@user5458193210449: Replying to @egziabhireregayenew

ስደተኛቱ ነኝ
ስደተኛቱ ነኝ
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 21 July 2025 12:08:28 GMT
493103
25712
1361
31246

Music

Download

Comments

tsadiquabate24
ክርስቲና :
እናት በተረጋጋ መንፈስ ያደረሰችብሽን ነገር በግልፅ ለህዝቡ አስረጂ ምን አድርጋሽ ነው ብለን እናፋልግሽ እህት አለም አድርሳብኛለች የምትዪውን ወንጀል ካላወቅን ምን ብለን እናፋልግሽ ውዴ በተረጋጋ መንፈስ የደረሰብሽን ነገር ለማስረዳት ሞክሪ እሺ እማ ሌላው ደሞ ሰዎች ምን ሆነሽ ነው ሲሊሽ በቀናነት ሊረዱሽ በማሰብ ነውና አንቺም ስሜታዊ ሳትሆኚ በቀና መልስ ለመስጠት ሞክሪ እሺ እህት አለም ተረጋጊ አይዞሽ
2025-07-21 23:02:23
39
user78197349678011
አሊ ጎንደረ :
እረ ጎበዝ ለዚች ልጂ እንድረስላች ድምፅ እንሁናት ቤተሰብ
2025-07-21 17:37:33
86
unapologeticallyme1784
Honey Bee :
የኔ እህት የተሳሳተ ሰው ለጥፎ እዬዬግን አይከብድም?? መጀመሪያ አጣሪ! በሷ ፎቶ የሆነነ ነገር ተሰርተሽ ከሆነ ንገሪኝ! ያለበለዚያ ይሄንን አውርጂ ሆ!
2025-07-23 01:14:21
1
pilly.edu
pilly :
እዚህ ፎቶ ላይ ያለችው ሴት ማርያማዊት ታምራት ነው ስሟ እባክሽ ደግመሽ አጣሪ። ፎቶ ተሳስተሻል።
2025-07-22 19:54:53
4
.geni81
ገኒነኝ ያማን ሸጋእህትወሎየዋ።።።። :
ምኑም ያልገባው እደኔ🤭
2025-07-21 12:54:27
156
melese.mulugeta0
M/The geret 🇪🇹🇦🇪 :
ምኑም አልገባኝም እንደ እኔ ግራ የተገባው
2025-07-21 17:25:37
28
ftk1987
Fike F.T.K :
ውስጥ ገብቼ ሁሉንም ቪዲዮሽን አየዋቸው እና ችግርሽ የፎሎወር ይመስላል የእውነት ተበድለሽ ከሆነ ደሞ ችግርሽን ከነማስረጃ ለማቅረብ ሞክሪ
2025-07-22 17:03:51
4
l582618
lemlem💘💘 🔐 :
እደኔ ያልገባዉ እረ ምድነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2025-07-21 12:12:28
238
terhas598
True :
ኣቃታለው
2025-07-23 03:19:48
1
plasticraft_rawmaterials
plasticraft Raw materials :
wushetam balege
2025-07-22 16:23:50
5
user44974913168031212
user4497491316803 :
ፈጣሪይርዳችሁ
2025-07-22 21:36:07
0
user7015977200878
user7015977200878 mame :
እህቴ መጀመሪያ ተረጋጊ ሲቀጥል ሰው እንዲረዳሽየሁንሽውን በደብ አስረጂ ዝምብለሽ እየሮጥሽ አልገባንም ሳያጣምጡሽ ሁሉ ያልፋሉ ሰለዚ አሰረጂን እንዲገባን
2025-07-21 15:59:59
6
user1701040144017
ቅድስት አርሴማ እናቴ ❤️🥰 :
በመጀመሪያ ተረጋግተሽ አስረጂን
2025-07-22 09:02:47
2
tlahun89
tlahun :
እህት ተረጋጊና የሆሽውን ለህዝበቡ አስ
2025-07-23 01:44:03
0
user9925837682048
ባለ ማህተብ ነኝ :
አች ለምን ቺግርሽን ግልፂ አድርገሽ አትናገርም
2025-07-21 17:31:18
31
fikre2819
fikre💫💞💝💘 :
ምን ኦነሽ ነው ምን አድርጋሽ ነው ?
2025-07-22 01:49:18
3
hanayeayatelije
ሀኒቾ 45 :
ቀስ ብለሽ ተናገሪ ውድ😥😥
2025-07-21 15:04:17
16
adiss.alem7
Addis የቦብ ማርሌይ አዲነቅ🇪🇹 :
አንቺ ልጅ ግን አፈልጉኝ ነው እንዴ የምትሰሪው 😳
2025-07-21 17:52:47
6
itsnot_elda
It’snotElda 🌸🌺🌷 :
How do you know her?????
2025-07-22 09:18:02
3
asnaku210
ሙሉ ጎጃም😘😘😘 :
ሲጠይቁሽ እራሱ በስራት አትናገሪም ችግርሸ ምንድነዉ
2025-07-22 19:39:28
2
tgtgdege
ህልም አለኝ :
እረጋ ብለሽ አውሪ አታናጂኝ እዴ
2025-07-21 15:56:12
29
aziza3705
ام عمران (እሙ ኢምራን ) :
ምን ሆና ነወ ምንመ አለገባኝም
2025-07-21 13:25:33
3
mhret461
ይፍቴዋ ነኝ የሸዋዋ እቡጥ💃👌👑🍫 :
አነጋገርሽ ግን ሠው የሞተበት ያክል አደረግሽው
2025-07-21 13:00:15
36
jenny_queen_2
Geni🦋 :
እመቤት ተሳስተሻል ፎቶ ላይ ያለችው ሴት ማርያማዊት ትባላለች ስሟ ምናልባት በሷ ፎቶ ሌላ ሰው አታልሎሽ እንዳይሆን
2025-07-22 17:51:02
5
etenantayenew
ሕይወቴ ክርስቶስ ነው። :
ስታወሪ ተረጋግተሽ ምን እንዳደረገች አብረሽ አውሪ
2025-07-22 05:59:28
1
To see more videos from user @user5458193210449, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About