@drmaki3: What are the signs of Vitamin D defieciecy?? #fyp #healthy #doctor

Dr. Maki 🩺
Dr. Maki 🩺
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 July 2025 18:27:51 GMT
1899804
55980
780
11293

Music

Download

Comments

amede051
user95699806241611 :
እረ ወገቤ ዝቅ ስል በጣም ያመኛል እና ሁሌ እራስሴን በተለይ ነፋስ ሰነካኝ
2025-07-25 20:32:48
1
kalid4015
kalid yakadija lij :
እኔ ወላሂ የምታወራው ሁሉ አለብኝ
2025-07-22 04:23:52
168
user67120617022720
መድ ነኝ የቦረናዋ :
እኔጋ ሁሉም አለ ግን ስጋና እቁላል ሰልችቶኛል ሌላ የለም
2025-07-25 16:57:29
0
at87753
AT :
ከጨቅጫቃ ደረቅ ሰዎች ጋር ስለምንኖር ነው ሌላ ምንም አይደለም ሰላም ካለ ጤነኛ ነን
2025-07-22 20:52:45
21
user11081023952226
ቃል አለኝ :
የእናቴ እግር እና እጆቿ ዝም ብለው ያብጣሉ አዳዴ ደግሞ እጆቿ አቅምም ያጣሉ የዚህን መፍትሔ ብትነግሪኝ እህቴ ።
2025-07-24 01:20:46
0
user5611761390678
19 አባቴ :
ስሜን መጥራት እኮ ነው የቀረሽ እህቴ
2025-07-24 09:56:27
27
user6538181066916
marti@afo :
vitamin D ተመርምሬ 10.63 ተባልኩ ምን ትመክሪኛለሽ
2025-07-22 15:58:57
0
tg_ksm
Tg :
አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ 40 ነው ግን አሁን ያልሽው ሁሉ ምልክት አለብኝ በጣም በጣም ያመኛል ክብደቴ በየቀኑ ይጨምራል ግራ ገባኝ ብዙ ምግብ አልበላም በቃ ሁሌ መኝታ ላይ ነኝ ምን ትመክሪኝ አለሽ ዶክተር አደራ መልሽልኝ
2025-07-25 08:54:25
0
user8281533236687
Dera gerageru :
ምን ማድረግ አለብን ታድያ እህቴ
2025-07-25 12:50:16
0
user50404303584012
ዘርማ ተሳ :
ልክነሽ እደዚ አይነት ህመም ይሰማኛል በተለይ ወገቤና እግሬላይ ህመም ይሰማኛል ክኒኒክ ስሄድ የግር ጉዞ ቀንስ አሉኝ ሥራዬደሞ የእግር ጉዞ አለው ግራ ገባኝ
2025-07-24 21:15:39
0
yikeber.semachew
Yikeber simahew :
ትክክለኛ ባለሙያ አንች ነሽ ድንግልን
2025-07-25 11:04:35
0
miraju50
Miraje :
እኔ ምልሽ እራስ ምታት እየተሰቃየው ነው ከፍሎ ነው ሚያመኝ ጠዋት ከጀመረኝ ቀጣይ ጠዋት ነው ሚተወኝ እስቲ መፍትሔ ስጪኝ
2025-07-21 21:18:51
11
user3454715696110
ማርያምን እየሱስ ያድናል !! :
አረ ከሗላ ጭንቅላቴ ካንገቴ ጀምሮ እያመመኝ ነው
2025-07-22 11:51:03
26
henok8604
a.d a.d :
እኔ ከ6 በታች ነኝ ምን ትመክርኛለሽ ዶክተር
2025-07-23 09:24:25
0
seblewengae
seble 16 :
እኔ ሂወቴን ከምስቅልቅል ከጭንቅ አውጥተው ያስተካከሉልኝ ጥሩ አባት አሉ አድራሻ እሚፈልግ 09.94.42.69.41 ደውሎ ማማከር ይችላል ውጭሀገር ላላቹህም ባላቹህበት መፍትሄ ይሰጣሉ አማክሩዋቸው።።
2025-07-23 05:10:50
1
wakishome.f
Wakishome F :
Can you list the normal vitamin D content with age?
2025-07-25 14:14:09
0
user7903851785616
ጉዞ ወደ ሰማይ :
ደረት ውስጥ ቁስለት ሲሰማ ምን ይሆን🙏
2025-07-25 13:14:16
0
getachewgechoge62
santos :
A+blood tip mn ayenet megeb new yemimgeb 🙏🙏🙏
2025-07-24 11:07:18
1
abaabdi22
motakarayo :
U are my Ras mitat 😍
2025-07-25 14:24:22
0
user7773581464404
ያበሻው ኩዚ :
እነዝህ የዘረዘርሻቸው ምግቦች የትነው እሚገኙት?
2025-07-24 17:33:42
0
mm2232kinge
m&m 22&32 :
ሰልክ ሽን ፀፊል ና
2025-07-24 18:38:33
0
tsishas_beauty
TSISHAS_BEAUTY|mua💄🇪🇹 :
I have this
2025-07-21 18:33:54
3
muhammedsultan04
Muhammed Aresnal :
ኪሎ ስጋ 1100 ገባኮ እህት 70 % እንዲያውም አነሰ 95% ነበር የጠበኩት
2025-07-26 07:54:59
0
yidnek.mete
Yidnek Mete :
ዶክተር ህባክሽ የፊኒጢጣ መዘጋትና መድማት መፍትሔው
2025-07-22 21:42:55
0
kider517402
kider517402 :
አዉ በነት እኔለይ ከበድ ኢሥ ምህታዓት አሌኝ😂😂
2025-07-22 08:00:44
2
To see more videos from user @drmaki3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About