@newaddisababa: ትጋት ያሸልማል! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዚ ዓመት የህዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቢሮዎች፣ ተቋማት፣ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች እውቅናና ሽልማት አበርክቷል! #ስራ #አዳነችአቤቤ #adanechabebe #adanechabiebie

New Addis Ababa
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 July 2025 12:57:43 GMT
616985
19393
448
2616

Music

Download

Comments

chirstian.chirs
ኢትዮ ብልፅግና :
እደውም በጣም ሲያንስ ነው ምክንያቱም ለህዝብ ስለሚያገለግሉ ለነሱ ትንሽ ነው ።ለአዳነች አበቤ ግን ከአለም ውድ ስጦታ የሚባለውን ሸልሙልኝ
2025-07-21 16:32:32
9
henok9723
HENok :
ቀልዱብን
2025-07-22 01:08:27
1
fantesh.fante
fanteshfante :
አዱ እኮ ምንም ጥያቄ የሌለው የሴት ጀግና አዲስ አባን አይደለም ኢትዮጵያን የመምራት አቅም አላት ሁሌም አንደኛ
2025-07-21 15:13:01
38
wetat.kinf
ወጣት ክንፍ Dawit :
በተለይ ለየካ ወረዳ 02 ይገባቸዋል!!!
2025-07-21 15:00:40
0
addisababahomesmarket
Addis Ababa Homes Market :
ለሚሰራ ሰዉ ይገባል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-21 13:24:34
78
bb.bezu775
bb bezu775@ :
አዱዬ ጀግና ነሽ በርቺልን የደሀ እናት👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰 ጥሩ ለሰሩ ሠራተኞች ይገባል ከዚህ የበለጠ እንዲሰሩ ሞራል ያስፈልጋልና ይሁን ብለናል።
2025-07-22 03:03:52
1
dani459809
dani :
ኑሮን አስወደዳችሁ እንጂ ምን አረጋችሁ
2025-07-22 01:37:04
2
dawet668
dawit 😍 :
ኸረረ እኔንም እዩኝ ከሰላም ሰራዊት 1 ኛ ነኝ 😭
2025-07-21 20:32:18
0
marta56898
marta :
እረ ቀስ ቀስ ይሻላል ብላችሁ ነው
2025-07-22 02:28:08
1
user7201376956182
teshale :
የሰራ ሲበረታታ ሲሸለም ደስ ይላል
2025-07-21 17:54:04
19
user174419410
Micky t :
የሴት ቁንጮ ነሽ ከቦሌ ክ/ከተማ መሬት ላይ ያሉ ሌቦችን መንጥሪልን
2025-07-21 17:47:48
6
eyu925
selam :
በጣም መልካም ነው ለሚሠራ የገባዋል ሠውን የምታጉላሉ ከነሱ ተማሩ
2025-07-21 15:39:18
3
danchrisy
Danny :
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያበረታታል
2025-07-21 14:50:39
7
ezuanfield
ኢዙ አንፊልድ :
እርስ በራሳቸው ይሻላለሙብናል ወይኔ አሁን ነው ማልቀስ
2025-07-21 20:29:19
3
user83016881325032
flavor :
እንዲህ እያደረጉ በጀቱን ይጨርሱት
2025-07-21 20:32:19
6
fitihbirhanu1
justice(ፍትህ ብርሃኑ) :
ይገባቸዋል🥰🥰🥰
2025-07-21 13:27:33
1
harris0278
Harris :
በኛ ብር ተሸላለሙ ይዙዋቹ ገደል ነዉ ሚገባዉ በሰዉ ላብ እና እንባ ነዉ የተገዙት
2025-07-21 22:53:57
2
user111thanks0
መበልን ሰይሆን መሆንን ፍራ!!!! :
wow wow አሁን ገና የመንግስት ሰራተኛ መሆኔ ተስፍ ኖራኝ ይህ መትጊያ ምን አለበት በሁሉም ክልልና ዞኖች ቢስፈፈ
2025-07-21 19:30:23
0
mulugetaalemayehu4
Mulugeta Alemayehu :
🥰🥰🥰ጀግንት
2025-07-21 19:14:22
1
ethiotiktok12
nati :
ኢንጂንረ ይገባሻል
2025-07-21 19:57:11
1
hezron270
Bete-Jacob Mulu :
ይሄ ትልቅ ረሀብና ቸነፈር ነው ።እንኳን ደስ ያላቹ🥰🥰
2025-07-21 21:12:57
2
dagemdefrie
Dagem Defrie :
ይገደሉ የምትሉ
2025-07-22 00:33:15
1
tomi62749
Tomas Gecho :
ጥሩ ለሚሰራ ከዚህም በላይ ይገባቸዋል
2025-07-21 16:22:38
1
user9609756203155
selam :
አድዬማ የትም አትገኝም እድሜ ይጨምርላት እ/ር
2025-07-21 19:22:27
0
alemnews6
Alem kumsa news 🌍 :
ታድለው ክብርት ከንቲባችን ተባረኪ እኔም አንድ ቀን ይሄ ዕድል ይደርሰኛል ብዬ እመኛለሁ አስባለሁ
2025-07-21 16:11:28
1
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About