@creator.search.ins233: #creatorsearchinsights #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #ማርያም_እንወድሻለን #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok💚💛❤️ #tiktokshop #foryoupage #viralvideos #fyp #viral #cupcut #habeshatiktok #ethiopiaorthodoxm #oromotiktok #ማርያም_ሆይ_አማልጅን_ልጅሽ_ክርስቶስ @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @YEAB (ባባ)💧 @Kidus ephrem @ሊቀ ዲያቆናት Aman Gebiru(Cheru)🦅 @habte ነኝ የምስኪኖች አሽከር @21 barok @@Eshetu Melese - Official @ያያ ዘልደታ 19 @ዜማ lyrics @JO king @jovani @21 barok @ዜማ lyrics
jovani
Region: ET
Sunday 20 July 2025 04:46:29 GMT
Music
Download
Comments
Alem Kefelegn :
ጠላ እና አረቄ ቤት ነው የሄድከው መጨረሻው በነፍስም በስጋም ሞት ነው
2025-07-20 11:08:24
7
weldgorgis :
መፅሀፍ ቅዱስ በትክክል የተረዳ ኦርቶዶክስ ይሆናል
2025-07-20 07:50:03
264
Tefera Semagne :
ስሙን መጥራት አይደለም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አልጠጣም እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ጫት አልቅምም የሚል ዘመቻ መናገርና ማወጅ አለባቸው
2025-07-21 13:45:45
0
ፓሲተሪ ኤልየሲ :
ወንድሜ አትሳሳት
እየሱን ብታውቁም ማንነቱ ግን አልገባቹም
2025-07-21 05:40:55
0
Demituuuu :
የጣኦታቱን በዓል እየነገርከን ባልሆነ
2025-07-20 16:49:19
0
Dabashe :
ተባረክ የገባዉ ያስተምራል
2025-07-20 05:20:01
75
webalem nahusenay :
የሚያውቅ እንዲህ ነው
2025-07-20 05:46:58
138
Marta :
ተባረክ ዶክተር
2025-07-20 09:48:40
24
楓宛(賴:nood3345) :
god bless you you will see every body will coming to orthodox
2025-07-21 14:19:40
0
genettekle677 :
ተባረክ ዶክተር ከአመቤቴ ከነልጃ ትባርክህ ጽዮን ማርያም ትባርክህ አሜን አሜን አሜን፣፣፣ የገባህ፣
2025-07-20 15:52:21
23
Arsema Enate :
ጎበዝ አሁን ጴንጤዎች ከዚህ ሰውዬ ብዙ ነገር መማርና ወደ ትክክለኛ ሀይማኖት ልትመለሱ ይገባል ይችም ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ናት እስቲ የይሁዳን መልዕክት 1:3 በደንብ አንብቡት
2025-07-21 05:41:55
3
user7391435705287 :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2025-07-21 10:13:14
3
Endalke Geza :
አውነት ነው የምልህ ዶ/ር እግዚአብሔር መርቶሃል ተመለሥ እውነቱን ታውቃለህ
2025-07-20 15:46:17
36
Alem Yimer :
ድግል ማርያም ባለህበት ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን ኑርልን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️💗❤️🥰💗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️💗❤️💗❤️💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-07-21 11:53:12
3
የቅዳሜዋ🤭 :
አጥብቆ ጠያቂ ኦርቶዶክስ ይሆናል 🥰
2025-07-20 07:32:07
27
Birktihayile :
እሱ ላንተ ነው አታፍርም
2025-07-20 10:08:22
3
Garamo G :
የድንቁርና ጥግ እንድህ ወደ ጋነብ ደጅ እያጣደፈ ይዞት ይሄዳል
2025-07-20 17:47:58
0
bira seyfu :
ተረተረተ 🤣🤣🤣
2025-07-20 21:41:44
0
Almaz@19 :
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ
2025-07-21 10:17:39
3
Getu5858 :
በጣም ነዉ ማደቅህ ትክክለኛ ሰዉ ነህ
2025-07-20 08:30:45
8
tsedi :
ተመሥገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች🙏🙏🙏
2025-07-21 07:29:16
2
ዲና💪 የሳትማዋ :
ያነበበ ፔንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል አሉ እውነት ነው
2025-07-21 05:49:48
2
Etsegenet Abebe :
ተመርጧል በእግዚአብሔር ቤት አንዲት ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት እሷም ከሁሉም በላይ የምትሆን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-21 09:58:27
1
user8630930998699 :
ሳይገባቸው ይወጣሉ ሲገባቸው ይመጣሉ 🙏🙏🙏
2025-07-21 10:32:41
1
aman :
እና እያወክ ለምን ጰንጤ ሆንክ ለማንኛውም ማርያም ታማልዳለች🙏🙏🙏🙏
2025-07-21 08:45:02
2
To see more videos from user @creator.search.ins233, please go to the Tikwm
homepage.