@kbsmart08: #CapCut

KB SMART
KB SMART
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 July 2025 10:25:28 GMT
284654
19689
1656
3008

Music

Download

Comments

liyu21216
Liyu21216 :
ወላሞ ዝቅ ካለ አንድም ሊፈሳ ነው አንድም እቃ ሊያነሳ ነው ይባላል እውነት ነው🤔
2025-07-21 14:24:08
71
ertale_0
Ertale 🔥 :
እኛ ወላይታውች አማራን እንወዳለን
2025-07-21 14:23:36
768
silmaaleba
ጊዜ ለኩሉ :
እረ ተው ሰው አታባሉ ወላይታ አማራን ስለሚወድ ብቻ ነው የተለየ ተጠቅሞ አደለም አንድነትን የሚፈልግ ጥላት ይበዛበታልጂ
2025-07-23 06:29:42
0
lloommii
ሎሚ :
እኔ ኦሮሞ ነኝ የ ወላይታ ህዝብንም ሆነ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን በጣም ነው የምንወደው የምናከብረው
2025-07-21 12:55:43
189
qalloo2
Yordi Qal'oo :
ኬቢ ለኦሮሞ ሕዝብ ያለህን ክብርና ፍቅር በተደጋጋሚ ስታሳይ ነው የምናውቅህ ለዛም የኦሮሞ ልጆች እንወድሀለን የወላይታ ህዝብ አይደለም ዛሬ ትላንት ለሚኒሊክ ያላጎበደደ ጀግና የጦና ትውልድ ነው
2025-07-22 11:24:46
9
esheturoha
Eshetu የሮሀው 🔥 :
ሲጀመር እኮ ዳልቻ የበሬ ስም ነው😂
2025-07-21 14:04:45
655
abdiiferroo
Feerroo Amboo 💪 :
ወላይታዎች እንወዳቹሃለን እናንተ ዝም በሉ ልጁ ሲጀመር እብድ ነው 👍👍👍
2025-07-22 18:49:10
14
user6592943305372
Yaya,m :
ወላይታና አማራ የሚያመሳስላቸው የትም ሀገራቸው ነው ። ለዚህ ነው ፍራቻ ስለሌለባቸው በመላው ኢትዮጵያ ስራ ላይ የምታገኛቸው
2025-07-21 13:53:13
138
.bello09
bello :
ዝም በለው ኩሩ ህዝብ ነው ወላይታ። ኢትዮጵያ ያለን ሁሉ አማራ የማለት አባዜ ያለባቸው ሰዎች አሉ ዝም በላቸው
2025-07-23 06:47:18
0
user71718398055445
ስሜነው አማራ :
እኛአማራወች ወላይታወችን እንወዴለን
2025-07-21 18:14:36
67
milkagebremeskel3
milka fekade :
አማሮች ሞተን ነው የምንወዳችሁ የኛ ወላይታዎች የንጉስ ጦና ልጆች❤️❤️❤️
2025-07-22 18:00:20
13
arsema545
ኢትዬ ሐበሻ :
በኛ በአማራዎች ዳልቻ የበሬ ስም ነው 😆😆
2025-07-22 18:26:41
4
mariya_2tik1
mariya :
እኛ ወላይታዎች አማራዎችን ውድድድድ እናረጋቸዋለን ኢትዮጲያን በመውደድም እንመሳሰላለን
2025-07-21 23:56:32
54
walaabumaa
hope :
I am oromoo but I love you wolayita brother ❤❤❤ delecha husha naw. I am oromoo wallagga 👈👈👈
2025-07-22 11:50:12
6
putin7570
eyob4470 :
ዳለቻ ድሮም ለእንስሳ የሚሰጥ ስም ነው!!🙄🙄😂😂😂
2025-07-22 11:33:31
19
filiusssssss
Bewuket G :
ጦና ንጉስ ነው.... እኔ አማራ ነኝ🥰🥰🥰
2025-07-22 11:55:37
37
sewa_sew1
ክቡር ሰው :
ከነገራችን ላይ አማራ ማለት ክቡር ህዝብ በፅናት ሀገር መስርቶ እስካሁን ያቆየ ነው ከዚህ በኋላ ግን ከማንኛውም ይዘት አማራ ህልውናውን አስጠብቆ ያፈነገጡትንም መልሶ እንደ አዲስ መስዋት ከፍሎ ሀገርን ይመሰርታል 100%።
2025-07-22 19:00:00
1
gemei18
gemei18 :
ዳለቻ አይያ ነው ኦሮሞን አይወክልም።
2025-07-21 14:16:24
51
jeopaye
Ethiopia :
አገሪቱ ላይ ህግ ቢኖርኮ ዳለቻ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ነበር
2025-07-22 10:47:45
13
firewmathwes
Firew Mathwes :
እኔ ምስክር ነኝ የኦሮሞ ልጀች እግ/ር ይባረካችሁ ስዉ አከባሪ እኛ ዎላይታዎች ከልብ እንዎዳችዋልን ==OR + Wo (1)
2025-07-21 12:07:19
34
abdii564
abdi :
i am from oromoo i love you walaliyita people very very
2025-07-23 06:10:01
1
mosisa.ayano
mlljjj :
walayita demo biher now inde godana
2025-07-22 03:09:06
2
nahi27lemi
nahita-lemi27 :
እኛ ኦሮሞወች የወላይታን እንወዳቹሀለን🥰
2025-07-23 04:52:09
3
tokkummanhumna6
caalaa :
ኦሮሞ ሀገር ነው ከ ማንም ጋር አይጨማላቅ
2025-07-21 19:50:56
4
leencekoo
ሲግማ sigma 430 :
ይህው ኬቢ በፈጣሪስም እምልልሀለው ዳለቻ ጂጂ የሚባሉ አህዮች እኛ በስርአት ያደግን የኦሮሞን ህዝብ አይወክሉም ለጊዜው ይሁን እስኪስተካከል ሌሎችም አሉ ትንሽ መሻሻል ስላየን እና የኦሮሞ ተሳዳቢ ስድብ ቦታም አታገኘውም በኦሮሞ ህዝብ ስም ከልቤ ለደቡብ ህዝብ🙏🙏🙏🙏❤💚❤💚❤💚❤ኦሮሞ ሰፉ ያቃል🙏❤💚❤
2025-07-21 15:24:50
12
To see more videos from user @kbsmart08, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About