@debretsion1: አንተን ማገልገል መባረክ ነው #ከመ_ትባርከነ_በመስቀልከ_ዘወርቅ #ወላይታ_ሶዶ_ኦቶና_ደብረጽዮን_ማርያም_ቤተክርስቲ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 @አባ ወልደ አማኑኤል @Geta

ዝባፈተን ሚዲያ
ዝባፈተን ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 18:56:30 GMT
962213
137468
1695
19674

Music

Download

Comments

ethio_barneta
ሰበዝ ሚዲያ :
እባካችሁ ውዶች አስራታችን :መባችን: ስለታችን ለገዳማት ብንሰጥ እላለሁ እስኪ የኔ ሀሳብ የሚስማማው ???
2025-07-22 06:41:37
219
loveyourself007_
icon :
ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንኳን የሴተኛ አዳሪዋ አርሴማ ሆንን 😁😁
2025-07-24 15:02:08
4
user21934761112534
user21934761112534 :
barakat yadarbany
2025-07-22 06:03:25
2
hjki_2875
fh :
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማሪያም ይህ ነው ክርትና😊
2025-07-19 19:14:29
530
mergia_kidus_30
mergia_kidus_30 :
ለፍጡር አትስገዱ🤣😂
2025-07-22 07:21:25
9
ashu_040506
Ashu_04 :
ከልብ የሚገቡ አባት።በረከትዎ ይድረሰን
2025-07-20 10:05:34
131
user5025766366992
belay/ በላቸው :
አይ ኦርቶዶክሶች 😅😅😅
2025-07-22 07:37:04
11
wana53394
wana :
የፊልሙ አርአሰ ምድነው??
2025-07-21 13:38:14
4
user1636854307023
Kalkidan zeleke :
በረከታችሁ ይድረሰን
2025-07-27 08:04:09
3
oretodoxee
ኪዳንየ እናቴ :
የክርስቶ ታማኝ አርበኞች ክርስትና ፍቅር ነዉ ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ🙏🙏🙏
2025-07-21 10:18:10
45
hena8811
Hena :
እንኳን ለሃይማኖት አባቶች ይቅርና ድሮ ትልቅ እንግዳ ሲመጣ ጎምበስ ተብሎ ጉልበት ይሳም ነበር ለማታቁት እንድታውቁት ብዬ ነው
2025-07-24 05:09:18
30
user6132735828382
user0988427562 :
ደስ ይላል በእውነት ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ይህ ነው ክርስትና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-21 08:42:08
28
agipink587
Agi👸🦂 :
አንተን ማገልገል መባረክ ነው አቤቱ ለበረከትህ አብቃን🤲
2025-07-25 07:09:30
6
ttttmmmmww
taddytaddy :
Orthodox lezelalem tinur🙏🙏🙏🙏
2025-07-24 12:50:55
2
degu652
ኢየሱስ ይመጣል :
እርስ በርስ መሰገገድ አይከብድም ሀይ እናንት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-23 12:18:57
4
user1447404791609
Tame K :
በረከታቸው ይደርሰብን
2025-07-21 12:21:56
8
ethiop3778
ethiopia :
❤የኔ አባቶች የመሥቀሉ ፍቅር የገባቸው።በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-07-21 19:03:13
6
tamrat.lamesgin
tamrat 😍❤❤❤👌 :
ኦርቶዶክስ መመኪያየ ❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤ ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ
2025-07-24 10:07:06
6
halengirmew
happy :
ትህትና🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-21 11:23:12
4
abewet0
abewet :
uuu
2025-07-28 13:38:40
1
yosti.na
yosti.na :
ቡራኬአችሁ ይድረሰን🙏
2025-07-19 20:43:42
65
muleragadyan
muler agadyan :
❤❤🙏🙏🙏ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማሪያም ይህ ነው ክርትና😊
2025-07-20 06:51:24
35
tenawkifle
Tenaw Kifle :
በናተ ፀሎት ነው ኢትዮጵያ የምትኖር ያኑርልን
2025-07-23 08:14:44
17
yenework63
የማርያም ልጅ ነኝ :
በርከቶቻቹህ ይድርሰብን አባቶቻችን በእናንተ ፀሎት ነው ያለን
2025-07-22 06:19:34
18
neba242424
Neba124 :
የኔ አባት አምሳለ ተክለሃይማኖት ብጹዕ አቡነ ይስሐቅ ሊቀ ጳጳስ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
2025-07-20 12:00:47
33
To see more videos from user @debretsion1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About