@mikyb1227: #እግዚአብሔር-ሆይ-ለምኞቴ_አሳልፈህ-አትስጠኝ #እዮኤል #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Miki
Miki
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 15:44:42 GMT
505037
81915
393
9074

Music

Download

Comments

yodimple
yoye :
ልዑል እግዚያብሔር ሆይ አንተ ከማትከብርበት ነገር ሁሉ አርቀኝ🙏🙏🙏
2025-07-20 08:19:25
336
pomnat98
@pomnat9 :
ወይ እመብርሃን እንደው ስንቱ ኦርቶዶክሳዊ ተፈጠረ 🙏 ልብ አሳራፊዎች በዝታችኋል እ/ር ያብዛልን ኮመንት አንባቢዎች ለሁሉ እንዲደርስ አድርጉ
2025-07-19 18:25:19
374
0547abcd
0547abcd :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-21 20:04:58
0
user96278595971828
ሰው እንደ ሳሙና ! :
እሺ ለምንድነው ድንግል ሴት ያልሰጠኝ እኔ ግን በጨዋነት ክብሬን ጠብቄ ነበር የኖርኩት ግን በቃ አልሆነም
2025-07-20 08:02:16
4
rodasemekuria
rodasemekuria :
እውነት ነው መታገል ዋጋ ያስከፉላል
2025-07-19 19:28:40
84
titoye2
Ru Ha Ma 🙏 :
እባካችሁ እዩኤልን አገናኙኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-19 18:56:53
73
ha2twins
HA2 Twins :
እንዴት ነው ይሄ ልጅ ይሄን ያህል እግዚአብሔርን የተረዳው 🤔🤔🤔
2025-07-21 06:54:38
4
dina820310
luna :
pls can someone answer me I'm so confused I'm less than 18 but I feel like I get the right man and I don't know if it is a right way
2025-07-20 18:32:26
1
brobrothers5
ሙአዝ :
አሏህ እስልምናን ይስጥሕ bro
2025-07-20 20:19:56
0
nardos.liyu
Nardos Liyu :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ጌታ ሆይ ለምኞቴ ፈቃድ ካልሆነ አሳልፈህ አትስጠኝ
2025-07-20 18:25:31
7
itget
get :
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚአብሔር ል ጅ እኔ ኃጢአተኛውን ማረኝ
2025-07-19 19:11:48
29
yafet_112
Y RIKELES :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-07-20 04:06:49
17
betelihemgetachew6
puja :
እዉነት ምን እያረኩ ነዉ 😳
2025-07-19 18:43:57
29
mik1221bet
Mik1221bet :
አንተን ስሰማ እብርታለሁ። ነገሮች ሁሉ ገደል ከገቡ በሁላ አንተን ስሰማ ተፅናናሁ🥺🥺🥺
2025-07-20 14:30:07
7
mulusew76
mulusew :
እሚገርም ቃለ እግዚያብሄር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ
2025-07-20 17:48:19
17
nave065
maki_mule :
አሜን አሳልፈህ አትስጠኝ😔
2025-07-21 17:10:32
3
bettelhem.tadesse
Bettelhem Tadesse :
እግዛብሔር ለምኖቴ አሳልፈክ አትስጠኝ የኔ ጌታ
2025-07-21 03:09:14
5
naniteshome68
sirgut :
እውነት እደዚ አስቤ አላውወቅም ለምን ተውከኝ ለምን አልሰማ አልከኝ አልሰማሀኝም እለው ነበር እደዚህም አለ ቃለሁወት ይሰማህ
2025-07-20 20:45:12
4
asnakemelese686
asnakemelese686 :
እግዚአብሔር ሆይ ለክፉ ምኞቴ አሳልፈህ አትስጠኝ
2025-07-21 13:04:34
4
abirtye03
Birtye :
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።
2025-07-21 06:11:11
6
yabsera_orthodox
yabsera :
እኔ የወይን ግንድ ነኝ ብሏል እኛ ቅርንጫፎቹ ነን , ከ እግዚአብሔር አንለይ ,ልቦናችንን ይጠብቅልን
2025-07-21 15:34:19
3
yeshe.habtamu
𝙗𝙞𝙧𝙪𝙠𝙨𝙚𝙬 𝙝𝙤𝙮 🥰😍🥰 :
እንዲህ ልብ አሳራፊ መምህራኖችን እንዳበዛህልን እንኖርልህ ዘንድ ልቦናን ሰጥተህ እኛ ተማሪዎቹንም አብዛን 🥺🥺🥺
2025-07-21 04:51:20
4
amiyefifi
ami :
እንደ እከሌ ልጅ አልታዘዝሽም ብለህ ያለተውከኝ🥰 ያለ ቅድመ ሁኔታ የወዱድከኝ አባቴ ዘላለም ክበርልኝ🙏
2025-07-20 06:08:26
12
ediledil43_
edil09 :
ጌታሆይ እንደዚህ አይነት ልጆችን አብዛልን
2025-07-21 15:07:51
2
user23688335774068
user23688335774068 :
ልቦና ፡ ይስጠኝ ፡ እግዚያብሔር ፡ ይመስገን ፡ ዕርዳታውን ፡ እሻለው🥰🥰🥰
2025-07-21 00:30:38
3
To see more videos from user @mikyb1227, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About