI :
አይ ኤስ ነህ
2025-07-19 19:20:40
2
leje.abdu
Leje abdu :
አይ ጀበሉ ዘመንህ ይባረክ❤️❤️❤️
2025-07-19 16:52:40
1
user3578801337082
sadam muhe :
ትክክል ለምን መጂሊሱ የፈለገውን ይያዝ የሚል መግለጫ አይሰጥም
2025-07-22 16:37:10
0
user68128407224266
yasin muhe :
አንተ ሰውየ ግን ምነው ሀድሱን ወደ ጎን ተወት አደረከው
2025-07-22 17:00:53
0
user2610820516184
ዲዘየር :
ዲኑን በትክል መ ምራት የሚችል ሙሁር ነው
2025-07-19 07:37:12
30
user600956736666
user600956736666 ሙሀመድ :
በቃእኛውሀብያአንፈልግም
2025-07-21 19:55:07
0
user41507166182575
No God but 'Allah'. :
እረ አለህ አንተን እና አቡኪን አለህ ይጠብቃችሁ።ሙስሊሙ ኡማንም አለህ ይድረስለት ሚጠቅመንን መርጠን ሱናን የሚኖርባት ሀገር ያርገን
2025-07-21 03:26:57
1
seid523
Abu Seid :
አሁን በየመስጊዱ እየተደረገ ያለው ምንድነው በቃላት አታጭበርብል
2025-07-20 14:08:55
1
To see more videos from user @ethiomubarek, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About