@glamorous100x: 🧠 How to Read Someone in 3 Seconds (Psychology Tips)#psychologyfacts#ilovepsychology#GratefulHeart

Bethi_Kibret 11:11💚
Bethi_Kibret 11:11💚
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 July 2025 16:56:05 GMT
852869
33376
245
3269

Music

Download

Comments

maki122151
Etsub🌸 :
እኔ በተፈጥሮዬ የሰው አይን ብዙ ማየት ይከብደኛል 😂አስመሳይ ነሽ እያልሽኝ ነው
2025-07-21 18:40:34
94
kal_tamene8
K_A_ l 🎯 :
ስሚማ በህልም ዝናብ ሲዘንብ ማየት ምንድነው ፍቺው Please 🙏 ንገሪኝ
2025-07-23 18:37:31
5
workuagebeyehu
workuagebeyehu :
2ኛ በመቶ ፐ ትክክል
2025-07-24 21:59:28
0
allaboutjesus.24h.7d
🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ✝️ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱 :
እና ሚስትህ ናት ጠላትህ እያልሽኝ ነው?
2025-07-21 17:57:43
27
yab3042
Mimi :
ኮሜንት ልፅፍ ነበር ማን ያነበዋል😕
2025-07-22 08:07:48
2
user3146700541894
user3146700541894 :
ለጠላቶቻችሁም ለወዳጆቻችሁም ፀልዩ
2025-07-21 17:22:35
42
user9373197918142
user :
እባክሽ መልሽልኝ ንግግር ከሌለን ሰው ጋር ምንም ግንኙነት ሳይኖረን በተደጋጋሚ eye conect ማድረግ ምንን ያመለክታል??🥰
2025-07-22 12:23:17
2
fromsa99
ABDULWAHID TURA :
አሳማኝ አይለም ምክኒያቱም 1ኛ መለየት የተፈለገው ነገር ትልቅ ነው መለያው ደሞ በጥም ትንሽ ነገር ነው አይመጣጠንም 2ኛ የሰማሽውንና የነበብሽውን ሁሉንም አታውሪ ትልቅ ጉዳት አለው ጥቅሙ ትንሽ ነው
2025-07-21 21:33:49
1
awell.hussen
Awell Hussen :
አቦ አንቺ ልጂ ስወድሽ እኮ
2025-07-24 16:39:59
0
user830221996366
yosa122 :
11:11 mndn new abzagnawn zize ayewalew
2025-07-21 18:37:23
4
leulamare01
Leul :
ሰዎች አትሸወዱ እንደዚ የሚባል ነገር የለም። ወዳጅ እና ጠላት በዚህ አይታወቅም ።
2025-07-22 07:15:32
14
pogacaruae
Lotto :
የተሳሳትሽ መሰለኝ የተናገርሻቸው የጥላቻ ሳይሆንአንድ ሰው ሲዋሽ ሚያሳያቸው ምልክቶች ናቸው
2025-07-21 19:57:36
1
lisa.susu4
hanicho :
የኔ ቆንጆ መጣሽልኝ🥰
2025-07-21 17:36:06
5
mahi34336
mahi :
በ ህልሜ ሹግጥ ስታልምቢያ ንደነው?
2025-07-21 17:47:59
3
ak64185
Ak :
መጣሽ የኔ ውድ🥰🥰🥰
2025-07-21 17:04:32
4
citikonjo
Citi Konjo :
🤨🧐🤓😎🤩🥳😏😒😞😔😟😕🙁☹️😣😖😫😩🥺አዲስጀማሪነኘአስለምጅኝምናትያለሾንገሪኘ☺️😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
2025-07-23 18:24:29
2
hiyab354
ህ-ያ-ብ-🌟-🎇 :
ማስታወቂያ አሰሩኝ በጌታ ቸግሮኛል
2025-07-23 17:33:23
1
higher25_25
adishiwot :
የአገር ልጆች አግዙኝ ከተመረቅሁ ወደ4 አመታት ተቆጥሯል አሁን የግል ኩንትራት ቅጥር አግቼ ከሚዛን ቴፒ የትራንስፖርት ፈልጌ ነው 1000552608163 አግዙኝ ወገኖቼ
2025-07-22 02:23:52
3
loveloveenough
Avicii :
እኔ የ ስው አይን እያየሁ ማውራት አልችልም የ ማንንም አይን
2025-07-21 18:56:58
8
abebeloveandpeace12
Jordan Peace :
በፍፁም አነጋገርሽ ሁሉ ስህተት ነው ።
2025-07-22 14:29:20
2
hailezelalem95
𝓗𝓪𝓲𝓵𝓮𝓞𝓯𝓯𝓲𝓬𝓲𝓪𝓵 :
በተከታታይ አንድ ሰው በህልሜ ካየሁ ምንድን ነው
2025-07-22 04:18:52
3
_heriya
_heriya :
እናት ሀበሻ ማይፈታ ቅኔ ነው....
2025-07-21 18:23:32
4
mezmur914
Mezmur91 :
በቃ ቲክታክ ይዘጋ 🥺
2025-07-22 08:59:05
3
emebettibe
emey :
በህልሜ እየበረርኩ ተቸግሬያለሁ ምንድን ነው
2025-07-21 18:45:11
2
yonna.daniel
Yonna Daniel⚫️⚪️ :
ለአድስ ዓመት ፓንት ግዙልኝ🥺🙏
2025-07-21 20:50:45
2
To see more videos from user @glamorous100x, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About