@musebatebo: #creatorsearchinsights #artist #tiktokautocampaign

Muse
Muse
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 July 2025 18:32:32 GMT
109421
2122
302
380

Music

Download

Comments

cr7cofe
@ዱርዬው 🍺🔪 :
ለምን አበዱትም ተደራጅታቹ
2025-07-20 21:06:39
26
wosenyelehtigabu
kiya@6862 :
አቤላ ከጎንህ ነን🥰🥰🥰 ......ምርጥ አልበም ነው የሰራከው እናመሰግናለን
2025-07-21 09:14:26
6
ahmedumer109
ahmedumer109Love :
በግድ ስሙኝ ይባላል እንደ ወገን?
2025-07-21 14:23:11
1
user326176015291
ጌድዮን :
አበል ጀግና ምርጥ ኢትዮፓያዊ ድምፃዊ ነው
2025-07-21 05:48:28
16
gelagilyegna
ሁሉ በእርሱ ሆ :
100% ትችላለህ ያልቻሉ ያቃታቸው የአይምሮ ድሆች ዘረኞች ከትችት አያልፉም ።
2025-07-21 16:08:55
5
user4729609053187
b2k :
አዎ ዘረኞች ነን 🤔የወደደንን የምንወድ የጠላንን የምንጠላ ። በሞታችን የሳቀውን የምንጠየፍ ጊዜ ስናገኝ የምንበቀል 😏😏የጊዜ ጉዳይ ነው የገደሉንና በሞታችን የሳቁ የጊዜ ጉዳይ ነው 😏😏😏😏😏😏
2025-07-21 11:09:08
5
a90399
Hawwii :
አቤል ከጎን ነን 🥰🥰🥰🥰
2025-07-21 04:46:31
5
abebe.taya
ዮቶር :
ካዘንህለት በበደሉ የተሳለቀበትን ሀዝብ ይቅርታ ይጠይቅ
2025-07-20 19:42:14
16
user8384362947550
habte :
ይረሽን ምትሉ
2025-07-24 10:45:29
0
yesufmuhamed72
yesufmuhamed72 :
ለምን ሌሎች አርቲስቶች አይተቹም ምክንያቱም ከህዝብ ጎን ናቸዉ
2025-07-21 08:17:54
7
jon56129
jon :
አቤል ይችላል ምርጥ ስራ ነው የሰራው በርታ ወንድ 💪
2025-07-22 07:47:00
4
natinaletina
@natimanetina :
የፈለከውን መሆን ትችላለህ መብትህ ነው አቤሎ አለንልህ
2025-07-21 16:32:05
4
user19682733741540
s :
አቤልልልልልልልልልል ከጎንክ ነን የኢትዮጵያ ጀግና
2025-07-23 17:44:22
1
dogebreale
do Gebreale :
ምንም አላጠፋም አቤላ ትችላለህ
2025-07-21 05:53:06
9
gari56kida
@hana addisu :
ይቅርታ ይጠይቅ ካጠፉ
2025-07-20 18:37:58
2
bonbons_uuu
Bombo mmm :
አቤሎ ምርጥ ስር ነው 👍👍👍👍👍👍
2025-07-21 06:19:51
6
zeynumohammed481
Zeynu Mohammed :
ምረጥሠራ፣ነዉ
2025-07-23 12:37:25
2
user5832045063882
ትግስት አበበ :
ምን እጥፍ እንወድአለን
2025-07-22 10:06:44
1
nedem79
haki :
@አብዬ ማንም ምንም አያመጣም ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አሉ አቤልዬ ወደፊት እኛ ከጎንህ ነን
2025-07-22 20:03:05
2
fikadugirma9261
FG :
አንገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር😊
2025-07-21 17:22:50
1
abel.debebe83
ABAB :
መስማት የፈለገ ይስማ መስማት ያልፈለገም አይስማ የምን ማሽቃበጥ ነው
2025-07-21 11:56:19
4
tadu.tadese
Tadu Tadese :
በርታ ቅናት ነው ስለተበለጡ ነው
2025-07-22 18:44:39
3
asnakechlemma
asnakech :
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፈን
2025-07-21 14:18:05
1
messay49
messay :
አቤል አስመሳዩን ሁሉ አጋለጥከው
2025-07-21 19:31:50
1
muluemebettulumul
muluemebettulumul :
አይዞህ ወንድሜ ማንንም አትፍራ ! ፈጣሪን ብቻ ፍራ ! እንኳን ከተዛተ ከተወረወረም የሚያድን ሃይልና ጉልበት ያለው ፈጣሪ ብቻ ነው ።
2025-07-23 05:38:51
1
To see more videos from user @musebatebo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About