@carolfekaduofficial: ዞር ብዬ ሳየው #አቤት #ስንቱን #Share #fyp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Kids_Zema @ወንድማ ችሁ አሊዬ @MissyinChrist✨️ሚስጥረ✨️ @paul 🇸🇪🇪🇹(Timothy ) @Nahom @Henon Mengistu @Daniel Ewnetlehulu @Hapi777 @mehriko ❤

Carol Fekadu
Carol Fekadu
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 19 July 2025 17:17:19 GMT
37051
4209
453
274

Music

Download

Comments

abenibroliver14
12345678 :
ውሻ ነህ ደደብ ግማታም ለገንዘብ ብለህ እምነትህን ትተዋለህ
2025-07-19 17:23:16
5
dawitsisay_
:⃟ :
እየሱስ ይባርክህ ካሮሌ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው እየሱስ ባንተ ያደረሰልንን የበረከት መዝሙሮች እየሰማው ያደኩት አሁንም በአገልግሎት ላይም፣ ለብቻዬም እነኛን ዜማዎች ስዘምር በጣም ደስ ይለኛል እባረክበታለሁ… አሁን ላይ እግዚሐብሄር እረድቶኝ አንተና ወንድምህ አቤኒ አገልግላችሁ ባለፋችሁበት የአ.ም.ዩ.ሐ.ቤ.ተ.ሕ አለው ። አንድ ቀን መተህ እንደምትጎበኘን ተስፋ አደርጋለው።እወድሃለሁ ወንድሜ የሐዋርያት አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ😊🙏🏽
2025-07-19 20:10:35
15
bertadesse
user637831875 :
ወደ ቀደመች እውነት ተመለሰ ወንድም ካሮል
2025-07-28 17:47:03
0
venkateshgartham3
ejgawu123 :
ባለጌ
2025-07-20 09:36:12
2
atne2870
Atne2870 :
ካሮልዬ ለግዜው ከመንጋ መሃል ብትጠፋም እረኛክ እየፈለገ ነው አልመሸም መንጋም ወደ ቤቱ አልገባም በሩም አልተዘጋም፣ እዎድሃለሁ።
2025-07-20 15:13:43
4
meron7305
meron :
ካሮላዬ 🥰
2025-07-19 19:00:42
1
araga.adana
Araga Adana :
amene 🙏🙏🙏🙏
2025-07-28 16:33:00
1
yise5338
yise :
እዉነተኛይቱ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ለምን ለቀህ ወጣህ?
2025-07-22 15:44:43
0
birukyicheneku
Byz Biruk Yicheneku :
ተባረክ🥰
2025-07-27 16:43:39
1
alam.alam615
Alam Alam :
Amen 😘 😘 😘 😘 😘 😘
2025-07-28 12:45:34
1
henimule6566
heni mekdi :
የምትሳደቡ ሰዎች አትወክሉንም አለን ብላችሁ የጠፋችሁ ናችሁ ... የራሳችሁን መዳን ፈፅሙ
2025-07-21 19:17:01
5
user147006759911e
D̲i̲b̲o̲r̲a̲ :
ኡፍፍፍ😥 አሜንንን አሜንንን ተበርክ ❤️❤️
2025-07-24 09:33:00
1
h.a.n.a.n.n.u.1
🇪🇹Mahider🇺🇸ማህዲ🇺🇸 :
ካሮልዬ ተባርከሀል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2025-07-22 21:52:01
1
missymissy1230
MissyinChrist✨️ሚስጥረ✨️ :
Amennn 🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰🔥🔥
2025-07-19 17:35:34
2
user3625595002223
Adisalem :
ahunimi iniditimelesi bexami irigixegna negn wodime yemitisadebu atisadebu wonidimi newi
2025-07-22 12:52:56
2
abebech921
ganati apostolic💚❤ :
ስምህ ይክባር ለሌ የሌም እጂህ መሻሃ ነዉ የሌን ተመሰገን ታበሬክ ወንድሜ❤❤❤
2025-07-20 19:06:03
2
tsega335
Tsega Desta :
አሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ እስከ ክቡር ጋናንዉ ኢየሱስ ምፃት ድራስ የእሳት አይጥፋብክ ሁሌም የመዝሙር ምንጭ ካዝ ባልይ ይፍለቅልክ በኢየሱስ እውነት ታባረክ በጣም የታዎዳድክ የክርስቶስ ዎታዳር ትሁት ዎንድማቺን ባራካታቺን ማፅናኛችህን ነክ ዛማር ከሮልዬ አንተእና የአንተ የሆነ ሁሉ በክርስቶስ ዳሞ ታሻፋኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-07-22 11:34:22
1
www.tiktok.bereketj
Bereket J :
We blessed in his song lyrics ❤️
2025-07-20 02:43:52
2
To see more videos from user @carolfekaduofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About