@youthandtruth1: የተሻለ ነገር ይገባሃል! አመለካከትህን ቀይር ስኬታማ ለመሆን ቆራጥ ሁን አዳዲስ ነገሮችን ሞክር ባለ ራዕይ ሁን ግብ ይኑርህ ያኔ ሁሉም ነገር እንደሚገባህ ትረዳለህ እነዛ ስኬታማ ሰዎች በ ታአምር ስኬታማ የመሰሉህ ስለፈለጉ ስለሰሩ እንዳገኙት ትረዳለህ ። #ወስን #ወስን #ወስን #HabeshaSuccess #Youthandtruth #PersonalDevelopmentET #AddisAbeba
Youth & Truth
Region: ET
Monday 21 July 2025 05:22:41 GMT
Music
Download
Comments
ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ :
ቲሽ ቆዳ ያንተ ትምህርት ያንተን ሆድ ነው የሚሞላው ሌላ የሚቀይረው ነገር የለም። መጀመሪያ ስለ ሀገርህ እውቀት ይኑርህ የአገርህን ነባራዊ ሁኔታ ተረዳ ከውጪ የሰው አስተሳሰብ እና ትምህርት እየቀዳችሁ አንተና መሠሎችህ አታደንቁሩን። ሲጀመር 18 ዓመት አንድ ልጅ ማትሪክ ላይ እንኳን አይቀመጥም። ያወቁ የሚመስላቸው ብዙ መሐይሞች ግዜ ስለሰጣቸው በያቅጣጫው ኢትዮጵያን -0 ነው የከተቷት ያሳዝናል።
2025-07-21 11:37:51
209
Aa Bb :
ነፂ እንወዳሀለን የኛ ድንቅ መሪ አርአያችን አብራችሁ መሥራት እምትፈልጉ በዚህ ስልክ አሳውቁኝ 0921378482
2025-08-02 02:51:36
1
hananyamulugeta0 :
ሀዲስ አለማዩሁ ባላገር ደፋር ነው ይላሉ።እንደዚህ ዩፈለግውን ዩሚናገር።
2025-08-02 20:10:48
1
spicy :
ሰዎች ባልፈለጉት የህይወት መስመር ውስጥ ሊኖሩ ይችላሉ እርህራሄነት የተላበሱ ቃላትን ተጠቀም
2025-07-21 09:46:52
64
Glinsha Basilo :
ልጆች ወደዚህ ዓለም በራሳቸው ምርጫ አልመጡም።ወላጅ ቅርስ አቆይቶ ድርሻቸውን አሟልቶ ጎጆ እንዲቀልሱ የማድረግ ግዴታ አለበት ። በልጅ ላይ አትደፍድፍ። ቤተሰብ አዝኖ ሳይሆን የማኖር ግድታ ስላለበት ነው።
2025-07-21 10:04:51
46
Fetiya Jemal :
ነጺ አረ የት ነው የማገኝህ 🥰🥰
2025-07-21 07:23:49
4
Hayu :
አወ ነኝ ግን ሰነፍ አይደለሁም የስራ ፍቅር አለኝ ግን ምን እሱን ንገርኝ
2025-07-22 18:20:42
4
የክብር ዘበኛ ልጅ :
ወዮዮዮ አፈርኩኝ🙃🙃🙃
2025-08-02 18:41:44
1
Tom :
ሊሾ ራስ... አፍሪካ ውስጥ እኮ ነው ያለነው ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ በሌለበት የሰራውም በቂ ደሞዝ በማያገኝበት ሀገር
2025-07-22 01:21:02
16
ዛሬማ :
አትፍረድ በሂወት ህግ ውስጥ ጊዜዊ ማጣት እጂ ዘለቄታዊ ማጣት የለም የሰው ልጅ ዛሬ ላይ ባለበት ሁኔታ አይገመትም ነገ ምን ሊፈጥር እደሚችል አይታወቅም ። እስኪ የሰው ሸክም አደሆነ አርጅቶ የሞተ አንድ ሰው ጥቀስልኝ ?
2025-07-31 17:50:20
1
Blen ♡♡ :
ehe motivation adelem rost new 😂
2025-07-21 12:25:21
29
fele. :
ርእሱ ጥሩ ነበር ሰዎቹን ከማስተማርምና ከማነሳሳት ይልቅ የሚሰባብርና የመንደር ባልቴት ንግግ ነው። ከማሳቅ ያለፈ እንደ ባለሙያ ወደአምራችነት ያን የህል የሚያነሳሳ አይደለም። ለመሆኑ ገንዘብ እንዴት ያምጡ የኔ ተከፋይ? ካፒታሉንስ መሬቱንስ በመስረቅ ወይስ በሙስና።
2025-07-25 14:20:36
1
𝙙𝙞𝙢𝙚 *🗝🗝🗝# :
እና እንዳንተ አውርቶ አደር እንሁን ቅጠረን እና ሰርተን እንብላ 😂
2025-07-29 19:37:20
1
stop war all ethiopia :
ምናልባት ዛሬ ተሳክቶልህ ብዙ ልታወራ ትችላለህ ህይወት ግን ተለዋዋጭ ናት ነገ አሁን ላይ ያለህበት ላይሆን ይችላል ጊዜ ፈራጅ ነው እስቲ እናያለን
2025-07-29 22:01:59
3
Danel :
wow yene wudi adeviser
2025-07-30 19:04:06
1
jo.f.i .g :
ቀይ ግን እኚ ሰባኪዎች የት ነው ሚፈለፈሉት
2025-07-30 19:11:51
1
Kiya Galaye :
my favorite trener
2025-07-29 10:26:33
1
eyob yohannes :
ማወቄን ሳይሆን አለማወቄን አደነኩት!!! ጠቢብ ሰው ምላሱ ቁጥብ ናት ። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር አሜን !
2025-07-21 10:19:40
12
ademasuberhanu :
አንተ ማነህ ዝም ብለክ የምት በጠረቀው
2025-08-01 05:00:57
1
Alem Alem :
ማዉራት ቀላል ነዉ
2025-07-29 15:50:29
1
Miss Africa 👑 :
እድሜ ይስጥህ🥰
2025-07-22 17:45:21
4
kiyati sakitawa💞💞💞 :
tekabiyaliw
2025-07-30 16:25:40
2
one day :
ዡጣም ማውራትማ ቀላል ነው ቆይ የት እንሂድ
2025-07-22 23:27:20
3
X Page :
አቤት ትምክህት 😜
2025-07-29 12:14:28
1
Pink 🌸 :
Lmn smen aterawm 🙄
2025-07-24 06:08:08
3
To see more videos from user @youthandtruth1, please go to the Tikwm
homepage.