@likelikawuntmotta_: #foryou #fyp #ሞጣቀራንዮ #viraltiktok #foryoupage #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ሞጣቀራንዮ #tgraytiktok🇻🇳 #oromotiktok #ethiopian_tik_tok #amhara #አስረግጨነውየምነግርህ #fyppppppppppppppppppppppp ##ethiopian_tik_tok #ሞጣቀራንዮ #ፋኖ_ኩራታችን #አስረግጨነውየምነግርህ #oromotiktok #ጂጂ ኪያ #gegekooooooo #yonimagna 1 #fyp #viraltiktok @ሮሚ (ሲንቦኒ) ተሰማ የኮልፌዋ ዝርያ @mensur @ሞጣ ዘ ቀራንዮ @Teddy_Hawassa @Liya Show ሊያ ሾው Videos@𝚙𝚛𝚘𝚏𝚎𝚜𝚜𝚘𝚛 𝚖𝚘𝚝𝚝𝚊
ጃል ሞጣ
Region: ET
Sunday 20 July 2025 03:57:08 GMT
Music
Download
Comments
ናስማስር⚓️ :
ያንዳንድ ሰው አምሮ IQ ከ 0 በታች ነው እነዚህ ሰወች ገጠር ነው ተወልደው ያደጉ እንደዚህ አይነት ነገር አይተው አያውቁም አጋጣሚውን ሲያገኙ ተዝናኑበት that is all about፡፡ አልሰረቁ አልገደሉ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አሰራርን አልጣሱ ምን አደረጓችሁ? ይሄን ነገር ፈረንጆች ሰብሰብ ብለው ሲያደርጉ ብታዩት እኮ ፈረንጅ ግን ይመቸው ባገኘው ነገር ነው ሚዝናናው እያላችሁ ታደነቁሩናላችሁ😁 በክት ሁላ😁
2025-07-20 06:55:13
3815
lilly konjo :
ለካ እየዞሩ ነው ያልመጡት 4 ኪሎ
2025-07-20 11:34:45
1449
Birhan Addis :
ምን አደረጉ
2025-07-23 03:09:39
1
koki abara :
oromo ko naati biirmadha maaloo🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣😁🙄🥺🥺😢😢
2025-07-20 10:35:14
464
Pharmacist Robel :
እንኳን ጴንጤ ሆንኩኝ::🔥🔥
2025-07-21 15:02:30
120
abeba979 :
እኔ ማርያምን ቄስ ስያመነዝር እንኳን ባይ ምንም አይመስለኝም ምክኒያቱም ሰዉ ናቸዉ በቃ።
2025-07-20 06:38:24
556
ሁሉም ቀሪ ነዉ :
እኔ እምፈራዉ ዙሮባቸዉ እዩ ጩፋ ቸርች እንዳይገቡ 😁😁
2025-07-20 09:04:44
179
Jemal Hassen :
እኔ ሙስሊም ነኝ የሰሩት ሀጢያት ምንድን ነው እረ ቀለል አርጉት
2025-07-20 11:49:00
798
user3260240205737 :
ተቃጠልን🤣🤣🤣😂
2025-07-23 05:39:41
1
sel🦋ina :
መብታቸው ነው ሲሰርቁና ሲገድሉ አይታል ምታካብድ
2025-07-20 04:39:39
1477
K.O.G. :
እንደ ሕጻናት ካልሆናችሁ አትገቡም በሚለው መሰለኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-20 12:00:03
129
Deshura :
ijoolleen oromoo eessa jirtuu warri video kanaa argaa jirtaan like godha mee!🙆
2025-07-21 04:29:19
80
ብቸኛዋ እርግብ🦜 :
እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ምን አጠፉ መጫወት ይችላሉ ሰው እኮናቸው መዝናናት ምን ችግር አለው 🤔
2025-07-21 09:45:53
231
chere jesus :
አራት ኪሎ እየሄዱ ነው
2025-07-20 10:25:28
83
Malcolm x :
የጎጃምና ጎንደር ደብተራ ጉድ 😜😜
2025-07-20 06:21:19
84
ቴዳ ማክ :
አሁን ገና ነው ያመንኩት መሬት መዞሯን😂😂😂
2025-07-20 12:06:32
47
Asefa Abadi :
እኔ ትግሬ ነኝ ግን ኣዥኛለው
2025-07-20 06:20:13
27
wasihunG/Tdike :
በልጅነታቸው ስለቀሱ አይፈረድባቸውም ሞጣ
2025-07-22 21:24:01
2
💥 "ዮonas" 💫 :
ለካ እየዞሩ ነው ያልመጡት 4 ኪሎ😂
2025-07-20 14:52:23
56
user3260240205737 :
ኦርቶዶክስ ጦኦት ነው 🤣
2025-07-23 05:39:27
3
fikade ጋይንቴዉ💪💪💪@ :
እረ ነደድን ተቃጠልን ጨለልን🤣😁
2025-07-20 09:03:02
45
M,g :
መጀመሪያ ሳያቸው ፈጣሪ ሞጣ እዳያይ ብየ ነበር
2025-07-22 11:31:01
9
user.123_374 :
ምን ችግር አለዉ ቆይ እዳተ ወተዉ መሳደብ ነዉ ትክክል ? ፈታ ይበሉ አዲስ ትምህርት ቤት እያስመረቁ ነዉ በቦታዉ ነበርኩ 😌
2025-07-20 11:45:22
66
Bety :
ቢሽከረከሩ ምናለ በልጅነታቸው አልተሽከረከሩ ይሆናል
2025-07-22 22:22:58
1
melu :
እኔ እንትን ነኝ ( አማራ ነኝ÷ ትግሬ ነኝ÷ ኦሮሞ ነኝ÷ ኦርቶዶክስ ነኝ÷ ሙስሊም ነኝ) ግን ......የምትሉ ሰዎች ምናችሁን ነው የሚያማቹ?
2025-07-20 14:19:48
12
To see more videos from user @likelikawuntmotta_, please go to the Tikwm
homepage.